en
Feedback
🅩🅔🅓🅞 🅣🅔🅒🅗 24

🅩🅔🅓🅞 🅣🅔🅒🅗 24

Open in Telegram

ZEDO TECH | Your Gateway to Tech & Online Opportunities Welcome to ZEDO TECH! 🌐 Discover the latest in technology, gadgets, and online job opportunities. We bring you: Tech Insights: Explore trending technologies, tips, and tutorials. Online Earning Id

Show more
3 472
Subscribers
No data24 hours
-107 days
-3830 days
Posts Archive
✨ የጎግል ጀሚኒ (Google Gemini) መተግበሪያን የማግኘት መፍትሄ! ✨ ​ሰላም የቻናሌ የተከታታዮች! ​ብዙዎቻችሁ የGoogle Gemini መተግበሪያን (application) ማግኘት እንዳልቻላችሁ ነግራችሁኛል፤ እኔም ለዚህ ችግር መፍትሔውን ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ! ​መተግበሪያውን ለማውረድ ሲሞክሩ "የGoogle Gemini መተግበሪያ በአገርዎ አይሰራም" የሚል መልዕክት ካጋጠማችሁ፣ ችግሩ እናንተ ባላችሁበት ሀገር አገልግሎቱ አለመጀመሩ ሊሆን ይችላል። ​📌 መፍትሔው ምንድን ነው? ​መፍትሔው VPN (ቨርቹዋል የግል ኔትወርክ) መጠቀም ነው። ይህንን ችግር ለማለፍ ቀለል ያለና የሚሰራ VPN እነሆ! ​VPN አውርዱ: ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቅማችሁ SuperVPN Free የሚለውን አውርዱና 'Connect' አድርጉት። ​የVPN ማውረጃ ሊንክ 👇: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.jrzheng.supervpnfree ሱፐርቭፕንፍረኤ ​ጀሚኒን አውርዱ: VPNን Connect ካደረጋችሁ በኋላ፣ እንደገና ወደ Google Play Store ተመልሳችሁ Google Geminiን በሚከተለው ሊንክ ዳውንሎድ ማድረግ ትችላላችሁ! ​የGoogle Gemini ማውረጃ ሊንክ 👇:https://play.google.com/store/apps/details?id=com.google.android.apps.bard  ባርድ ​🔔 የምስራች! የሙሉ ኮርስ ቪዲዮ በቅርብ ቀን! ​ስለ Google Gemini አጠቃቀም የሚረዳ ሙሉ ኮርስ ቪዲዮ እየሰራሁ ስለሆነ፣ ከሁለት ቀን በኋላ ለእናንተ እለቅላችኋለሁ! ቻናላችንን መከታተላችሁን ቀጥሉ! ​መልካም የጀሚኒ አጠቃቀም! ​#GoogleGemini #GeminiApp #VPN #TechSolution #EthiopianTech #NewVideo

👆Onstream👆 Android Phone(ለስልክ) ይሄንን ከመጫናቹ በፊት ከዚህ በፊት ስልካቹ ላይ ያለዉ አጥፉት

onstream-mobile-1.1.7-@AbenezerInTech.apk17.61 MB

አንድ ዌብሳይት ጥሩ ነው የምንለው ምን ምን ሲያካትት ነው? ድርጅቶት ወይም የግል ዌብሳይቶ መኖሩ ብቻ ብዙ ላይጠቅም ይችላል። የዲጂታል መገኛዎ ውበት ከቢሮው ውበት እኩል ሊያስጨንቆት ይገባል። ይህንን ስንል አሁን ያለው የድርጅቶ ዌብሳይት (ወደፊት የሚያሰሩት) ጥሩ ነው ለመባል ቢያንስ በእነዚህ መመዘኛዎች ተፈትኖ ማለፍ አለበት። 1. ምክንያታዊነት ዌብሳይቱ ለምንድነው ያስፈለገው? አላማው ምንድነው? ማን ይመለከትልኛል? ምን መግለጽ አለበት? የሚሉትን ጥያቄዎች በአግባቡ መመለስ አለበት። ይህ ካልሆነ በተመልካቹ ዘንድ ቅሬታ ይፈጥራል ለፍተውና ገንዘቦትን አውጥተው ያሰሩት ድረ ገጾ የሚፈለገውን ጥቅም ሳያስገኝ ይቀራል። 2. ለአጠቃቀም ቀላል ዌብሳይቶ ለአጠቃቀም ቀላል መሆን ይጠበቅበታል። ደንበኛዎ የሚፈልገውን ነገር ሳይጨናነቅ፤ ሳይጉላላ በቀላሉ ማግኘት እንዲችል ተደርጎ መሰራት ይኖርበታል። ለአጠቃቀም ቀላል ዌብሳይት ማሰራት ጥሩ ባለሞያ የሚፈልግና ዋነኛ መመዘኛ ነው። 3. ይዘት ዌብሳይቶ ምን መረጃ ይዟል? ስለድርጅቴ በአግባቡ ገልጾልኛል ወይ? ደንበኞቼ ስለ አገልግሎቴ በቀላሉ መረዳት ይችላሉ? የሚሉት ነገሮች መታሰብ ይኖርባቸዋል። የዲጂታል ይዘቶች እንደ ወረቀት ይዘቶች በጹሑፍ ብቻ ሳይሆን በግራፊክስ፤ በምስል፤ በኢንፎግራፊክስ የሚቀመጡ ጭምር ናቸው ይህም ተጠቃሚዎች በቀላሉ እንዲረዱ ያስችላቸዋል። 4. ፍጥነት ዌብሳይቶ ሲዘገይ ከኔትወርክ ችግር ብቻ ከመሰሎት ተሳስተዋል። የተሰራበት ጥራትና የተጠቀማቸው የኮዲንግ መንገዶች ለዌብሳይቱ ፍጥነት እጅግ ወሳኝ ናቸው። ስለዚህ ሥራዎትን በጥሩ ባለሞያ ካሰሩ ይበልጥ ተጠቃሚ ይሆናሉ። 5. ተግባቦት የተሰራው ዌብሳይት በኮምፒውተር ሲመለከቱት እንዲሁም በስልክና በታብሌት ሲመለከቱት በሦስቱም ላይ እንደቅርጻቸው ተግባብቶ ካልሰራ ዌብሳይቶ ጥሩ አልተሰራም ማለት ነው። በመሆኑም የድርጅቶ ዌብሳይት ከኮምፒውተር እንዲሁም ከስልክና ከታብሌት ተግባቢ መሆኑንን ማረጋገጥ ይጠበቅባችኋል። 6. በቀላሉ መገኘት (SEO) ሰዎች በተለያዩ መንገድ አገልግሎት ሲፈልጉ የእርሶን ዌብሳይት በቀላሉ ማግኘት መቻል ይጠበቅባቸዋል። ለዚህ የሚያግዙ ቴክኒካል ጉዳዮች በአግባቡ መሰራት ይጠበቅበታል። ጥራት ያለው ዌብሳይት እንዳሎት ይህንንም ማረጋገጥ ይኖርቦታል። 7. ልዩ እና የሚታወስ በጣም ስኬታማ የተባሉ ዌብሳይቶች ከሌሎች ልዩ የሚያደርጋቸውን ባህሪይ የያዙ ናቸው። የእርሶን ዌብሳይት ልዩ ለማድረግ በርካታ መንገዶችን መጠቀም ይችላሉ ለምሳሌ የዲዛይን ጥራት፣ ጥሩ ይዘት፣ ደረጃውን የጠበቀ ግራፊክስ፣ መረጃዎችና ጠቃሚ መሳሪያዎችን ማንሳት ይቻላል። የደንበኛዎትን ቀልብ ገዝተው መያዝ ከፈለጉ ዌብሳይቶ ሰዎች እነዲጎበኙት በቂ ምክንያት እንዲኖራቸው ማድረግ ይጠበቅቦታል። 8. ደኅንነቱ የተጠበቀ በዚህ ዘመን የቢሮዎት ደኅንነት ብቻ ሳይሆን በበይነ መረብ ተጠቅመው የሚያካሂዱት እንቅስቃሴዎችም ደኅንነቱ የተጠበቀ መሆን ይጠበቅበታል። ለደንበኛዎም ሆነ የእርሶ ደኅንነት እንዲሁም መረጃ የሚያስጠብቅ ጥብቅ ድረገጽ ሊኖሮት ያሻል።

Farm the $ZEE and $FOREST airdrop, spin the gacha for free prizes, and claim real crypto rewards every day. Zeeverse Mini is
Farm the $ZEE and $FOREST airdrop, spin the gacha for free prizes, and claim real crypto rewards every day. Zeeverse Mini is fast, fun, and highly addictive. Play and Win Free Rewards