en
Feedback
የፈንዲሻ ሰዓት 🍿

የፈንዲሻ ሰዓት 🍿

Open in Telegram

የፈንዲሻ ሰዓት : በሳምንት አንድ ቀን ሐሙስ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ በቫምዳስ ሲኒማ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች በዳንኤል ወዳጆ የሚዘጋጅ የስልጠና ፕሮግራም ነው። መግቢያ : 250 ብር ( ፈንዲሻና ውሃን ጨምሮ ) 📍ቀድመው ቦታ ለመያዝ 👇 +251908449955 @DanielWodajoSupport Check out my website 👇 www.DanielWodajo.com

Show more
3 053
Subscribers
+724 hours
-117 days
-4630 days
Posts Archive
የሁለት ሳምንት ስልጠናችን ከ3 ሰዓት በኋላ ይጀምራል ! የተወሰነ ቦታ ስላለን ካልተመዘገባችሁ አሁኑኑ ክፍያ በባንክ አካዉንት ፈፅማችሁ በቀጥታ ወደ ስልጠናዉ መቀላቀል ትችላላችሁ @DaniD_Team 📍ቀጣዩን ዓመት በስኬት ጀምሩ !

▫️ዛሬ ምሽት 2:00 ሰዓት ! የመጨረሻዉ ዙር የሁለት ሳምንት ስልጠናችን ይጀምራል ! • በራሳችሁ የምትተማመኑ • ራሳችሁን የምታዉቁ • ከመጥፎ አመለካከት የፀዳችሁ • እቅድ ካላችሁ እንዴት መሬት ላይ እንደምታወርዱት ፣ የተግባር ሰዉ እንደምትሆኑ • ከሌላችሁ ደግሞ አብረን እቅድ እናወጣለን ቀጣይ ህይወታችሁንም አብረን እንሰራለን ስልጠናዉ ዛሬ ምሽት 2:00 ሰዓት ይጀምራል ! በ 3500 ብር ብቻ አሁኑኑ ለመመዝገብ : @DaniD_Team በሰዓታችን እንገናኝ ፣ መልካም ቀን 🙏

1 ቀን ቀረዉ ! የተግባር ሰዉ ለመሆን ፣ የጀመራችሁትን ከግብ ለማድረስ ፣ በራስ መተማመናችሁን ለማሳደግ ፣ በአጠቃላይ በህይወታችሁ የሚታይ እድገት ለማምጣት ምን ያህል ተዘጋጅታቹሃል? Act - ተግባር ስልጠናችንን ሲሳተፉ እነዚህ ያገኛሉ። አሁኑኑ ለመመዝገብ : @DaniD_Team

2 ቀን ቀረዉ ! የሚፈልጉትን ለማሳካት ከጎኖ ነን ፣ ሀሳቦ መሬት የሚወርድበት ጊዜ አሁን ነዉ ፤ አዲሱን ዓመት በስኬት ይጀምሩ! ሰኞ የመጨረሻዉ ዙር ስልጠናችን ይጀምራል ፤ በ3500 ብር ብቻ አሁኑኑ ይመዝገቡ : @DaniD_Team

🔹 በዚህ ዓመት የመጨረሻ ዙር የሆነዉን ይሄንን ስልጠና በብዙዎች ጥያቄ መሰረት የአንድ ጊዜ ክፍያ 3500 ብር ብቻ በመክፈል መሳተፍ ትችላላችሁ ! ለመመዝገብ እና ተጨማሪ ጥያቄ ካላችሁ ለመጠየቅ ቴ
🔹 በዚህ ዓመት የመጨረሻ ዙር የሆነዉን ይሄንን ስልጠና በብዙዎች ጥያቄ መሰረት የአንድ ጊዜ ክፍያ 3500 ብር ብቻ በመክፈል መሳተፍ ትችላላችሁ ! ለመመዝገብ እና ተጨማሪ ጥያቄ ካላችሁ ለመጠየቅ ቴሌግራም : @DaniD_Team

ስልጠናችን ሊጀመር ነዉ ከአሁን ጀምሮ ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ወደ ዙም መግባት ትችላላችሁ !

ሰላም ቤተሰቦች ዛሬ ምሽት 2:00 ሰዓት እንገናኛለን ፤ ተዘጋጅታችሁ እየጠበቃችሁን እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን !

Repost from Daniel Wodajo
ሰላም ቤተሰቦች 👋🏻 ▫️ነገ ምሽት 2:00 ሰዓት ይጠብቁን ! ACT ( ተግባር ) የተሰኘዉ የ 2 ሳምንት ስልጠናችን ገለፃ ( Orientation ) ስለሚኖር ሁላችሁም በነፃ ተጋብዛቹሃል ! ስለ
ሰላም ቤተሰቦች 👋🏻 ▫️ነገ ምሽት 2:00 ሰዓት ይጠብቁን ! ACT ( ተግባር ) የተሰኘዉ የ 2 ሳምንት ስልጠናችን ገለፃ ( Orientation ) ስለሚኖር ሁላችሁም በነፃ ተጋብዛቹሃል ! ስለ ስልጠናዉ ለሚኖራችሁ ጥያቄ በቀጥታ ዳኒ’ን መጠየቅ ትችላላችሁ ! ፕሮግራሙ የሚካሄደዉ በ @DaniD_Training የቴሌግራም ቻናል ላይቭ ስለሆነ ከወዲሁ ቻናሉን ይቀላቀሉ። ቻናሉን ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ 👇 https://t.me/DaniD_TRAINING ስለመረጡን እናመሠግናለን 🙏

ስለምንሰጠዉ ስልጠና ማንኛዉም መረጃ ለማግኘት በ @DaniD_Team ላይ ላኩልን !