አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba
Open in Telegram
የመጋቢ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን:- � ቃለ እግዚአብሔሮች � ምክሮች � ተግሳጾች እና ሌሎችም መሰናዶዎች እንካፈልበት ዘንድ ይህን ቡድን አሰናዳን። በፍቅር እና መተሳሰብ እንማማር! https://www.youtube.com/channel/UCdB8w2d-6SRHONg1_O7q0qw
Show more1 604
Subscribers
+324 hours
+57 days
-130 days
Posts Archive
«ወደ እግዚአብሔር የምንጸልየው፥ መረጃ ወይም መመሪያ ልንሰጠው ሳይሆን፥ ወደ እርሱ እንድንቀርብና ከእርሱ ጋር ኅብረት ያለን እንድንሆን ነው።»
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
"እግዚአብሔር ለአገልጋዮቹ የሚልቅ ጸጋን ከሰጠና የሚነኩት ሁሉ ከበሽታው ከተፈወሰ፣ ጥላቸው ያረፈበት ተአምር ከተፈፀመለት፣ ጴጥሮስ በጥላው ካዳነ (የሐዋ 5÷15)፣ የጳውሎስ የልብሱ ጨርቅ ዕራፊ መናፍስትን ካወጣ (የሐዋ 19÷11)፤ ለእናቱማ ምን አይነት ስልጣንና ኃይል ተሰጥቷት ይሆን?
ለቅዱሳኑ ይኽን ያኽል ድንቅ እንዲያደርጉ ባለሟልነትን ከሰጣቸው ወልዳ ላሳደገችው እናቱማ ምን ያኽል ይሰጣት ይሆን? በምን አይነት ስጦታ አስጊጧት ይሆን?
ጴጥሮስ "ክርስቶስ አንተ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ" ስላለው ብፁዕ ከተባለና የመንግስተ ሰማያት ቁልፍ ከተሰጠው (ማቴ16÷16-19)፤ እርሷ ከሁሉም ይልቅ እንዴት የተባረከች (ብፅዕት) አትሆን? (ሉቃ1÷45)
ጳውሎስ ታላቅ ክብር ያለውን የክርስቶስን ስም በመሸለሙ "ምርጥ እቃ" ከተባለ (የሐዋ9÷15)፤ የአምላክ እናትማ የምእመናን ምግብ የኾነ መናውን ሳይሆን የሕይወት ሰማያዊ እንጀራን ያስገኘች እርሷ ምን አይነት ልዩ እቃው ትሆን?
ነገር ግን ስለ እርሷ ብዙ እናገራለሁ ብዬ ስለ ክብሯ ጥቂት በመናገር እራሴን በኅፍረት ውስጥ እንዳልጨምር እፈራለሁ ስለዚህ ካሁን ወዲህ የንግግሬን መልህቅ ስቤ በዝምታ ወደቤ ላይ ማረፍን መርጫለሁ"
(ቅዱስ ባስልዮስ)
ለወንድማችን እንድረስለት!!!
ቢንያም ኃለፎሞም በአሁን ሰዓት በሊቢያ ታግቶ ትልቅ ችግር ውስጥ ስለኾነ ያለው እርሱንም..ለማስለቀቅ በአንድ ሳምንት ወስጥ አንድ ሚልዮን ሁለት መቶ ሺህ ብር የተጠየቁ ስለኾነ (1,200,000) ..ይሕን ገንዘብ ቤተሰቦቹ መሸፈን ስለማይችሉ በልዑል እግዚአብሔር ስም...በምትችሉት....አቅም የወንድማችንን ሕይወት ታተርፉልን ዘንድ በቅድስት ኪዳነ ምሕረት ስም እንጠይቃለን 🙏🙏🙏🙏🙏
👉👉ኢዮብ ኃለፎም_ንግድ ባንክ_1000214420477
👉👉አቢሲኒያ_54015658
@Abagebrekidan1
Repost from Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
በውጊያ ላይ የቆሰለ ወታደር ቁስሉ ይድንለት ዘንድ ለሐኪም ማሳየትን አያፍርም፡፡ ንጉሡም ቢሆን ከቁስሉ የዳነን ወታደር ወደ ሰራዊቱ መልሶ ይቆጥረዋል እንጂ አይተወውም፡፡ እንደዚሁ ሁሉ ጠላታችን ሰይጣን ያገኘው፣ በኃጢአት የጣለው ሰውም ኃጢአቱን በመናዘዝ የንስሐን መድኃኒት ተቀብሎ መዳንን ማፈር የለበትም፡፡
ቆስሎ ቁስሉን መናገር ያፈረና በቶሎ መድኃኒት ያልተደረገለት ወታደር ቁስሉ ወደ ካንሰር ይለወጥና አመርቅዞ መላ ሰውነቱን በመምታት ይጎዳዋል፡፡ ጉዳቱን ቶሎ የተናገረ ታማሚ ግን ታክሞ በመዳን ወደ ጦር ሜዳው ይመለሳል፡፡ ቁስሉን ባለመታከሙ ወደ ካንሰር የተለወጠበትና ያመረቀዘበት ሰው ግን ሊድን አይችልምና ወደ ጦር ሜዳው ሊመለስ አይችልም፡፡
እንደዚሁ ሁሉ በተጋድሎ ውስጥ ያለ ሰው እንደ ወታደር ነው። በተጋድሎ ውስጥ ያለ ሰው በኃጢአት ወድቆ "በኃጢአት ወድቄአለሁ" ብሎ የተናዘዘ የንስሓን መድኃኒት ያገኛል፡፡ ኃጢአቱን የደበቀ ግን ሊድን አይችልም፡፡ ምክንያቱም ታማሚው መድኃኒት አግኝቶ ከቍስሉ ሁሉ ይድን ዘንድ በሽታውን ሁለት ዲናር ወስዶ ለሚያክመው ባለ መድኃኒት አልተናገረምና።"
(በእንተ ንስሐ ገጽ 52)
🏡በማኅበራዊ መገናኛዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
https://t.me/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org
#እኔ_በ100_ልግስና ጾሜን እጀምራለሁ!
እግዚአብሔር በነብዩ ዮናስ የነነዌን ሕዝብ ሊያድንን ወደደ።
ዳግመኛም የምህረት አምላክ እግዚአብሔር በጾመ ነነዌ ሕጻን ነብዩ ዮናስን ለማዳን እኛን አዘጋጀ።
በ 100 ብር ልግስና ጾማችንን እንጀምር!
#የመቶ_ብር_ሞክረኛ
#የ100_birr_challenge
ከእነዚህ አንዱን መርጠው አልያም የራስዎን ቃል ተጠቅመው ያጋሩልን🙏
#ነብዩ_ዮናስ የእኔም ልጅ ነው 100 ብር አሁን እሰጠዋለሁ።
#በ100_ብር_ልግስና_ጾም_እይዛለው
#በ100_ነፍስ አድናለሁ
#ለነብዩ_ዮናስ_ጤና_100 ብር
#በ100_challenge_የበጎነት_ሥራ እሰራለሁ!
#በ100_ብር ልግስና እኔን የሚመስል ማን ነው?
#ነነዌን_ለሕጻን ነብዩ ዮናስ
#በሕብረት_ሁሉ_ይሆናል።
ቁርሳችንን ለሕጻኑ ነቢዩ ዮናስ
ቁርሳችንን ለአንዲት ንጹሕ ልብ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/nebyonkvf
Repost from Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
ማየ ሕይወት ቅጽ 1.pdf
👉ለመብልነት የምንጠቀመውን ሥጋ ከክርስቲያን ሥጋ ቤት ለምን እንገዛለን❓
👉ጾም የእግዚአብሔር ጊዜ ነውን❓
👉ጾመ ነነዌ ለምን ይጾማል❓
👉እኛ ከነነዌ ሰዎች ምንን እንማራለን❓
👉ለወጣቶች ራስንና ልብን ስለመጠበቅ
👉የማኅበረ ሥላሴ ገዳምን መስርተው እንደ መሶበ ወርቅ ከፍ አድርገው ያስባረኩት ታላቅ አባት ማናቸው? መች ይታሰባሉ?
👉ቤተ ክርስቲያን የጦርነት የድል በዓልን ለምን ታከብራለች❓
👉ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስና የአድዋ ድል
👉የመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ታሪክ
👉ሰንበት ት/ቤት እንዴት ተመሰረተ❓
👉ተአምረ ማርያም- ዘከመ ነሥአት ኪዳነ ምሕረት እምኃበ ወልዳ
👉ተረት ተረት
👉የመዝሙር ግጥም
👉ወግና ሌሎችንም
ይህንን ቅጽ 1 ዲጂታል መጽሔታችን ያንብቡ።
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/EMislene
