cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢየሱስ ጌታ ነው

ኢየሱስ ሕይወት እንጂ ዳባ አደለም

Show more
Advertising posts
211Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

“ዘይትህ መልካም መዓዛ አለው፤ ስምህ እንደሚፈስስ ዘይት ነው፤ ስለዚህ ደናግል ወደዱህ።” — መኃልየ. 1፥3
Show all...
1
ኢየሱስ..........
Show all...
“ኖን። መንገዳችንን እንመርምርና እንፈትን፥ ወደ እግዚአብሔርም እንመለስ።” — ሰቆ. 3፥40
Show all...
👍 2
ኢየሱስ የሌለበት ባዶ ሕይወት 👉ስው ሙሉ የምሆነው የእግዚአብሔር ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ አድርጎ ስንኖር ከእሱ ጋር (ከኢየሱስ) ሕብረት ሲኖረው ብቻ ነው ከዚህ ሕይወት ውጭ የሆነ ሕይወት ሰው ሲኖረው የውስጥ ሆነ የውጭ ሕይወት ባዶ ይሆናል፥ ሰላም, ፍቅር,ደስታ, የእግዚአብሔር አብሮነት እና መንፈሳዊ በረከቶች ሁሉ ውጭ ይሆናል ምክንያቱም የእግዚአብሔር ደስታ የሆነው ኢየሱስ በሕይወቱ የለምና የሰው ልጅ በምድር ላይ የመኖር ትርጉም የሚገኘው የእግዚአብሔር አብሮነት ከሰው ጋር ሲኖረው ነው ይህንን አብሮነት የምናገኘው ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ሕብረት ሲኖረን ብቻ ነው ሰው በገንዘብና በምድር በሉት ነገሮች ሕይወትን ሙሉ ላደረጋት በፍጹም አይችልም ልትሆንም አትችልም 👉አማኑኤል 👑(እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ) የምሆነው ክርስቶስ ኢየሱስን የሕይወታችን የበላይ ስናደርገው እንዴ እርሱ ፈቃድ ስንመላለስ ብቻ ነው። እግዚአብሔር ካለቤት ሕይወት ውጭ ስንኖር ሕይወት ባዶ ትሆናለች ትርጉም የሌለበት ሕይወት ማለት ነው ባዶ ነገር ዋጋ የለውም ተጥሎ ከመጣል ውጭ ለማንም ለምንም አገልግሎት አይሰጥም። ዮሐንስ ወንጌል 15፥1 አንብቡት 👉ትርጉም ያለው ሕይወት ኢየሱስ ክርስቶስ ያለበት የመንፈስ ቅዱሰ ደስታ የሞላበት ነው። ✙ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ባለቤት መኖሪ ይሁንልን አሜን.....❤ ▷@ኢየሱስ ቤቂ ነው ◁ ▷@ኢየሱስ ቤቂ ነው ◁ Telegarm channel ኢየሱስ በቂ ነው የምለውን channel ይቀላቀሉ ❤❤❤ ሼር ሸር አድረጎ ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም አምላክ እና የዘላለም ሕይወት ነው 1ኛዮሐንስ መልእክት 5፥20 ኑ ወደዚህ የሕይወት ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Show all...
1
3
ኢየሱስ.......❤❤❤❤
Show all...
1
CLICK 👇 ንኩት በጊዜው ሁሉ ይሆናል እንኳን ሁሉ ይቅር እና የተወለድነው ራሱ እኮ በተፈቀደልን ጊዜ ነው ታድያ አሁን እየፈለግነው ያለውም ነገር ጊዜው ሲደርስ ይገኛል ! ስለዚህ አሁን ጊዜ በሰጠህ ነገር በደንብ ተጠቀምበት 🤗 @Jesuschristinheaven @Jesuschristinheaven
Show all...
1