cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🌲DARK MOOD 🧨

#New muzics 💤 #Old muzics 💤💤 #ethiopiya #D/z😘 #school life by d/z🤪😃 #Photo gallery #Dance video💃👯 #New photo $😍 #couple pis😘 #New jokes:#😂 #New video % Bezr channal destegna endentehonu alexeraxrm Join Join

Show more
Advertising posts
223
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Breath 💚💚🎈 💚 @OFFICIAL_YANET
Show all...
ከአባቴ ላይ 10 ብር ሰርቄ ፋዘር "እንዴት ከኔ ከድሀው አባት ላይ 10 ብር ትሰርቃለህ” ብሎ የ 20 ብር በርበሬ ገዝቶ ያጠነኝን ቀን መቼም አልረሳውም🤔
Show all...
መንታ ብወልድ ደስ ይለኛል ትላለች እንዴ... ዜሮ ሻማ አምፖል ምታክል ጡት ይዛ ምን ልታጠቢያቸው ነው...🤔🤔
Show all...
ታክሲ ውስጥ እምታወሩ ሰዎች ግን ምናለበት ፈጠን ፈጠን ብላችሁ ብታወሩ 🙄 ታሪኩን ሳልጨርስ መውረድ እየደበረኝ ነው 😂😂 ሰፈሬን አልፌ በሌላ ታክሲ መመለሴ ነው
Show all...
ሀይማኖተኛ ሴት ማግባት መባረክ ነው ቺት ስታረግባት አይ የሰይጣን ስራ እያለች ሁሌ ትፀልይልሀለች
Show all...
በቻት እየጀነጀንክ ፎቶ ላኪልኝ ስትላት ካሜራው ተበላሽቷል ካለችህ ብሮ ካሜራው ሳይሆን ፊቷ ነው የተበላሸው::
Show all...
ስለሆነው ብቻ ሳይሆን ስላልሆነውም ገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
Show all...
ለሰዉ ምክር ስመክር "ይሄ ነገር ለኔም ሳይጠቅም አይቀርም!" እያልኩ ማስታወሻ እይዛለሁ
Show all...
#ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው #አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ ነው? #ልጅ: አይ አንዱ ግራ እጅ ነው😜😜😜
Show all...
አሁንስ አህያ በጮኸ ቁጥር ከቁርጥ ቤት መሮጥ ሰለቸኝ
Show all...