en
Feedback
የፈንዲሻ ሰዓት 🍿

የፈንዲሻ ሰዓት 🍿

Open in Telegram

የፈንዲሻ ሰዓት : በሳምንት አንድ ቀን ሐሙስ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ በቫምዳስ ሲኒማ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች በዳንኤል ወዳጆ የሚዘጋጅ የስልጠና ፕሮግራም ነው። መግቢያ : 250 ብር ( ፈንዲሻና ውሃን ጨምሮ ) 📍ቀድመው ቦታ ለመያዝ 👇 +251908449955 @DanielWodajoSupport Check out my website 👇 www.DanielWodajo.com

Show more
3 053
Subscribers
+724 hours
-117 days
-4630 days
Posts Archive
▫️ዛሬ ምሽት 2:00 ሰዓት Live እንገናኝ ! አብረን ለ 2019 እቅድ እናወጣለን 📍ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ቻናል 👇 https://youtube.com/@daniel_wodajo?si=Kb-zd-Amvw
▫️ዛሬ ምሽት 2:00 ሰዓት Live እንገናኝ ! አብረን ለ 2019 እቅድ እናወጣለን 📍ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ቻናል 👇 https://youtube.com/@daniel_wodajo?si=Kb-zd-AmvwKlFURG ከወዲሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ጠብቁኝ 🙏 ዳንኤል ወዳጆ

🍿 የፈንዲሻ ሰዓት በኦንላይን ! ከቤታችሁ ሆናችሁ ቁም ነገር በፈንዲሻ አጣጥሙ ! አብረን ለቀጣይ ዓመት የምትመሩበትን እቅድ እናወጣለን ! ▫️2019’ን በእቅድ የሚመራ ፣ በአላማ የሚንቀሳቀስ ሰው
🍿 የፈንዲሻ ሰዓት በኦንላይን ! ከቤታችሁ ሆናችሁ ቁም ነገር በፈንዲሻ አጣጥሙ ! አብረን ለቀጣይ ዓመት የምትመሩበትን እቅድ እናወጣለን ! ▫️2019’ን በእቅድ የሚመራ ፣ በአላማ የሚንቀሳቀስ ሰው መሆን የምትፈልጉ ብቻ ነገ ማክሰኞ ዻጉሜ 3 ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በዩቲዩብ ላይቭ ፈንዲሻችሁን ይዛችሁ ተገኙ ! 📍ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ቻናል 👇 https://youtube.com/@daniel_wodajo?si=Kb-zd-AmvwKlFURG ከወዲሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ጠብቁ ! ዳንኤል ወዳጆ

🍿 የፈንዲሻ ሰዓት በኦንላይን ! ከቤታችሁ ሆናችሁ ቁም ነገር በፈንዲሻ አጣጥሙ ! አብረን ለቀጣይ ዓመት የምትመሩበትን እቅድ እናወጣለን ! ▫️2019’ን በእቅድ የሚመራ ፣ በአላማ የሚንቀሳቀስ ሰው መሆን የምትፈልጉ ብቻ ነገ ማክሰኞ ዻጉሜ 3 ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በዩቲዩብ ላይቭ ፈንዲሻችሁን ይዛችሁ ተገኙ ! 📍ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ቻናል 👇 https://youtube.com/@daniel_wodajo?si=Kb-zd-AmvwKlFURG ከወዲሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ጠብቁ ! ዳንኤል ወዳጆ

🍿 የመጨረሻው የፈንዲሻ ሰዓት ! በዚህ ዓመት የመጨረሻ የሆነውን የፈንዲሻ ሰዓት ፕሮግራማችንን ለቀጣይ ዓመት እቅድ በማውጣት እንዘጋዋለን ! ▫️2019’ን በእቅድ የሚመራ ፣ በአላማ የሚንቀሳቀስ ሰ
🍿 የመጨረሻው የፈንዲሻ ሰዓት ! በዚህ ዓመት የመጨረሻ የሆነውን የፈንዲሻ ሰዓት ፕሮግራማችንን ለቀጣይ ዓመት እቅድ በማውጣት እንዘጋዋለን ! ▫️2019’ን በእቅድ የሚመራ ፣ በአላማ የሚንቀሳቀስ ሰው መሆን የምትፈልጉ ብቻ ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 28 : ከቀኑ 11:30 ጀምሮ 📍መገናኛ ቫምዳስ ሲኒማ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድማችሁ ቦታ 👇 መያዛችሁን 👇 እርግጠኛ ሁኑ +251908449955 @DanielWodajoSupport

🍿 የመጨረሻው የፈንዲሻ ሰዓት ! በዚህ ዓመት የመጨረሻ የሆነውን የፈንዲሻ ሰዓት ፕሮግራማችንን ለቀጣይ ዓመት እቅድ በማውጣት እንዘጋዋለን ! ▫️2019’ን በእቅድ የሚመራ ፣ በአላማ የሚንቀሳቀስ ሰ
🍿 የመጨረሻው የፈንዲሻ ሰዓት ! በዚህ ዓመት የመጨረሻ የሆነውን የፈንዲሻ ሰዓት ፕሮግራማችንን ለቀጣይ ዓመት እቅድ በማውጣት እንዘጋዋለን ! ▫️2019’ን በእቅድ የሚመራ ፣ በአላማ የሚንቀሳቀስ ሰው መሆን የምትፈልጉ ብቻ የፊታችን ሐሙስ ነሐሴ 28 : ከቀኑ 11:30 ጀምሮ 📍መገናኛ ቫምዳስ ሲኒማ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድማችሁ ቦታ 👇 መያዛችሁን 👇 እርግጠኛ ሁኑ +251908449955 @DanielWodajoSupport

ሰላም ቤተሰቦች 👋🏻 እንዴት አደራችሁ ! ዛሬ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 6:00 ሰዓት በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 በ ‘Life is Good’ የራዲዮ ፕሮግራም ‘የተግባር ሰው መሆን’ በሚል ርዕሰ ጉዳይ በቀጥታ ስርጭት (ላይቭ) ቆይታ ይኖረኛል ተጋበዙልኝ ! መልካም ቀን 🙏 ዳንኤል ወዳጆ

🍿1 ቀን ቀረው ! የፈንዲሻ ሰዓት ፕሮግራማችን ሐሙስ ነሐሴ 21 ፥ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ይካሄዳል። የተግባር ሰው ለመሆን ለተዘጋጃችሁ ብቻ ! 📍መገናኛ ቫምዳስ ሲኒማ ያለን ቦታ ውስን ነው ቀድመ
🍿1 ቀን ቀረው ! የፈንዲሻ ሰዓት ፕሮግራማችን ሐሙስ ነሐሴ 21 ፥ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ይካሄዳል። የተግባር ሰው ለመሆን ለተዘጋጃችሁ ብቻ ! 📍መገናኛ ቫምዳስ ሲኒማ ያለን ቦታ ውስን ነው ቀድመው ቦታ ለመያዝ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 👇 www.DanielWodajo.com ወይም +251908449955 ቴሌግራም: @DanielWodajoSupport ላይ ለፈንዲሻ ሰዓት ቦታ መያዝ እፈልጋለው ብለው ይላኩ ! የሐሙስ ሰው ይበለን 🙏 ዳንኤል ወዳጆ

🍿 የፈንዲሻ ሰዓት ! የፊታችን ሐሙስ ከሀሳብና ከማይጨበጥ ተስፉ ወጥታችሁ የተግባር ሰው መሆን የምትጀምሩበትን ልዩ ፕሮግራም አዘግጅተንላቹሃል። ሐሙስ ነሐሴ 21 : ከቀኑ 11:30 ጀምሮ 📍መገናኛ
🍿 የፈንዲሻ ሰዓት ! የፊታችን ሐሙስ ከሀሳብና ከማይጨበጥ ተስፉ ወጥታችሁ የተግባር ሰው መሆን የምትጀምሩበትን ልዩ ፕሮግራም አዘግጅተንላቹሃል። ሐሙስ ነሐሴ 21 : ከቀኑ 11:30 ጀምሮ 📍መገናኛ ቫምዳስ ሲኒማ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድማችሁ ቦታ 👇 መያዛችሁን 👇 እርግጠኛ ሁኑ +251908449955 @DanielWodajoSupport

🍿 ያለፈው ሳምንት የፈንዲሻ ሰዓት ፕሮግራማችን ይሄንን ይመሥላል። ስለመጣችሁ እናመሠግናለን 🙏
+5
🍿 ያለፈው ሳምንት የፈንዲሻ ሰዓት ፕሮግራማችን ይሄንን ይመሥላል። ስለመጣችሁ እናመሠግናለን 🙏

Repost from Daniel Wodajo
▫️ከሁለት ዓመት በላይ የለፉሁበትን ስራ ይዤላችሁ መጥቻለው ! ተግባር - ACT : በኢትዮዽያ የመጀመርያው የስልጠና አልበም ሲሆን የተዘጋጀበትም አላማ ልክ እንደ ስሙ ሰዎችን ከሀሳብ እና ከማይጨበጥ
▫️ከሁለት ዓመት በላይ የለፉሁበትን ስራ ይዤላችሁ መጥቻለው ! ተግባር - ACT :
በኢትዮዽያ የመጀመርያው የስልጠና አልበም ሲሆን የተዘጋጀበትም አላማ ልክ እንደ ስሙ ሰዎችን ከሀሳብ እና ከማይጨበጥ ተስፉ ፣ እልፍ ሲልም ከአላስፈላጊ ጭንቀት አውጥቶ በህይወታቸው የሚታይ ለውጥ እንዲያመጡ እና የተግር ሰው እንዲሆኑ ማድረግ ነው።
🔹የተግባር ሰው መሆን ለምትፈልጉ ይህ ትክክለኛ ፕሮግራም ነው ! ስለ ስልጠናው ተጨማሪ ማብራርያ ለማግኘት እና የስልጠናውን አልበም የራሳችሁ ለማድረግ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 👇 www.DanielWodajo.com መልካም የስኬት ዘመን ተመኘሁ 🙏 ዳንኤል ወዳጆ

Repost from Daniel Wodajo
▫️ከ Inspire Ethiopia ከወጣሁ በኋላ ምን ተፈጠረ ? በእንጦጦ ኪዳነምህረት በድጋሚ ተነሳሁ !
እስከ አሁን ብዙ ከበባድ ውሳኔዎችን ወስኛለው ከ Inspire Ethiopia ለመውጣት እና እንደ አዲስ ለመጀመር እንደወሰንኩት ውሳኔ የፈተነኝ አልነበረም ፤ ግን ደግሞ ትክክለኛ ውሳኔ ነበር። በዚህ ቪዲዮ እኔ ራሴ ካለፍኩበት እውነተኛ የህይወት ተሞክሮ ጋር በማገናኘት ፣ በትዳር ፣ በቢዝነስ ወይም በማንኛውም የህይወት አቅጣጫ ውድቀት ወይም ከባድ ፈተና ሲገጥማችሁ እንደ በጎ እድል ተጠቅማችሁት እንዴት እንደ አዲስ መነሳትና ከበፊቱ የተሻለ ነገር መገንባት እንደምትችሉ 3 ወሳኝ መንገዶችን አጋራችኋለሁ ። https://youtu.be/ESXXp1EDdOg

ጀምሮ መጨረስ.pdf1.96 KB

ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ጀምሮ ማቆም የለም! የጀመራችሁትን ነገር መጨረስ ለምን አቃታችሁ ? አንድ ነገር "ያዋጣኛል" ብላችሁ ትጀምራላችሁ እሱን ሳትጨርሱ ሌላ ትጀምራላችሁ ፤ ይህ ከአንዱ ወደ አንዱ የመዝ
ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ጀምሮ ማቆም የለም!
የጀመራችሁትን ነገር መጨረስ ለምን አቃታችሁ ? አንድ ነገር "ያዋጣኛል" ብላችሁ ትጀምራላችሁ እሱን ሳትጨርሱ ሌላ ትጀምራላችሁ ፤ ይህ ከአንዱ ወደ አንዱ የመዝለል ባህሪ የብዙዎቻችን ስኬት እንቅፋት ሆኖ ቆይቷል። ጃፓኖች እንደሚሉት "ሀብት የሚገነባው በጽናት ዛፍ ላይ ነው"። በዚህ ቪዲዮ፣ ከአንዱ ወደ ሌላው የመዝለል አባዜን ለማቆም የሚያግዛችሁን መፍትሄዎች አካፍላቹሃለው። ቪዲዮውን በዚህ ሊንክ 👇 ያገኙታል https://youtu.be/gFAyZ3Ew12Y Bonus : ከዚህ በታች የቪዲዮውን አጠር ያለ ኖት አስቀምጥላቹሃለው። መልካም ምሽት @Daniel_Wodajo

Repost from Daniel Wodajo
🔹ለውድ ቤተሰቦቼ 👋🏻 እስከዛሬ አብረን ቆይተናል ፤ ከዚህ በኋላም አብረን ረጅም ርቀት እንጓዛለን ! እንደሚታወቀው ከዚህ በፊት በ ‘Inspire Ethiopia‘ ከአራት ዓመታት በላይ የተለያዩ
🔹ለውድ ቤተሰቦቼ 👋🏻 እስከዛሬ አብረን ቆይተናል ፤ ከዚህ በኋላም አብረን ረጅም ርቀት እንጓዛለን ! እንደሚታወቀው ከዚህ በፊት በ ‘Inspire Ethiopia‘ ከአራት ዓመታት በላይ የተለያዩ አስተማሪ ሀሳበችን ሳጋራችሁ ቆይቻለው ፤ አሁን ደግሞ በላቀ ዝግጅት ራስን ስለማሳደግ ፣ ስለ ግንኙነት ( ከስራ ባልደረባ ፣ ከጓደኛ ፣ ከፍቅር አጋር እንዲሁም ከቤተሰብ ጋር ስላለ ግንኙነት) እና ሌሎችም አስተማሪ ሀሳቦችን ወደ እናንተ ለማድረስ ተመልሻለው። በሁሉም የ ‘ሶሻል ሚዲያ’ አማራጮች Daniel Wodajo ( ዳንኤል ወዳጆ ) በሚል መጠሪያ ስም ታገኙኛላችሁ YouTube : youtube.com/@Daniel_Wodajo Telegram : https://t.me/daniel_wodajo TikTok : tiktok.com/@daniel_wodajo Facebook : facebook.com/danielwodajodw Instagram : instagram.com/daniel_wodajo LinkedIn : linkedin.com/in/daniel-wodajo እንዳገለግላችሁ ስለፈቀዳችሁልኝ እጅግ አድርጌ አመሠግናለው 🙏 መልካም ቀን ተመኘሁ @Daniel_Wodajo

Repost from Daniel Wodajo
ከአስቸጋሪ ጊዜያት በኋላ እንደ አዲስ መነሳት ! በህይወት ጉዞ ውስጥ ውድቀት ፣ ክህደት ፣ ማጣት ወይም የቢዝነስ ኪሳራ ሲያጋጥም ብዙዎቻችን ተስፋ እንቆርጣለን። በተለይ በስራ ባልደረባ ፣ በፍቅር አ
ከአስቸጋሪ ጊዜያት በኋላ እንደ አዲስ መነሳት !
በህይወት ጉዞ ውስጥ ውድቀት ፣ ክህደት ፣ ማጣት ወይም የቢዝነስ ኪሳራ ሲያጋጥም ብዙዎቻችን ተስፋ እንቆርጣለን። በተለይ በስራ ባልደረባ ፣ በፍቅር አጋር ፣ በጓደኛ ስንታለል ህይወት የጨለመች ይመስላል። ያለፈው መጋቢት 30 ዓመቴን ያዝኩ ፤ በልጅነቱ ስራን እንደጀመረ ሰው ብዙ ኪሳራዎችና መከዳቶች አጋጥመውኛል አንዳንዶቹን በቀላሉ ማለፍ ስችል ሌሎቹን ደግሞ አይደለም ለማለፍ ለመቀበል እንኳን ጊዜ ወስጃለው ዋናው ነገር ግን እንደ አዲስ መነሳት ችያለው። በሚኖረን ቆይታ ካለፉት ዓመታት ያገኘሁትን ትልቅ የህይወት ትምህርት አካፍላችኋለሁ። ይህ ቪዲዮ ስለ ውድቀት ሳይሆን፣ ከውድቀት በኋላ ስላለው 'አዲስ ጅማሮ' ነው። ቪዲዮውን በዚህ ሊንክ 👇ማግኘት ይችላሉ https://youtu.be/ojD2fQFMfRk ከቪዲዮው ብዙ ታተርፉበታላችሁ ብዬ አስባለው ። መልካም ምሽት ተመኘሁ 🙏 @Daniel_Wodajo ዳኒ ዲ

Repost from Daniel Wodajo
🔻 የፍቅር ግንኙነት ሰውን የመገንባትም ሆነ የማፍረስ ትልቅ አቅም አለው ! በዚህ ቪዲዮ እኔና ባለቤቴ ላለፉት 6 ዓመታት በፍቅር እና በትዳር ስንኖር ካለን ተሞክሮ ያገኘናቸውን 3 መሰረታዊ ነጥቦች
🔻
የፍቅር ግንኙነት ሰውን የመገንባትም ሆነ የማፍረስ ትልቅ አቅም አለው !
በዚህ ቪዲዮ እኔና ባለቤቴ ላለፉት 6 ዓመታት በፍቅር እና በትዳር ስንኖር ካለን ተሞክሮ ያገኘናቸውን 3 መሰረታዊ ነጥቦች አካፍላችኋለሁ። እነዚህ ነጥቦች ከመጽሐፍ ያነበብኳቸው ሳይሆኑ በህይወቴ ውጤት ያመጡልኝ ናቸው! ከኔም ትዳር አልፌ "ያልተሰፈረ ፍቅር" በተሰኘው ስልጠና ብዙዎች የፍቅር እና የትዳር ህይወታቸውን እንዲያስተካክሉ የረዳሁበትን ይህን ሃሳብ ለእናንተም ትልቅ ብርሃን እንደሚሆን ተስፋ እደርጋለው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምናነሳቸው ነጥቦች፡ 1. የድርሻን (Role) ማወቅ፡ በትዳር ውስጥ የወንድ እና የሴት ሚና ምንድነው? ማንነታችንን አውቀን ስንጓዝ ግንኙነታችን እንዴት ይቀላል? 2. መቻቻል፡ "ራስ ወዳድ ሰው ቤት አይመራም!" እልኸኝነትን አሸንፎ በክፉም በደጉም አብሮ የመቆም ጥበብ። 3. ራስን ማሳደግ፡ በትዳር ውስጥ አብሮ ማደግ ለምን ያስፈልጋል? ዘመኑን የዋጀ ግንኙነት እንዴት ይገነባል? ቪዲዮውን በዚህ ሊንክ 👇ማግኘት ይችላሉ https://youtu.be/SP7wAHib2EM ከቪዲዮው ብዙ ታተርፉበታላችሁ ብዬ አስባለው ። መልካም ምሽት ተመኘሁ 🙏 @Daniel_Wodajo ዳኒ ዲ