en
Feedback
መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹

መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹

Open in Telegram

ለእያንዳንዱ ችግሮቻቹ መፍትሔ የምታገኙበት የጥበብ ቻናል ነው🇪🇹 ይደውሉልን ያማክሩን

Show more
1 977
Subscribers
No data24 hours
+147 days
+3330 days
Posts Archive
@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ====እግረ መልስ ፣ፍታህወአድኖህ==== የሚከተለው ታላቅ አስማት በመጠን ትንሽ ቢመስልም ሀይሉ ግን አስደናቂ ነው።አስማት አስማትነቱ እያንዳንዱ ፊደላትና ሙሉ ስም ወይም አስማት በትክክል ያለ ምንም ግድፈት የተፃፈ ከሆነ ነዉ።ይህ የሚከተለው አስማት ያለ ምንም ግድፈት ነው። ፍፁም ፍቱን ነዉ አስማቱ ። አስማቱ ጥቅሞቹ ወይም ገቢሮቹ የሚከተሉት ናቸዉ። "አምዲዲክ ዲኦ ዲኦ ዬሱስ" ገቢሮቹ፡ 1-ጥሎ የሄደሰዉ ተመልሶ እንዲመጣ በቀኝ መዳፍህ ላይ አስማቱን በእኩለ ለሊት ሰባት ግዜ ወይም አርባ ዘጠኝ ግዜ ድገም እና በደገምክበት መዳፍህ የቤትህን መስኮት የታችኛዉን ክፍል መታመታ አድርግ ሰባት ግዜ ። 2-ማንኛዉንም ድግምት እርግማን ለማክሸፍ እንዲሁም የተሰማህን ህመም ለመፈወስ ለአንተም ይሁን ለሌሎች ማድረግ ብትፈልግ አስማቱን በጭንቅላት መሀል አናት ላይ ሰባት ወይም አርባ ዘጠኝ ግዜ ደግመህ እፍ እፍ በልበት ።ለአንተ ከሆነ ሌሎች እንዲያ ያድርጉልህ ። 3-እባብ ባየህ ግዜ እንዳይነድፍህ እንዳይተናኮልህ ሦስት ግዜ አስማቱን በል ወይም በመፋቂያ ወይም በአንድ ነገር ላይ አስማቱን አርባ ዘጠኝ ግዜ ደግመህ በኪስህ ያዝ። 4-ይህንን አስማት የምንጭ ውሀ ቀድተህ በቃ አድርገህ ወይም በአዲስ መስታወት ላይ አርባ ዘጠኝ ግዜ ብትደግም የጠላትህን መልክ በውሃው ውስጥ ወይም በመስታወት ላይ ያሳይሀል። **የዚህ አስማት እና ገቢሮቹ ዋና ሚስጥራዊ ቁልፍ አስማቱን በምትደግም ግዜ በማንሾካሾክ ድምፅ ብቻነው የሚደገመው።በፍፁም ከፍ ባለድምፅ ቢደገም አይሰራም።ቁልፉ በማንሾካሾክ መድገም ነው። @ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ገንዘብ ወስዶ አልመልስ ላለ ሠው የሚሆን ግሩም የሆነ ጥበብ ስላለ በመነጋገር ውሰዱ የጥይት ለየት ያለ ጥበብ አለ አሰራሩ ቀለል የለ በብዙ አይነት ስላለ መውሰድ ትችላላቹሁ @ayne_kulu

ውድ የዕፀ ደብተራ ተከታታዮች በመፋቅያ የሚሠራ መስተፋቅር መካከል አንዱ ይሄ ነው፡፡ አቃኒ ወይም መምኤሉ ወይም አብዛኛዎቻችን የምናውቀው በችፍርግ ግን አንድ በቀል በሆነ የሚሰራ ነው፡፡ ቀን በቀን
ውድ የዕፀ ደብተራ ተከታታዮች በመፋቅያ የሚሠራ መስተፋቅር መካከል አንዱ ይሄ ነው፡፡ አቃኒ ወይም መምኤሉ ወይም አብዛኛዎቻችን የምናውቀው በችፍርግ ግን አንድ በቀል በሆነ የሚሰራ ነው፡፡ ቀን በቀን የምነለቃቸውን ጥበቦች ለማግኘት #Join #join @debtra

ዐይነ ጥላ --------- ብዙዎቻቹ በውስጥ መስመር ጥያቄ እያቀረባቹህልኝ ነው ይሄ ችግር አለብኝ እያላቹህ ዐለም ላይ 30% ችግር በዐይነ ጥላ ነው ሚከሰተው ፩ ትዳር ሳይኖረን እድሜያችን እንዲባክን ያደርጋል ፪ የፍቅር ጓደኛ እዳንይዝ ፫ ጥሩ ነገር ሲገጥመን ቀድሞ በመግባት ያበላሻል ፬ ስርተን እዳከብር እድከስር ፭ ተምረን እዳይገባን እድንረሳ ፮ ብር ስንይዝ እዲባክን ሳናቀው እንዲያልቅ ፯ ትዳር እንዲፈርስ ፰ ዕድል ወደኛ ከመጣ እዲከሽፍ እንዲበላሽ ያረጋል ጊዜያችንን በዋዛ በፈዛዛ እዲያልቅ ያደርጋል በሱስ አዙሪት ውስጥ እድንኖር ያደርጋል ተስፋችን እዲሞጠጥ ተምረን ተመርቀን ስራ በማሳጣት ተስፋ እድንቆርጥ የህይወት ለዛ የሚያሳጣ እዳጠቃላይ በነገሮች ላይ ቀድሞ በመግባት ህይወታችንን ምስቅልቅሉ እዲወጣ የሚያደርግ መንፈስ ነው። ባጠቃላይ ብዙ ያልጠቀስኳቸውንም ያደርጋል ጥያቄ ካላቹህ በውስጥ መስመር አናግሩኝ ለናተ ይጠቅማል ያስተምራል ያልናቸውን ልንረዳቹህ ዝግጁ ነን ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ sher ያድርጉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

‼️#ለጠላት_መፍዝዝ‼️ @ayne_kulu 🇪🇹 በስመ አብ ወወልድ መወንፈስ ቅዱስ፩ዱ አምላክ ጸሎት በእንተ መክምዝ መፍዝዝ ወመደንግዝ #ሁዝ ፫ጊዜ #አላዝዝ ፫ጊዜ #አንበዝብዝ ፫ ጊዜ #አቅበዝብዝ ፫ጊዜ እለ ይመጽኡ ኀቤየ በመዓልት ወበሌሊት በሠርክ ወበነግህ እለ ይመጽኡ በምሥራቅ ወበ ምዕራብ በሰሜን ወበ ደቡብ ጸዋርያነ ወልታ ወኵይናት ወኩሎሙ ወዱለተኛ ይቁሙ በዘ ሐለው ወኢይቅረቡ ኀቤየ ለገብርከ እገሌ........ #ገቢር፦ 1ኛ,#ጠላት እንዳይነካህ ምንገድ እንዲቀናህ በ፯ ጠጠር ፯ ጊዜ ደግመህ አራቱን በአራቱ መአዝን ጥለህ ሥስቱን በግራ ኪስህ ብትይዝ #ለጠላት_ፍቱን_ውእቱ 2ኛ,#ለመንገድ ወይም ወደጌታህ ቤት ብትሄድ በቅብዓ ቅዱስ ፯ጊዜ ደግመህ ግንባርህን በስሱ ተቀብተህ ብትሔድ #ለመንገድ_ፍቱን_ውእቱ 3ኛ,#ጠላት_ቢነሳብህ በአመድ በግራ እጅ መዳፍህ ይዘሀ በግራ ጎንህ ተኝተህ ፵፱ ጊዜ ደግመህ በቀኝ ጎንህ ተነስተህ ወደ ውጭ ወጥተህ ወደ ምዕራብ ዞረህ የያዝከውን አመድ ለነፋስ በትሰጥ #ለጠላት_ፍቱን_ውእቱ 4ኛ,#ለሌባ ፯ ጊዜ በአመድ ደግመህ ግቢህን ብትረጭ #ለሌባ_ፍቱን_ውእቱ 5ኛ,#ለሙግት_ለክርክር በነጭ ወረቀት በቀይ ቀለም ክብ አድርገህ ጽፈሕ ይዘህ ወደ ችሎት ብትሄድ #ለሙግት_ወለክርክር  #ይከውን። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️የምሰጣቸው አገልግሎቶች ‼️ @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 ⭕️1.ለሀብት 2.ለለምፅ ና እንቅርት 3.ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 4.ለልሳነ ሰዕብ 5.ለሕልመ ሌሊት 6.ለመካን(ልጅ እንቢ ላለው) 7.ለመክስተ ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 8.ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያደርግ) 9.ለመድፍነ ፀር (ጠላት እንዳይናገረን) 10.ለመፍትሔ ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት ና ለተሰለበበት ) 11.ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ እንዲፈዝ እንዲደነግዝ) 12.ለሙግት በፍርድ ቤት እንዳንረታ 13.ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 14.ለማድያት ፣ ጭንት ፤ ፎረፎር ና ቋቁቻ 15.ለምሩቃን ሥራ እንዲቀጠሩ 16.ለምስያጥ ለገበያ ገበያ እንዲቀናን ፣ እንድናገኝ ና ቶሎ ቶሎ እንዲሸጥልን ) 17.ለምቀኝ ና ተንኮለኛ መከላከያ 18.ለምች ና ወስፋት 19.ለሣንባ ነቀርሳ 20.ለሪህ በሽታ 21.ለራእይ (በሕልም የሚያሳይ) 22.ለሰላቢ መከላከያ ና መመለስ 23.ለሳንባ ና ገበት 24.ለስንፈት ወሲብ 25.ለስኳር ህመም 26.ለሻህኝ ነሠ ፈንጣጣ 27.ለሽንት ማጥ 28.ለቁራኛ 29.ለቁርጥማት ና ለውጋት 30.ለከፍተኛ ቄርጠት 31.ለቂጥኝ 32.ለቆዳ በሽታዎች 33.ለበረከት ነገር ሁሉ በረከት ና ረድኤት እንዲናረው) 34.ለቡዳ 35.ለቡግር ና ችፌ 36.ለተመለጠ ፀጉር ማብቀያ 37.ለተመረዘ ቁስል 38.ለተቅማጥ ፣ ለከፍተኛ መስመለስ ና ማቅለሽለሽ 39.ለተደገመበት መሬት ዕህል እንዳይበቅልበት 40.ለነስር ና ሳይነስ 41.ለነቀርሳ 42.ለአስም 43.ለአዙሪት 44.ለአፍ ጠረን 45.ለአፍንጫ ጠረን 46.ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) https://t.me/debtra1 @debtra 🇪🇹 47.ለእግር ጠረን 48.ለከበሮ 49.ለከፍተኛ ራስ ምትሀት 50.ለኪንታሮት 50.ለወር አበባ ችግር 51.ለወፍ 52.ለውጋት 53.ለውጥረትና ለአዕምሮ ጭንቀት 54.ለዓይነ ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 55.ለዓይን ህመም 56.ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ ለሚጠላ 57.ለደም ብዛት ና ስኳር 58.ለደም ግፊት 59.ለዱላ፣ ለመርጠቢያ ና ድንጋይ የማያስመታ 60.ለድምፅ መታፈን 61.ለገርጋሪ መንፈስ 62.ለጉልበት ድርቀት ና ሌሎች መገጣጠሚያ 63.ለጋኔን ና ለተለያዩ የዛር መንፈሶች 64.ለግርማ ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን ና እንድንሰማ) 65.ለጡት እብጠት 66.ለጥርስ ህመም 67.ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 68.ለጨብጥ ና ፈንጦ 69.ለጽሑፍ ለስእል ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ሁሉ 70.ፊንጢጣ አየወጣ ለሚያሸግራችሁ 71.ለፀር (ለጠላት) 72.ሌሊት በእንቅልፍ ሳለ በመኝታ ላይ ሽንት ለሚያመልጠው 73.ልቡን ለሚያመው 74.ሕገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ/እንዳትሄድ የሚያስር) 75.መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው እንዲመለሱ) 76.መስተፋቅር (ለአንድ ለሕዝብ 77.መንስኤ እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ ለቀጠነ) 78.መንድግ (በገበያ ገንዘብ ማግኛ) መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ የሚከላከል) 79.መፍትሔ ሥረራዮች 80.ማስተባርር ለመሻር (ከጠላት ሀገር ለቃን እንድን ጠፋ የተደገመን መሻር) 81.ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 82.ምስሀበ ነዋይ(የገንዘብ መስተፋቅር) 83.ራሱን ስቶ በስቃይ ለሚኖር 84.ቁማር እንዳንበላ የሚረዳ 85.ታማሚ ውሻ ለነከሰው 86.ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 87.ንብረት ና ቦታ ለመሸጥ 88.አንደርቢ መከላከያ 89.እሳት ለፈጀው 90.እባብ ለነደፈው 91.እንሳት እየሞቱበት ለተቸገረ 92.እንቅልፍ ለሚብዛት ና ላጣ 93.እግሩ ለሚነቃ 94.እግሩ ለሚገማ (ለሚሸት) 95.እግሩ ላበጠ 96.ከመጠጥ ለመላቀቅ 97.ከሰው ለሚገለል ለማያቀየጥ 98.ከሹመታችን እንዳንሻር ና ቶሎ እንድንሾም 99.ከአጫሽነት ለመላቀቅ 100.ክብደት ለመቀነስ 101.ክብደት/ውፍረት ለመጨመር 102.ኮሶ ለሚያሰቃየው 103.ዓቃቤ_ርእስ 104.ዓይን አከባቢ ውጥረት ካለ 105.ዕጣ እንድናሸንፍ የሚያግዝ 106.ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ የሚያግዝ) 107.የልብ ሃሳብ እንዲፈፀም የሚረዳ 108.የሆድ መረበሽ ና ፍራት ፍራት ማለት 109.የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም ና ሥራይ 110.የመተዳደሪያ ዕጣ መለየት 111.የመኖሪያ ቦታ ና ክፍል 112.የባት ና ጡንቻ ህመም 113.የተቀበረ ሟርት ማውጫ 114.የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች 115.የአንገትና ትከሻ ህመም 116.የከረመ ደረቅ ሳል 117.የከፋ የሆድ ድርቀት 118.የወገብ ህመም 119.የወገብ መንሸራተት ካለ 120.የጋብቻ ኮከብ ቆጠራ 121.ደም ለሚበዛባት ሴት 122.ጆሮው ለደነቆረ 123.ጉዳይ ለማስፈፀምያ 124.ጥላ ወጊ መከላከያ 125.ጸሎተ_ዕለታት https://t.me/debtra1 ያማክሩ‼️ @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹 ‼️‼️‼️‼️‼️ ⭕️1.ለሀብት 2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን 3.ለመስተፋቅር 4.ለማንኛውም በሽታ 5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ 6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር 7.ለግርማ ሞገስ 8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ 9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ 10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ 11.ብልት ማሳደጊያ 12.ለስንፈተ ወሲብ 13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን 14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል) 15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም 16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ 17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ 18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ 19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ 20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ 21.ለውፍረት 22.ለቅጥነት 23.ለስልጣን መጨመርያ 24.ለጥላ ወጊ 25.ለህዝብ ፍቅር 26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ 27.የሴት ድንግልና መመለሻ 28.ለቁማር 29.ደፋር ለመሆን 30. ህልም እንፈታለን 31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ 32.ለመካን 33.ዝናብ ለማዝነብ 34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር 35.መንፈሶችን ለማዘዝ 36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር 37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ 38.ለማንኛውም የስራ አይነት እድል እጣ 39.ለመሠውር ( ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመውጣት 40.ለሎተሪ 41.ለእቁብ 42.ህገ ጠብቅ (ፍቅረኛ ወደ ሌላ እንዳትሔድ) 43. ራስን ትቶ በስቃይ ለሚኖር 44.ለንቃተ ህሊና ለብቸኝነት ስሜት @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️ሰው ሁሉ እንዲወድክ‼️ ‼️ወንዱም ሴቱም ባንተ እንዲደነቅ እንዲገረም ቀኑን ሙሉ አንተን ሲያክ ከሰው ሁሉ ተወዳጅ እና ልዩ እድለኛ ሰው መሆን ከፈለክ እንሆ ይሄን ጥበብ ተጠቀም። @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ፍቅረ ሰብእ አስማቲሁ ወአስማተ ኃይላቲሁ ለእግዚአብሔር ዓቢይ ሃሃሃኤል አድናኤል ኤላኤል ላላላኤል አምላኤል ምላኤል ሓሓሓኤል ሐራዋኤል ማማማኤል ማሚመ ኑደኤል ሣሣሣኤል ራራራኤል ራሙኤል ኅደታኤል ቃቃቃኤል ቅላኤኤል ቀፍኤል ቀእታምኤል ባባባኤል ባቱኤል ታታታኤል ቱታኤል ኃኃኃኤል ኄርናኤል ኅብቋኤል ናናናኤል ናርናኤል ናቱኤል ናሙኤል ኣኣኣኤል አኤል አክስብኤል ካካካኤል ካኤል ዋዋዋኤል ውናኤል ዘዘዘናፌል ያያያኤል ያሰራኤል ያናኤድ ደደደኤል ድማህል ጋጋጋኤል ጉጋኤል ጋቱኤል ጣጣኤል ጣኤል ጤንጓኤል ጳጳጳኤል አርጳኤል ጻጻጻኤል ጻቱኤል ፃፃፃኤል ፀበርትናኤል ፋፋፋኤል ፍትሥጋኤል ፈልፈላኤል ፍትሐናኤል ፓፓፓኤል ቈቍቍቋቋኤል ኰኵኵኳኳኤል ጐጕጕጓጕኤል ኈኍኍኋኋኤል ኋኋኋራቱኤል ካኤል አድናሌል በኃይለ እሉ ቃላት ኤድኤል ደሙራኤል ወበኃይለ እሉ አስማተ ኃይላት ክቡራት ተማኅፀንኩ ከመ ተሀበኒ ሞገሰ ወሥልጣነ ክብር ወገዕል ተፋቅሮተ ጸጋ ዘኢይማስን በኀበ ኵሉ በቅድሜከ እንዚኦ ወበቅድመ ኵሉ ሰብእ ወጸግወኒ ሀብተ ተፋቅሮ ሠናየ በቅድመ ኵሉ ፍጥረት ወኢታስተኃፍረኒ እምዘይትቃረነኒ ወሠውረኒ እመልእልተ ርእስየ እምዓይነ ኵሎሙ ሰብእ ጸላእትየ እኩያን ሊተ ለገብርከ...... ፩ ስሙ ለእግዚአብሔር አኽያ ሸራህያ በራኽያ ኤልሻዳይ ጸባኦት አዶናይ ዴንግአልፋ ወዖ አሌፍ ቤት ጋሜል ፩ ስሙ ለእግዚአብሄር እእተ ዋተራ አክራ ማለዮ ፓራ ፓእት አርጋግ ዳሌጥ ሄ ዋው። ፩ ስሙ ለእግዚአብሄር ማስያስ በትረያሬክ ዩድ ከፍ ላሜድ ፩ ስሙ ለእግዚአብሄር አስኪሊላ እስክ ጸላዝዮን ሰሎም ዔ ፌ ጻ ዴ ፩ ስሙ ለእግዚአብሔር ዐማኑኤል ዓሣ እእሶን ቃር ድአቡጣ ዓሣማኅሶን አፍርዮን ፍቅረ ጽዮን ታውለትቅረብ ሰዕለትየ ኅቤከ እግዚአ ኵናኤል ደናኤል አርጋኤክ ግሙናኤል ዮሴድ። ቃኤል በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቃልከ መለኮታዊ ወበመስቀልከ ሰላማዊ ተማኅፀንኩ ሀበኒ ሞገሰ ክብረ ወብዕለ ወጸጋ ዘኢይት ወሰን በኵሉ መዋዕለ ሕይወትየ በቅድመ ኵሉ ሳብአ ዓለም ወጸግወኒ ሀብተ ተፋቅሮ ሠናይ ወኢታስተሐፍረኒ እምተስፋየ አርትዕ ወክሥት ነገረ ሀብትየ ሊተ ለገብርከ.... ሎአደድ አሎደድ ኤልደደ ሜልዳድ ማር ወምድር ማር ማአብር አንተ፤ አንተ ውእቱ ቃለ እግዚአብሔር ኃያል ዘአስተፋቀርኮሙ ለሰማያት ወምድር ዮምኒ ከማሁ አስተፋቅረኒ ምስለ ንንት ወፈድፋደሰ ምስለ እገሌ አስተፋቅረኒ ሊተ ለገብርከ.... ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️ ‼️ገቢሩ ‼️; ፍየለ ፈጅ :ሎሚ :ምስርች: የዋርካ:የ ክትክታ:የእንቧጮ :የበለስ :የጅብ ምርኩዝ :የዋንዛ :የቀጋ ተቀጽላቸውን ፯ ጊዜ ደግመህ ያዝ። ዓዲ; በምራቅ 49 ጊዜ ድገም ቅባዕ ገጸከ እግዚኦ እግዚእነን ስምዐኒ አምላኪየ ስእለትየን ደምር። ዓዲ; ፩ ፩ ጊዜ በ፬ ጊዜያት በነግህ በሠርክ በንዋም በመንፈቀ ሌሊት ከአዲስ ሸህላ አፍ በጥርስህ እየሸረፍህ ፍቅር ወሰላም ሊተ ለገብርከ እገሌ እያልህ ድገም። በቀይ ቀለም ጽፈህ ያዝ። ♨️ሳትጠራጠር ሞክረው ትለወጥበታለክ። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፨፨፨ለሰው ዓይን ፣ለስራይ፣እጀሰብ እና ማንኛውም ክፉ ነገር ለተደረገበት ማወቂያ እና የተደረገውን ማንሻ መፍቻ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ _______ ይህ ቀላል የሚመስል ግና ታላቅ ጠቀሜታ ያለው አገባበር ሀይማኖት እና እውቀት ማንነት ሳይገድበው ለሁሉ የሰው ልጅ የሚበጅ የተፈተነ ከአባቶቻችን የተላለፈልን ጥበብ ነው። የሚያውቀው ግን ጥቂት ሰው ነው እነሱም ለሌላው ብዙ ገንዘብ እያስከፈሉ ያተርፋሉ። ዛሬ እነሆ የፈጣሪን ነገር ለፍጥረቱ ይሆን ዘንድ ተሰጥቷችሗልና አምላክን እያመሰገናችሁ ተጠቀሙ ልጆቼ። ማንም ሰው በዚህ እውቀት አውቅልሃለሁ ብሎ ለሌላ ሰው በገንዘብ እንዳያደርግ ውግዝ ነው። ይህም በልጅ ልጅ የፀና ነው። _______ አገባበር- 1-አንድ እንቁላል በእጅህ ይዘህ በአፍህ በጉንጭህ አረቄ ይዘህ ወይም በዕቃ አድርገህ ይዘህ እንቁላሉን እርጨው ወይም አፍ እፍ በልበት አረቄውን። 2-ለክርስቲያን በእንቁላሉ ምስለ መስቀል አድርግ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለህ። -ለሙስሊም ደግሞ እንቁላሉ ለይ አረቄውን ትንሽ ከረጨህበት በሗላ እንቁላሉን ወደአፍህ አቅርበህ ቢስሚላሂ ሮህማኒረሂም በልበት ሶስት ጊዜ። 3-አሁን እንቁላሉን ከራስ አናትህ እስከ እግር ጥፍርህ ከፊት እና ሗላ አካልህን እያሻሸህው የምትከተለውን የሀይማኖት ማንኛውንም ፀሎት ፀልይ። በመሀል በመሃል ሁለት ሶስቴ እንቁላሉ ላይ አረቄ እፍ እፍ በልበት ወይም እርጭበት። 4-ሰውነትህን በእንቁላሉ በደንብ አሻሽተህ ከጨረስክ በሗላ በብርጭቆ ንፁህ ውሃ አድርገህ እና ትንሽ ጨው ጨምረህበት ወዲያው እንቁላሉን በብርጭቆው ውስጥ ስበረው። 5-ስራይ ካለብህ ፣የሰው አይን ካለብህ እና ጠላትህ ድጋም ስራይ ካደረገብህ የተሰበረው እንቁላል የውስጡ በብርጭቆው ውሃ ውስጥ ሌላ የተለየ ቀለም ቀይ አረንጓዴ ሌላ ቀለም ሁኖ ነው የሚታየው። ይህ ማለት ስራይ ድጋም ወይም የሰው አይን ተውሎብሐል ማለት ነው። ***ሰውነትህን በእንቁላሉ እያሻሸህ ድንገት በመሀል እንቁላሉ ከፈነዳ ከተሰበረ እጅግ መጥፎ መንፈስ ውሎብሃል ማለት ነው በእርግጥ። ከላይ የተገለፀው የእንቁላል አስኳል ቀለም ከወጣ ከታየ ወይም እንቁላሉ ደጋግሞ በመሀል ከተሰበረ ወዲያው የሚከተለውን አስማተ ፀሎት በክታብ ፅፈህ እራስህ በአንገትህ አድርግ ለአርባ ቀን። በግራ እጅህም ቀይ ክር እሰር ለሰባት ቀን። "አል አዚዝ፡ አል ጀባር ፡ አል ሙተከቢር፡ላኢላህ፡ ኢላህዋ፡ አል ዓሊሙ ፡አል ሙልቀዩብ፡ አል ሙተከሊም፡ አልሐኪ፡ አለ ሐፊል፡ ዝንተ፡ ድግም፡ አድህኖ፡ ሊ፡ ገቢር፡ ለእከሌ እስመ እም እከሊት። አሚን አሚን አሚን።" ከላይ የገለፅኩት ለራስህም ለባልንጀራህም ማድረግ ትችላለህ። ይህ የተፈተነ እሙን ነው ልጆቼ። @ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ከላይኛው የቀጠለ ሌባ መርቶ የሚያሲዝ
ከላይኛው የቀጠለ ሌባ መርቶ የሚያሲዝ

፲፰ ሌባ መርቶ የሚያሲዝ አብነት
፲፰ ሌባ መርቶ የሚያሲዝ አብነት

መድሐኒት ጆሮው ውስጥ ትል ለገባበትና ለደነቆረ @debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መድሐኒት ጆሮው ውስጥ ትል ለገባበትና ለደነቆረ @debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

እብድ ውሻ እና እና እባብ ለነከሰው መድኃኒት @debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እብድ ውሻ እና እና እባብ ለነከሰው መድኃኒት @debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ለጸጉር መፍትሄዎች በተለያዩ እጽዋቶች @debtra 🇪🇹🇪🇹 @debtra 🇪🇹🇪🇹
ለጸጉር መፍትሄዎች በተለያዩ እጽዋቶች @debtra 🇪🇹🇪🇹 @debtra 🇪🇹🇪🇹

ሕዝበ መስተፋቅር ወግርማ ሞገስ @debtra 🇪🇹🇪🇹 @debtra 🇪🇹🇪🇹
ሕዝበ መስተፋቅር ወግርማ ሞገስ @debtra 🇪🇹🇪🇹 @debtra 🇪🇹🇪🇹

አፍዝዝ አደንግዝ @debtra 🇪🇹🇪🇹 @debtra 🇪🇹🇪🇹
አፍዝዝ አደንግዝ @debtra 🇪🇹🇪🇹 @debtra 🇪🇹🇪🇹

‼️ለግርማ ሞገስ ‼️ለገበያ ወለመንድግ @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 ‼️ዛሬ ስለ ግርማ ሞገስ እና ስለ መፍትሔ ሃብት በመጠኑ ገለጻ አድርጌ ወደ መፍትሔው የምገባ ይሆናል። ‼️ግርማ ሞገስ ማለት ሞገስን መጎናጸፍ፡ ግርማን መላበስ፡ መወደድ ፡መፈራት:በሰዎች ዘንድ ተፈላጊ መሆንን ያካትታል። ‼️ግርማ ሞገስ መጠቀም ያለበት ሰው ማን ነው? ‼️የሰው ልጅ በተፈጥሮው መልከ መልካም እና ባለ ግርማ ሞገስ ነው። የኃላ ኃላ ግን ጸላኢ ሰናይ ወይንም አጋንንት በሰው ልጅ ተግባር በመቅናት እንዲሁም በመተት፣ በዛር አምልኮ፣በዓይነጥላ፣ ወዘተ... አማካኝነት ከ ፈጣሪ ዘንድ የተሰጠነው ፀጋ ፣ግርማ ሞገስ፣ የሰው መውደድ፣ ስንነጠቅ የምንጠቀመው መፍትሔ ነው። ‼️ለምሳሌ ህጻናቶች እጅግ ተወዳጆች ናቸው የህጻን ማስጠያ እስከዚህም ነው የለም ማለት ይቻላል። ምክንያቱም ከፈጣሪ ዘንዳ የተሰጠው ጸጋ ስላልተነጠቀ የደስደሱ፣ የፍቅር ጸጋው፣ ስለተላበሰ እንወደዋለን እንሳሳለታለን። ‼️ህፃኑ ከፍ እያለ በሄደ ቁጥር ዕድሜው ሲገፋ መናፍስቶቹ ግርማውን በመሻማት የመሰለብ መንፈስ፣ የመጠላት መንፈስ ሲረጩበት ግርማ ቢስ ፣ነጠላ፣የምታስጠላ ይባላል። ‼️ይህንን ችግር ለማስተካከል መጸለይ፣ ስጋሁ እና ደሙ ፣መቀበል፣ መስገድ፣ መጸበል፣ የጥበብ አባቶችን፣ ማማከር ግድ ይለናል። ‼️መፍትሔ ሃብትም እንዲሁ እኛ ዘንድ ያለው ዕድል ሲሰለብ በረከት እናጣለን፣ ስራ እናጣለን ፣ትዳር እናጣለን፣ገበያ እናጣለን፣የልጅነት ዕድላችን ስንነጠቅ የምንጠቀመው የቀደምት አባቶቻችን መፍትሔ እነዚህ መናፍስት የማራቅ ሃይል የድሮ ጸጋችን የማስመለስ ስራ መፍትሔ ሃብት ይባላል። ሃብትን የሚፈታ ድህነትም የሚቀርፍ ለማለት ነው። ይህ ደግሞ ካልሰራን መቼም ሊሆን አይችልም አንድ አንድ ሰዎች ሳልሰራ ብር ማግኘት እፈልጋለው ብለው የሚጠይቁ ሰዎችም ስላሉ ነው።    ‼️ወደ መፍትሔው ስንሄድ ጸሎት ፡በእንተ ፡ግርማ ፡ሞገስ፡ ወውሂበ፡ ንዋይ፡ ወመንድግ፡ወአደባባይ፡ፎንርፎን :ራፎን ፡አኽያ፡ሸራኽያ ፡ዳማኤል፡ብርናኤል: አቅናኤል:ሱባኤል:ፍናኤል፡ኤልናኤል:ብርላኤል፡ ከማሁ፡ ይስግዱ፡ መኳንንት፡ እለ፡ ሀለዉ፡ በአደባባይ ፡ከማሁ ፡የሀቡኒ፡ ንዋዮሙ፡ ነጋድያን፡ወሐረስት፡በገበያ፡ ወቤት፡ሀቡ ፡ሀቡ፡ ሀቡ፡ ይበሉክሙ፡ አብ ፡ወወልድ፡ ወመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ሊተ ለገብርከ ዕገሌ: (የዓለም ስም አስገቡ) ‼️ገቢር ፦የጠምበለል (ጠንበለል)Jasminum spp.ተቀጽላ ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው አድቀው ውኃ ባልነካው ቅቤ ወይም (በቅብዓ ቅዱስ) በንጹህ እቃ ለውሰው ለሰባት ቀን ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለዩ በየቀኑ እየተቀቡ ወደስራ አልያም ወደ ገበያዎት ይውጡ። ዘተፈትነ!!! ‼️የተለወሰው መፍትሔ የተረፈ እንደሆነ ንጹህ በሆንንበት ሰዓት እየተቀባነው ብንውጣ ግርማሞገስም መፍትሔም ነው። ‼️በብር ቀለበትም ለሰባት ቀን በቅብዓ ቅዱስ ዘፍዝፈን ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለይን በሰባተኛው ቀን ጸልየን ብናስረውም  ግርማሞገስም መፍትሔ ሃብትም ነው። ‼️የጠምበለል ተቀጽላ ከዚ ውጭ ሊቃውንቶች ለመፍዝ ፣ለጠላት መከላከያ፣ለብትር ለዱላ ለጥይት ወዘተም ሲጠቀሙበት ይታያል። ይህ ጥበብ ውጤቱ አርኪ የማያደክም የተቸገሩትን የሚያነሳ መፍትሔ ነውና እንጠቀምበት ዘንድ! ‼️ስራ ላጡ፣ ገበያ ለጠፋባቸው፣ በሰዎች ዘንድ ያለምክንያት ለሚጠሉ፣ግርማ ሞገስ ለሌላቸው የሚሆን መፍትሔ ነውና በቅንነት ሼር ሼር በማድረግ ተጠቅመን ሰው እንጥቀም። ለበለጠ መረጃ @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️መፍትሔ_ሀብት @debtra l🇪🇹 መፍትሔ ሀብት ማለት በእለት ተእለት እንቅስቃሴአችን ስኬት እንዲኖረን የሚያደርግ ጥበብ ነው። ‼️የሰው ልጅ በእለት ተለት በሚያደርገው የእቅድ ማሳካትና ኑሮን የማሸነፍ ዘዴ እንቅስቃሴው ላይ የተለያዩ እክሎች ሲያጋጥሙት ይስተዋላል። ለምሳሌ ፦ #አገኝብሎ ማጣት #ብድር ጠይቆ አለማግኘት #እሸጥብሎ አለመሸጥ #እገዛብሎ አለመግዛት #አበድሮ አለመመለስ (መከልከል) #ይዞ በረከት ማጣት ➱#ለፍቶ ድካመ ከንቱ መሆን ➱#ሰርቶ እንዳልሰራ መሆን ➱#አስቦ መቅረት ➱#ጀምሮ አለመቋጨት ➱#ሥራ ጀምሮ ከስሮ መውጣት ➱#ከጓደኛ ጋር እኩል ተሰልፎ ወደ ኋላ መቅረት......እና የመሳሰሉት እነዚህ ሁሉ የሰው ልጅ የኑሮ ፈተናዎች ናቸው። ታዲያ ይህን ችግር ለመቋቋምና ለማስወገድ እንዲሁም በእንቅስቃሴአችን ሁሉ ስኬት ለማምጣት ቀደምት ጠቢባን አባቶቻችን #ብራና ፍቀው #ቀለም በጥብጠው #ብዕር ቀርፀው #የተለያዩ ጥበቦችን በብራና መጻሕፍቶቻቸው ጽፈው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ አስቀምጠውልን አልፈዋል። ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ የሚሆኑት ለምሳሌ ፦ #ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ #ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ #በብርቀለበት #በብር መስቀል #በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ #የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ #የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ #የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሶ በመያዝ @ayne_kulu 🇪🇹

‼️ለቁንጅና @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 የፅጌረዳ አበባ ከ 7 ቦታ ለቅመክ አድርቀህ ደቁሰክ በቅባ ሜሮን ተቀባ የአሁኑ መልክክ መላክ ብርሃን ይሆናል ከሰው ሁሉ አንተ ተለይተህ ነው የምትታየው .. @ayne_kulu @ayne_kulu https://t.me/debtra1

‼️‼️ለሚስት‼️‼️ ♨️የሴት ድኩላ አፈ መሀፀን በኪስክ ያዝ አትማግጥብክም♨️ https://t.me/debtra1 @debtra 🇪🇹 ዐቃቤ ርዕስ በስመ አብ በል ጸሎተ በእንተ አቃቤ ርዕስ በኢያኤል ስምከ በቀተናዊ ስምከ በውራኤል ስምከ በዳናት ስምከ በቴዎሮንስ ስምከ እግዚኦ አድሕነኒ ኦ ሁከተ አጋንንት ወእመ ሁከተ ፀርየ ፀጸላትየ ለገብርከ እገሌ___ ገቢር ጠዋት በባዶ ሆድ ፀልይ @ayne_kulu 🇪🇹

‼️ለሀብት‼️ ‼️ለሀብት እና ለሹመት ለጠላት መከላከያም‼️ ♨️በጥንቃቄ አንብበው ዞሪት ወይም ሶሮ ሪት የምትባል ወፍ አለች ማለትም ማታ ማታ የት ውዬ የት ልደር ብላ የምትጮህ ቀለሟ ሐምራዊ ፯ቱ ቀለማት ያለባት ወፍ ናት እራሷን ቆርጠህ የወርቅ በሜዳ ስር በአፏ ከወርቅ እና ከብር ጋር ከተህ አጉርሰህ ደግመህ በአለላ ሙዳይ ከሳጥን አስቀምጥ ሚስጥሩን በግብር ታገኝዋለህ። ‼️ ይህን ሁሉ ስታደርግ የፃድቁ ኢዮብን ዝክሩን ፀበል ፃዲቁን በአመት በአመት ሳታስተጓጉል ዘክር ንብረትህ ቤትህ ያማረ የሰመረ ይሆናል አለበለዚያ ግን አታድርግ ። ‼️ከማንኛውም ሀይማኖት ጋርጰአይጋጭም። ⭕️አንዳንድ ከበርቴዎች ባለፀጎች እና ሀብታሞች አንዳንድ የፃድቃንን እና የሰማዕታትን የመላዕክትን ዝክር በየአመቱ የሚዘክሩት እንዲ ባሉ ግሩም ጥበቦች ተጠቃሚ ሆነው ሀብታቸውን ንብረታቸውን ለማብዛት እና ለመጠበቅ ለብዙ ነገር ነው። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹