cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፍቅር እና ግጥም

Advertising posts
1 472
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አንዳንዴ እየወደድክ የምትርቀዉ አንዳንዴ ደሞ እየጠላክ የምትቀርበው ሰው አለ 👉 ብዙ ግዜ ግን ዝም ብለክ አብረከዉ የምትሆነው ሰው አለ 👉 አንዳንዴ ፍቅሩን ሳይገልፅልህ የምወድህ አንዳንዴ ደሞ ወድሃለው አያለ የሚጠላ ሰው አለ 👉 ብዙ ግዜ ግን የማታዉቀው ሰው አለ 👉 አንዳንዴ አየራበክ የምትበላው አንዳንዴ ደሞ ጠግበክ የምትበላው........ ሕይወት😔😔 በሃሳቤ ከተስማማችሁ አስቲ comment አድርጉልኝ ♥️ ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥
Show all...
👍 2 1
               እቀፊኝ              ሰማዩ ይጠቅለል             ምድር ትተጣጠፍ፣             የወደድኩሽ አንቺን              አቅፌሽ ልንሳፈፍ።              እንወድቃለን ብለሽ                ከቶ አትጨነቂ፣              ማንም ያላወቀው መልአክ መሆንሽን ድንገት እንድታቂ።              ወደቅን ስንባል             ክንፎችሽ ይዘርጉ፣ ለኔ የሚታየኝ ብርሀንሽን አይተው ጨለማና ፅልመት ድንገት ይሸሸጉ።            ከዚ አለም ውሰጂኝ              ካንቺ ገነት ልኑር፣             ከእቅፍሽ አልውጣ            ህይወቴ እንዲሰምር፣              ሲኦልሽ ውሰጂኝ            እኔ እንደሆን አልቀር።                አንቺ ካለሽበት            ገነት ነው የኔ አለም፣                 ካንቺ ጋራ ሆኜ                እሳት ቢበላኝም።               እንጦሮጦስ ይሁን            ብወርድም ግድ የለኝ፣                 ተራራን አክሎ             መብረቅ ቢዘንብብኝ፣             አውሎ ንፋስ መጥቶ              ወስዶ ቢያንገላታኝ፣                ለኔ ምንም ነው                 አንቺ ካለሽልኝ፣               መከራው ቢበዛ              ለሰከንድ አትራቂኝ፣                  በይ እቀፊኝ፣                    ስታቅፊኝ፣              ችግር ምን እንደሆን             ስለምታስረሺኝ እቀፊኝ፣                 ዘላለም እቀፊኝ።    ተፃፈ ምድራዊ መልአክ ለሆኑ ሴቶች: 🥀°@Love_poem3 °🥀 🥀°@Love_poem3 °🥀
Show all...
👍 5
ይናፍቃል ብዬ🤦‍♀ ።።።።።።።።።። ይናፍቃል ብዬ ድምፄን ባጠፋበት ስሜንም እረሳው ሌላ ስም ተካበት😱 ከናፈኩት ብዬ ገለል ብል ከፊቱ ለተከታታይ ቀን ስጠፋ ከቤቱ😎 መናፈቁን ትቶ መፈለጉን ረስቶ ትዝታዬን ጥሎ ከደጁ አውጥቶ🫢 እኔን በሰው ተካኝ ልናፍቀው ቀርቶ💔 እግሬ ከቤቱ በር መውጣቱን አብስሮ ልቡን አዘጋጅቶ ለሌላ እንጉርጉሮ አጠገቡ እያለሁ አልጠግብሽም ብሎኝ🙊 እግሬ ደጁን ሲረግጥ ወዲያውኑ እረሳኝ😟 ከናፈቀኝ ብዬ የሰራሁት ፌቨር እኔኑ መልሶ ያስናፍቀኝ ጀመር።🙍‍♀💓 ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━ 🌹🥀@Love_poem3🥀🌹 🌹🥀@Love_poem3🌹🥀                  #ሼር አደራ🙏
Show all...
2👏 2
ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
Show all...
ETV መዝናኛ
ፍሪክዌንሲ
Join
🎉ለ10ሰው ብቻ የ100 ብር ካርድ ሽልማት             እስካሁን 3 ሰው ተሸልሞዋል             7 ሰው ይቀራል ይሸለሙ           👇👇👇👇👇👇👇👇              * 805 *4362891…See All
Show all...
🔥 4ተኛ ተሸላሚ ለመሆን 🔥
See All
🌹ምርጥ ምርጥ ለ አፍቃሪዎች ለተፈቃሪዎች ለሁሉም የሚሆኑቻናሎችን አቅርበንላችኋል የፈለጋችሁትን በመምረጥ ህይወታችሁን አሳምሩ🌹 🇯 🇴 🇮 🇳  🇺 🇸
Show all...
❤️ ለወንድ አፍቃሪያን
😍 ለሴት አፍቃሪያን
💋 የፍቅር ኬምስትሪ
❤️‍🔥 የፍቅር ጥቅሶች
🔥 የፍቅር ፎቶዎች
☘ የ 25 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 13' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ በቀጣይ የ50 ብር ይለቀቃል ሼር ያድርጉ
Show all...
ለመጀመር
ለ ባለ 25
ለ ባለ 50
✅ ዲቪ ለምትሞሉ በሙሉ ❗️ 📌ዲቪ ሎተሪ ሲሞላ የሚፈጸሙ ተደጋጋሚ ስህተቶች ምን ምን ናቸው? ▫️በዚህም መሰረት የድቪ ማመልከቻ ሲሞላ በተደጋጋሚ የሚፈጸሙ ስህተቶች ምን ምን ናቸው? የሚሉትን እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል፡፡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
1. ጥራቱን የጠበቀ ፎቶ ለመጠቀም
2. ሙሉ የቤተሰብ ሁኔታን ለመሙላት
3. ሙሉውን ለማየት Join ይበሉ
🎁 መሸለም ልንጀምር ነው 🎁 ይሄ መልዕክት ከ20 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ቀድመው እነዚን ቻናል ለተቀላቀሉ 20 ሰዎች የ50 ብር ካርድ ልሸልም ነው ቶሎ ይቀላቀሉ።
Show all...
ለመቀላቀል💲
☘ የ 25 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 13' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ በቀጣይ የ50 ብር ይለቀቃል ሼር ያድርጉ
Show all...
ለመጀመር
ለ ባለ 25
ለ ባለ 50