cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Top photos

በዚህ ቻናል ምርጥ ፣ ምርጥ ፎቶዎችን በመልቀቅ ያጋሩን!!!!! እንዲሁም አሪፍ ዘፈኖችን ይስሙ እናም edit ምናምን Any comments 👉@Elsanawit8 @Nabiliye @Enu_pic

Show more
Ethiopia9 814Amharic7 692The category is not specified
Advertising posts
220
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-1330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ግልፅ እኮ ነው 😌😭
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ግልፅ እኮ ነው 😌😭
Show all...
hmmm😌ena endesu atlim
Show all...
®️Sico_Trick

Boost this channel to enable it to post stories.

Repost from N/a
#My ሀበሻ people say that "ስምን መልአክ ያወጣዋል" and u hear names like #አልጋነሽ No way that's from an angle. #መልአክ ከሆነም either he owns a pension or he a pedophile 💀😂 @lifeofenu
Show all...
ማነው ጥፋተኛማች ,አስለቃሽ (አልቃሽ) ምን አለ ብታየኝ ሀጢያት ከምገባ ወይ በቃሽ ብትለኝ ግራ ከምጋባ መኖርን ብጀምር ከሰው ተግባብቼ ለኔ ሰው ብትሰጠኝ የምነግረው አጥቼ የሚሰማኝ ቢኖረር አለሁሽ የሚለኝ አልገባ ግብ ግብ ካንተ ሙግት የለኝ ተስፋ ብትዘራብኝ በሰው ተመስለክ አመሠሰግን ነበር እስከማታ ድረስ እንሂድ አልልም የሚረዳኝ ቢኖር ሞትን አልመኝም አምሳልክ ሰው ቢኖር ገመድም አልሰቅል ሸክም አውራጅ ቢኖር ተውውውው ሀጢያተኛ አትበለኝ ነብሴን ስለቀማሁ ገመድን ሰቅዮ አይን ስላደማሁ መኖር ሳይደንቃች ሞትን ለሚያሰሉ ዛሬ አይዞሽ ከብዳቸው ያልፋል አቅቷቸው ለኔ ህይወት ማለፍ አልቃሽ አስለቃሾች ተጠያቂ ናቸው አይዞሽን ሸሽገው ከኔ መራቃቸው ልክ ሞተች ሲባል ወርቃቸውን ሽጠው ዝክር ማብላታቸው እንሂድ ስላቸው like ማረጋቸው   ✍@Nahomawit9sena @tbebawit3 @tbebawit3 @tbebawit3    share 🙏🙏

2
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
አውሩ እንጂ 😂🫶
Show all...
Repost from N/a
ታኛሽ ወንድሜን አካባቢ ሳይንስ አስጠንቼው ስጨርስ ወተት ኬት ይገኛል ብዬ ስጠይቀው..? እሱ :- ከሱቅ #እኔ ብቻ ነኝ ግን ታናናሾቼን ማስጠናት የሰለቸኝ😒😭😭 @Lifeofenu
Show all...
Repost from N/a
ማንን ካጣህ ነው መኖር ኣልችልም ብለህ የምታስበው           እናቴን           አባቴን           አያቴን           ልጄን           ባሌን           ሚስቴን            ፍቅረኛዬን            ጓደኛዬን            እህቴን            ወንድሜን°°° ወዘተ ነገር ግን አስተውል እነዚን ሁሉ አጥተህ መኖር ትችላለህ የምትሞተው እራስህን ያጣህ ለት ብቻ ነው እናም በትክክል መኖር ከፈለክ እራስህን አንዳታጣ😊 መልካም ቀን ይሁንላችሁ🙌 @Elsanawit8
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.