cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

📖ከቁርአን ጋር እንኑር 📖

《يَا أَيُّهَا الَّذَ آمَنُوا اذْكُرُوا اللَّهَ ذِكْرًا كَثِيرًا وَسَبِّحُوهُ بُكْرَةً وَأَصِيلًا》 { "እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ! አላህን ሡብሀነሁ ወተዓላ ብዙ ማሥታወሥን አሥታውሡት ጠዋትና ማታም አጥሩት"} (📚 ሡረቱል አህዛብ፡41-42) ማንኛውንም ያሎትን አስታያት ወይም ሀሳብ @Semira_22🕊 በዚህ መላክ ትችላላችሁ🌹

Show more
Ethiopia10 347The language is not specifiedReligion & Spirituality94 334
Advertising posts
233
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ከቁርአን ጋር እንኑር =
Show all...
AUD-20200905-WA0038.mp34.02 MB
فتاوى زاد 224 mnk.mp35.40 MB
سلسلة كلمات- يا معشر الشباب 7 mnk.mp34.12 MB
☑️ ብዙ ሴቶች የሚዘናጉበት ነጥብ… 📍ሸኽ አልባንይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። «እግሯ ሳትሸፍን የሰገደች ሴት ሶላት ትክክል አይደለም (ተቀባይነት የለውም)። ይህንን የማያውቁ ከሆነ እንዲያውቁ ይደረጋሉ። ነገር ግን እያወቁ በመዘናጋት (እግራቸው ያልሸፈኑ ሴቶች) ሶላታቸው ውድቅ ነው።» 📕 الهدى والنور شريط (4) .... http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

📍ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ። «የነብዩን ልደት ማክበር ቢድአ ነው። ይህንን ድርጊት ለሰዎች መልካም አድርጎ የሚያቀርብና የሚያነሳሳ ሰው ሙብተዲእ ነው። በዚሁ ላይ ከቀጠለ ሲመከር ካልሰማና ወደ መውሊድ ሰዎችን በመጣራትና ሸكበማነሳሳት ተግባሩ የሚቀጥል ከሆነ ይህን ሰው ማኩረፍ ግዴታ ነው። ምክንያቱም የቢድአ ባለቤት ስለሆነ። ሙብተዲእ የሆነ ሰው ጓደኛ አድርጎ መያዝ አይቻልም።» 📝المنتقى من الفتاوى 102 http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

﴿سُبحانَ الَّذي خَلَقَ الأَزواجَ كُلَّها مِمّا تُنبِتُ الأَرضُ وَمِن أَنفُسِهِم وَمِمّا لا يَعلَمونَ﴾ - سورة #يس: ٣٦ - ٤٦ - ترتيل #محمد_أيوب -رحمه الله-
Show all...
3.63 KB
Show all...
📖ከቁርአን ጋር እንኑር 📖

《يَا أَيُّهَا الَّذَ آمَنُوا اذْكُرُوا اللَّهَ ذِكْرًا كَثِيرًا وَسَبِّحُوهُ بُكْرَةً وَأَصِيلًا》 { "እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ! አላህን ሡብሀነሁ ወተዓላ ብዙ ማሥታወሥን አሥታውሡት ጠዋትና ማታም አጥሩት"} (📚 ሡረቱል አህዛብ፡41-42) ማንኛውንም ያሎትን አስታያት ወይም ሀሳብ @Semira_22🕊 በዚህ መላክ ትችላላችሁ🌹

🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿 📜መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ። 1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ? https://t.me/IbnuMunewor/893 2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ https://t.me/IbnuMunewor/869 3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ? https://t.me/IbnuMunewor/876 4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!} https://t.me/IbnuMunewor/884 5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ https://t.me/IbnuMunewor/2227 6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ https://t.me/IbnuMunewor/2214 7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ! https://t.me/IbnuMunewor/2261 8, ዓሹራን ለመውሊድ? https://t.me/IbnuMunewor/2269 9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ! https://t.me/IbnuMunewor/2294 10, በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ? https://t.me/IbnuMunewor/882 11, መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም! https://t.me/IbnuMunewor/2298 12, መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው! https://t.me/IbnuMunewor/886 13, እውን የሡወይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል? https://t.me/IbnuMunewor/2234 14, ሸውካኒ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት) https://t.me/IbnuMunewor/898 15, ሲዩጢ፣ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ https://t.me/IbnuMunewor/2277 16, እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል? https://t.me/IbnuMunewor/878 17, በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ https://t.me/IbnuMunewor/34 18, ከ“ወሃብዮች” በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች https://t.me/IbnuMunewor/1624 19, መውሊድ ተከሽኖ https://t.me/IbnuMunewor/2309 20, ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው? https://t.me/IbnuMunewor/918 21, መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻው ምሽግ https://t.me/IbnuMunewor/2302
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ? ሌላ የመውሊድ ራስ ምታት ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ መውሊድ በኢስላም መሰረት እንደሌለው ከሚያመላክቱ ማስረጃዎች አንዱ ታሪክ ነው። ነብዩ ﷺ በምን ወር ተወለዱ? በስንተኛው ቀን? በስንት አመት? ለነዚህ ጥያቄዎች የሚኖረን መልስ በራሱ የመውሊድን በዓል አላስፈላጊነትና መሰረት-አልባነት ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል። 1. የተወለዱበትን አመት በተመለከተ በዝሆኑ አመት ማለትም የሐበሻው አብረሀ ከዕባን ለማፍረስ በዝሆን የታጀበ ሰራዊት ይዞ የዘመተበት አመት ነው። ይህም እ.ኤ.አ በ 570 ወይም 571 ማለት ነው። በታዋቂዎቹ የሱንና ኪታቦች ውስጥ ይህን የሚያመላክት መረጃ ባይኖርም በኢብኑ ዐባስ ስም በይሀቂ የዘገቡት ግን አለ። ግና ይህም ቢሆን ሰነዱ መጠነኛ ውዝግብ አለበት። “በዝሆኑ አመት በየትኛው ጊዜ?” የሚለው እራሱ የተለያዩ ሀሳቦች ተሰንዝረውበታል። ለምሳሌ ነብዩ ﷺ የተወለዱት፡- 1.1. በዘመቻው እለት ነው የሚል ሰነድ አልባ ዘገባ ከኢብኑ ዐባስ ተዘግቧል። 1.2. ከዝሆኑ ዘመቻ ከወር በኋላ ነው ተብሏል። 1.3. ከዝሆኑ ዘመቻ ከ40 ቀን በኋላ ነው ተብሏል። 1.4. ከዝሆኑ ዘመቻ ከ 50 ቀን በኋላ ነው ተብሏል። [አልኢስቲዓብ፡ 1/30] የዝሆኑ ዘመቻ ሙሐረም 13 እንደተካሄደ አልኸዋሪዝሚና ሌሎችም የጠቀሱ ሲሆን ሌሎች ደግሞ “የለም ረቢዑል አወል ነው” ይላሉ። የነዚህን ሀሳብ ከግምት ካስገባን 8 የተለያዩ ሃሳቦች ኖሩ ማለት ነው። በሙሐረም ከሆነ አራት፣ በረቢዑል አወል ከሆነ ደግሞ ሌላ አራት። በድምሩ ስምንት። 2. “በምን ወር ተወለዱ?” ለሚለውም ብዙ ሀሳቦች ተነስተዋል። 3.1. በሶፈር ወር ነው ያሉ አሉ። 3.2. በረመዷን ወር ነው ያሉ አሉ። ይሄ ሀሳብ ከታዋቂው የታሪክ ምሁር ዙበይር ኢብኑል በካር (256 ሂ.) እና ከሌሎችም ተላልፏል።…

🎧 ራሀቱል ቀልብ 💎 ▬▬▬▬๑۩🅡۩๑▬▬▬▬▬ https://t.me/Rahetulqelb
Show all...
سورة الرعد - حمد دغريري.mp38.71 MB
00:34
Video unavailableShow in Telegram
ቁርዓን እየቀራን እያለ ሱጁድ የሚያስወርዱ አንቀፆች በደረስን ጊዜ ሱጁድ ከወርድን ቡኋላ እናሰላምታለን??? መልስ ቁርዓን እየቀራን ሱጁድ የሚያስወርዱ አንቀፅ በደረስን ጊዜ ሱጁድ ልንወርድ ስንል አሏህ አክበር እንላለን ከሱጁድ ሲነሱ ተክቢራ የለዉም ሰላምታ ወይም ማሰላመት የለዉም ምክንያቱም ከነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አልተገኘም ሰዉየዉ ሶላት ዉስጥ እስካልሆነ ድረስ ሶላት ዉስጥ ከሆነ ወደ ሱጁድ ሲወርድ አሏህ አክበር ማለት ግዴታ ይሆንበታል ከሱጁድ ሲነሳ አሏህ አክበር ማለት ግዴታ ይሆንበታል ተንቢህ 👇👇 1, ቁርዓን እየቀራን ሱጁድ የሚያስወርድ አንቀፅ ስንደርስ ሱጁድ የምንወርደዉ አንድ ጊዜ ብቻ ነዉ ሁለት ጊዜ አይደለም 2, ቁርዓን እየቀራን ሱጁድ የሚያስወርድ አንቀፅ በደረስን ጊዜ ሱጁድ ስንወርድ ሱብሀነረቢል አእላ ማለት እንችላለን 3, ማሰላመት የለዉም 4, ዉዱዕ ሳይኖረን በጀዋል ወይም በሂፍዝ ቁርዓን እየቀራን ሱጁድ የሚያስወርድ አንቀፅ ብንደርስ ሱጁደቲላዋ ለመዉረድ ዉዱዕ መኖር ሸርጥ አይደለም ሱጁዱ ቲላዋ እንደ ሶላት ነዉ ያሉ ኡለሞች ከመኖራቸዉጋ በላጩ በዉዱዕ ቢቀራ እና በዉዱዕ ሱጁደቲላዋ ቢርድ በላጭ ነዉ 5 ሴት ልጅ ከቤቷ ፀጉሯን እጆቿን እግሮቿን ተገላልጣ ቁርዓን እየቀራች እያለ ሱጁድ የሚያስወርድ አንቀፅ ብትደርስ ለሶላት እንደምትሸፋፈነዉ ሁኗ ተሸፋፍና መዉረድ አይጠበቅባትም እንደለ በለበሰችዉ ሱጁድ መዉረድ ትችላለች , ወሏሁ አእለም 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
Show all...
8.41 KB