የፈንዲሻ ሰዓት 🍿
Open in Telegram
የፈንዲሻ ሰዓት : በሳምንት አንድ ቀን ሐሙስ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ በቫምዳስ ሲኒማ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች በዳንኤል ወዳጆ የሚዘጋጅ የስልጠና ፕሮግራም ነው። መግቢያ : 250 ብር ( ፈንዲሻና ውሃን ጨምሮ ) 📍ቀድመው ቦታ ለመያዝ 👇 +251908449955 @DanielWodajoSupport Check out my website 👇 www.DanielWodajo.com
Show more3 055
Subscribers
+224 hours
-77 days
-4430 days
Posts Archive
3 053
🍿የፈንዲሻ ሰዓት !
▫️ነገ ሀሙስ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ‘አዕምሮን መጠቀም’ በሚል ርዕስ ልዩ የስልጠና ፕሮግራም ይኖረናል።
ስልጠናዉ በቴሌግራም ቻናል ላይቭ በዚህ ቻናል ይሰጣል
በ ‘ዙም’ ላይቭ መከታተል ለምትፈልጉም ሰዓቱ ሲደርስ የ ’ዙም’ ሊንክ ይለቀቃል
የነገ ሰዉ ይበለን 🙏
@DaniD_Training
ዳኒ ዲ
3 053
ሰላም ቤተሰቦች 🙌 እንዴት አመሻችሁ ?
በአጋጠመን የመብራት መቆራረጥ የዛሬዉን ኘሮግራም ለሌላ ጊዜ ለማስተላለፍ ተገደናል።
ቀጣይ የሚዘጋጅበትን ጊዜ ቀደም ብለን እናሳዉቃቹሃለን። ስለምትረዱን እጅግ አድርገን እናመሠግናለን 🙏 መልካም ምሽት !
3 053
🍿የፈንዲሻ ሰዓት !
▫️ነገ ሀሙስ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ‘አዕምሮን መጠቀም’ በሚል ርዕስ ልዩ የስልጠና ፕሮግራም ይኖረናል።
ስልጠናዉ በቴሌግራም ቻናል ላይቭ በዚህ ቻናል ይሰጣል
በ ‘ዙም’ ላይቭ መከታተል ለምትፈልጉም ሰዓቱ ሲደርስ የ ’ዙም’ ሊንክ ይለቀቃል
የነገ ሰዉ ይበለን 🙏
@DaniD_Training
ዳኒ ዲ
3 053
▫️ከምን ልጀምር ?
ሰላም ቤተሰቦች 👋🏻 ብዙ የምታተርፉበት የዩቲዩብ ቪዲዮ አዘጋጅቼላቹሃለዉ !
በራስ መተማመናችሁን ለማሳደግ ፣ አዲስ ቢዝነስ ለመክፈት ፣ ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ፣ ፍቅረኛ ለመያዝ ወይም ትዳር ለመመስረት ፣ በአጠቃላይ ራሳችሁን በተለያየ መንገድ ለማሳደግ አስባችሁ ከምን መጀመር እንዳለባችሁ ግራ ለተጋባችሁ በዚህ ቪዲዮ የምትከተሏቸዉን ሶስት መንገዶች አጋራቹሃለዉ።
እነዚህ መንገዶች የምትፈልጉትን ነገር በተሻለ ጊዜ እና ጥራት እንድታሳኩ ያግዟቹሃል !
ቪዲዮዉን ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ 👇
https://youtu.be/Y2yxrjGezoU?si=LGnS3am_jYDxNpaf
መልካም ቆይታ 🙏
@Daniel_Wodajo
ዳኒ ዲ
