መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
Open in Telegram
ለእያንዳንዱ ችግሮቻቹ መፍትሔ የምታገኙበት የጥበብ ቻናል ነው🇪🇹 ይደውሉልን ያማክሩን
Show more1 977
Subscribers
No data24 hours
+147 days
+3330 days
Posts Archive
1 977
ዕፀ ደብተራ ‼️
‼️ለስልጣንናሚደገምለገንዘብ የሚደገም ፀሎት
@debtra
ጸሎተ ውሂብ ንዋይ ወሲመት አሽማከር አሽማኒ አአሸማኒ ፍታህ እደዊሆሙ ለነገስት ወለመኳንንት ለጳጳሳት ወለ ኤጲስ ቆጶሳት ለቀሳውስት ወለዲያቆናት ለእድ ወለአንስት ለአእሩግ ወሕፃናት ወለኩሎሙ ውሉደ አዳም ወሔዋን ከመ የሀቡኒ ወርቀ ውብሩር ልብሰ ወሲመተ ሊተ ለገብርከ..........
በስመ እሪሙኤል እዩር ሊቅ ሐልቂቅ ምልቂቅ መሐሊን እምሩክ ግብታብሽ ልትተ ወያብተ ወአብተ ወያምአል ወያሩር ወያኩህን አፍኩን ወረሐምትት አምቲት ነረ ቀረ በሀይለ ዝንቱ እመዛግብቲሆሙ ወየሀቡኒ ንዋይ ወሲመት ሊተ ለገብርከ__
‼️ (አሰራሩ)
በመንፈቀ ሌሊት ዓዲ በነግህ በሜሮን ዓዲ በቅብዐ ቅዱስ ዓዲ በዘይት ፯ ፯ ጊዜ ደግመህ ተቀባ
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
ዕፀ ደብተራ ‼️
‼️ለስልጣንናሚደገምለገንዘብ የሚደገም ፀሎት
@debtra
ጸሎተ ውሂብ ንዋይ ወሲመት አሽማከር አሽማኒ አአሸማኒ ፍታህ እደዊሆሙ ለነገስት ወለመኳንንት ለጳጳሳት ወለ ኤጲስ ቆጶሳት ለቀሳውስት ወለዲያቆናት ለእድ ወለአንስት ለአእሩግ ወሕፃናት ወለኩሎሙ ውሉደ አዳም ወሔዋን ከመ የሀቡኒ ወርቀ ውብሩር ልብሰ ወሲመተ ሊተ ለገብርከ..........
በስመ እሪሙኤል እዩር ሊቅ ሐልቂቅ ምልቂቅ መሐሊን እምሩክ ግብታብሽ ልትተ ወያብተ ወአብተ ወያምአል ወያሩር ወያኩህን አፍኩን ወረሐምትት አምቲት ነረ ቀረ በሀይለ ዝንቱ እመዛግብቲሆሙ ወየሀቡኒ ንዋይ ወሲመት ሊተ ለገብርከ__
‼️ (አሰራሩ)
በመንፈቀ ሌሊት ዓዲ በነግህ በሜሮን ዓዲ በቅብዐ ቅዱስ ዓዲ በዘይት ፯ ፯ ጊዜ ደግመህ ተቀባ
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
ዕፀ ደብተራ 🇪🇹
‼️እያንዳዳቹሁ ጓዳቹሁ ውስጥ የሆነ ችግር አለ
እኔጋ ያለው ጥበብ በህይወታቹ ውስጥ ያለው ጓዳ ያለው ችግራቹህን ለመቅረፍ ነው እናንተም ጥበብን እትፍሯት
ከሌላ ባዕድ ነገር ጋር አታነካኩት በዕርግጠኝነት ከ80 ፐርሰንት በላይ ስለ ጥበብ የሚያውቀው ነገር የለም ጥበብን ለመውቀስም ለማድነቅም ውስጡ ገብተን እንፈትሸው ማር እንደሚጣፍጥ የምናውቀው ስንቀምሰው ነው ።
በእነዚህ ጉዳይ እኔን ማማከር ትችላላቹሁ
፩. በብር ማጣት
፪.በስራ ማጣት
፫.ምንም ተስፋ የማይታያቹሁ ሰዎች
፬.የማይሳካላቹሁ ፡ የሚሰናከልባቹሁ፡
፭.ተመሳሳይ ህይወት ውስጥ ያላቹሁ ምንም ለውጥ የማታሳዩ
፮.በትዳር ጉዳይ የማትስማሙ
፯.ስንፈተ ወሲብ ግብረስጋ ግንኙነት ላይ ብዙ የማትቆዩ ሰዎች
ወዘተ
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu
1 977
ዕፀ ደብተራ 🇪🇹
‼️ህልማችሁን ፍላጎታችሁን ጉጉታችሁን እንዳትቀብሩት ዐለም የናንተ ናት ፈጣሪ እንካቹሁ አስተዳድሯት ግዟት ሩጡቧት ውጡ ውረዱባት ብሎ ለሰው ልጆት ሰቶናል ታዲያ ለምን እንቸገራለን ለምን እናጣለን ለምን እንደህያለን ለምን አንዱ ለአንዱ ባርያ ይሆናል ከዛሬ ከሮቡዑ ከአሁን ሰዐት ጀምሮ ማለትም 3:00ጀምሮ የናንተ የእስተሳሰብ የኃለ ቀርነት አመለካከቶች ከተቀየሩ የማንለወጥበት ምክንያት የለም ፈሪ አትሁኑ ወደ ፊት መሮጥ ካለብን ዛሬ እንድ እርምጃ መራመድ አለብን እኔ በበኩሌ ሰይጣን ጋርም እውቀት እና አዲስ ነገር ካለ ቁጭ ብዬ ለመደራደር የሚቀድመኝ የለም ማለትም ለማለት የፈለኩት ይገባቹሀል።
በእነዚህ መቃብር እና እስር ቤት ላላቹሁ መፍትሄ አላቸው
1.በገንዘብ ማጣት
2.በስራ ማጣት
3.ነገሮች የማይሳካላቹሁ
4.ተስፋ የቆረጣቹሁ ወደ ፊት ምንም ነገር የማይታያቹሁ
5.ዕድል የሌላቹሁ
6.በትምህርት ዙርያ
7.በትዳር እና በመሰሎች ጉዳይ መንፈሳዊ መፍትሄዎችን እንሰጣለን ።
@ayene_kulu 🇪🇹
1 977
ዕፀ ደብተራ 🇪🇹
‼️‼️በዚህ ጊዜ ብዙ የሚያስጨንቃቹሁ ነገር አለ በጥበብ ግን የማይፈታ ችግር የማይሰበር እንጨት የማይፈታ ብሎን የማይታረስ መሬት የማይመነጠር ጫካ የሜይቆፈር መሬት የማይጠፋ ድህንት የለም ።
‼️እኔን በእነዚህ ጉዳዮች ማማከር ትችላላቹሁ
1. በትዳር ጉዳይ
2. በድህነት መማቀቅ
3. በዐይነ ጥላ
4.በትምህርት ጉዳይ
5.የምትጨነቁ ድብርት ውስጥ ያላቹሁ
6.የማይሳካላቹሁ ረዥም ዐመት ተመሳሳይ ኑሮ የምትኖሩ
7.ምንም ገበያ የሌላቹሁ የንግድ ቦታ
ከፍታቹሁ
8. በፍቅረኛ ዕጦት
9. በብር ዕጦት
10.ጉዳዮች የማይፈፀምላቹሁ የሚከሽፍባቹሁ
@ayene_kulu 🇪🇹
@ayene_kulu 🇪🇹
1 977
እነዚህን የሚመለከታቹሁ ሰዎች መፍትሄ አላቸው
1.አቅሙ ችሎታው እያላቹሁ በገንዘብ እጥረት ማድረግ ያልቻላቹሁ
2.መለወጥ ትልቅ ደረጃ መድረስ የምትችሉ ልጆች በዕድልና በአንዳድ ነገር መድረስ ያልቻላቹሁ
3.ከፍተኛ የገንዘብ ዕጥረት ያለባቹሁ
4.ወጣት ሆናቹሁ መስራት መለወጥ እየፈለጋቹሁ ትንሽዬ የሚደግፋቹሁ ያጣቹሁ
5.እንደ አጠቃላይ ምን ማድረግ ግራ የገባቹሁ ሰዎች በጥበብ መፍትሄ አላቸው እንዳትጨነቁ
ዕፀ ደብተራ🇪🇹
@ayene_kulu 🇪🇹
1 977
‼️እዚህ ዐለም ላይ ስትኖሩ ሁለት ምርጫ አላቹሁ
1ኛ ማግኘት
2ኛ ማጣት
ከዕነዚህ ከሁለት አንዱን መርጣቹሁ ምድር ላይ መኖር ትችላላቹሁ ሁለቱንም በጥበብ ማስኬድ ይቻላል ማግኘትም ማጣትም ለጥበብ ቀላል ናቸው።
ዕፀ ደብተራ
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
ዕፀ ደብተራ 🇪🇹
‼️ ለሲህር መድሀኒት
‼️"በሲህር የተነሳ #ከባለቤቱ ጋር መገናኘት ላቃተው ሰው መፍትሔ"‼️
@debtra 🇪🇹
🔎ሸይኽ አብዱልአዚዝ ኢብን ባዝ እንዳስቀመጡት ቅደም ተከተሉ ይህን ይመስላል
‼️١ ~ በመጀመሪያ: ሰባት አረንጓዴ የቁርቁራ (ሲድር) ቅጠል ያዘጋጃል
٢~ ከዛም እነዚህን ቅጠሎች በድንጋይ ወይም በሌላ ነገር ይፈጫቸዋል
٣~ ከዛም ይህ የፈጨውን ቅጠል በእቃ ላይ ያደርገውና ለትጥበት የሚበቃው ያክል ውሀ ይጨምርበታል
٤ ~ ከዛም በውሀው ላይ እነዚህን የቁርአን አንቀፆች ይቀራበታል
1-ሱረቱል ፋቲሀ ይቀራል
2-አየተል ኩርሲይ ይቀራል እሱም
﴿ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻻ ﺇِﻟَﻪَ ﺇِﻻ ﻫُﻮَ ﺍﻟْﺤَﻲُّ ﺍﻟْﻘَﻴُّﻮﻡُ ﻻ ﺗَﺄْﺧُﺬُﻩُ ﺳِﻨَﺔٌ ﻭَﻻ ﻧَﻮْﻡٌ ﻟَﻪُ ﻣَﺎ ﻓِﻲ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﻣَﺎ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻣَﻦْ ﺫَﺍ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﻳَﺸْﻔَﻊُ ﻋِﻨْﺪَﻩُ ﺇِﻻ ﺑِﺈِﺫْﻧِﻪِ ﻳَﻌْﻠَﻢُ ﻣَﺎ ﺑَﻴْﻦَ ﺃَﻳْﺪِﻳﻬِﻢْ ﻭَﻣَﺎ ﺧَﻠْﻔَﻬُﻢْ ﻭَﻻ ﻳُﺤِﻴﻄُﻮﻥَ ﺑِﺸَﻲْﺀٍ ﻣِﻦْ ﻋِﻠْﻤِﻪِ ﺇِﻻ ﺑِﻤَﺎ ﺷَﺎﺀَ ﻭَﺳِﻊَ ﻛُﺮْﺳِﻴُّﻪُ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽَ ﻭَﻻ ﻳَﺌُﻮﺩُﻩُ ﺣِﻔْﻈُﻬُﻤَﺎ ﻭَﻫُﻮَ ﺍﻟْﻌَﻠِﻲُّ ﺍﻟْﻌَﻈِﻴﻢُ﴾ [ ﺍﻟﺒﻘﺮﺓ 255 : ] .
-3 ሱረተል አእራፍ ላይ ያለን ስለ ሲህር ሚያወራውን አንቀፅ ይቀራል እሱም
: ﴿ ﻗَﺎﻝَ ﺇِﻥْ ﻛُﻨْﺖَ ﺟِﺌْﺖَ ﺑِﺂﻳَﺔٍ ﻓَﺄْﺕِ ﺑِﻬَﺎ ﺇِﻥْ ﻛُﻨْﺖَ ﻣِﻦَ ﺍﻟﺼَّﺎﺩِﻗِﻴﻦَ ﻓَﺄَﻟْﻘَﻰ ﻋَﺼَﺎﻩُ ﻓَﺈِﺫَﺍ ﻫِﻲَ ﺛُﻌْﺒَﺎﻥٌ ﻣُﺒِﻴﻦٌ * ﻭَﻧَﺰَﻉَ ﻳَﺪَﻩُ ﻓَﺈِﺫَﺍ ﻫِﻲَ ﺑَﻴْﻀَﺎﺀُ ﻟِﻠﻨَّﺎﻇِﺮِﻳﻦَ ﻗَﺎﻝَ ﺍﻟْﻤَﻠَﺄُ ﻣِﻦْ ﻗَﻮْﻡِ ﻓِﺮْﻋَﻮْﻥَ ﺇِﻥَّ ﻫَﺬَﺍ ﻟَﺴَﺎﺣِﺮٌ ﻋَﻠِﻴﻢٌ ﻳُﺮِﻳﺪُ ﺃَﻥْ ﻳُﺨْﺮِﺟَﻜُﻢْ ﻣِﻦْ ﺃَﺭْﺿِﻜُﻢْ ﻓَﻤَﺎﺫَﺍ ﺗَﺄْﻣُﺮُﻭﻥَ * ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺃَﺭْﺟِﻪْ ﻭَﺃَﺧَﺎﻩُ ﻭَﺃَﺭْﺳِﻞْ ﻓِﻲ ﺍﻟْﻤَﺪَﺍﺋِﻦِ ﺣَﺎﺷِﺮِﻳﻦَ ﻳَﺄْﺗُﻮﻙَ ﺑِﻜُﻞِّ ﺳَﺎﺣِﺮٍ ﻋَﻠِﻴﻢٍ ﻭَﺟَﺎﺀَ ﺍﻟﺴَّﺤَﺮَﺓُ ﻓِﺮْﻋَﻮْﻥَ ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺇِﻥَّ ﻟَﻨَﺎ ﻟَﺄَﺟْﺮًﺍ ﺇِﻥْ ﻛُﻨَّﺎ ﻧَﺤْﻦُ ﺍﻟْﻐَﺎﻟِﺒِﻴﻦَ ﻗَﺎﻝَ ﻧَﻌَﻢْ ﻭَﺇِﻧَّﻜُﻢْ ﻟَﻤِﻦَ ﺍﻟْﻤُﻘَﺮَّﺑِﻴﻦَ ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﻳَﺎ ﻣُﻮﺳَﻰ ﺇِﻣَّﺎ ﺃَﻥْ ﺗُﻠْﻘِﻲَ ﻭَﺇِﻣَّﺎ ﺃَﻥْ ﻧَﻜُﻮﻥَ ﻧَﺤْﻦُ ﺍﻟْﻤُﻠْﻘِﻴﻦَ
ﻗَﺎﻝَ ﺃَﻟْﻘُﻮﺍ ﻓَﻠَﻤَّﺎ ﺃَﻟْﻘَﻮْﺍ ﺳَﺤَﺮُﻭﺍ ﺃَﻋْﻴُﻦَ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ ﻭَﺍﺳْﺘَﺮْﻫَﺒُﻮﻫْﻢُ ﻭَﺟَﺎﺀُﻭﺍ ﺑِﺴِﺤْﺮٍ ﻋَﻈِﻴﻢٍ ﻭَﺃَﻭْﺣَﻴْﻨَﺎ ﺇِﻟَﻰ ﻣُﻮﺳَﻰ ﺃَﻥْ ﺃَﻟْﻖِ ﻋَﺼَﺎﻙَ ﻓَﺈِﺫَﺍ ﻫِﻲَ ﺗَﻠْﻘَﻒُ ﻣَﺎ ﻳَﺄْﻓِﻜُﻮﻥَ * ﻓَﻮَﻗَﻊَ ﺍﻟْﺤَﻖُّ ﻭَﺑَﻄَﻞَ ﻣَﺎ ﻛَﺎﻧُﻮﺍ ﻳَﻌْﻤَﻠُﻮﻥَ
ﻓَﻐُﻠِﺒُﻮﺍ ﻫُﻨَﺎﻟِﻚَ ﻭَﺍﻧْﻘَﻠَﺒُﻮﺍ ﺻَﺎﻏِﺮِﻳﻦَ
ﻭَﺃُﻟْﻘِﻲَ ﺍﻟﺴَّﺤَﺮَﺓُ ﺳَﺎﺟِﺪِﻳﻦَ ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺁﻣَﻨَّﺎ ﺑِﺮَﺏِّ ﺍﻟْﻌَﺎﻟَﻤِﻴﻦَ ﺭَﺏِّ ﻣُﻮﺳَﻰ ﻭَﻫَﺎﺭُﻭﻥَ﴾ [ ﺍﻷﻋﺮﺍﻑ 122 - 106 : ] .
4 -ሱረተል ዩኑስ ላይ ያለን ስለ ሲህር ሚያወራውን አንቀፅ ይቀራል እሱም
﴿ ﻭَﻗَﺎﻝَ ﻓِﺮْﻋَﻮْﻥُ ﺍﺋْﺘُﻮﻧِﻲ ﺑِﻜُﻞِّ ﺳَﺎﺣِﺮٍ ﻋَﻠِﻴﻢٍ ﻓَﻠَﻤَّﺎ ﺟَﺎﺀَ ﺍﻟﺴَّﺤَﺮَﺓُ ﻗَﺎﻝَ ﻟَﻬُﻢْ ﻣُﻮﺳَﻰ ﺃَﻟْﻘُﻮﺍ ﻣَﺎ ﺃَﻧْﺘُﻢْ ﻣُﻠْﻘُﻮﻥَ ﻓَﻠَﻤَّﺎ ﺃَﻟْﻘَﻮْﺍ ﻗَﺎﻝَ ﻣُﻮﺳَﻰ ﻣَﺎ ﺟِﺌْﺘُﻢْ ﺑِﻪِ ﺍﻟﺴِّﺤْﺮُ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﺳَﻴُﺒْﻄِﻠُﻪُ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻻ ﻳُﺼْﻠِﺢُ ﻋَﻤَﻞَ ﺍﻟْﻤُﻔْﺴِﺪِﻳﻦَ
ﻭَﻳُﺤِﻖُّ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺍﻟْﺤَﻖَّ ﺑِﻜَﻠِﻤَﺎﺗِﻪِ ﻭَﻟَﻮْ ﻛَﺮِﻩَ ﺍﻟْﻤُﺠْﺮِﻣُﻮﻥَ﴾ [ ﻳﻮﻧﺲ : 79 - 82 ]
5 -ሱረተል ጣሀ ላይ ያለን ስለ ሲህር ሚያወራውን አንቀፅ ይቀራል እሱም
﴿ ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﻳَﺎ ﻣُﻮﺳَﻰ ﺇِﻣَّﺎ ﺃَﻥْ ﺗُﻠْﻘِﻲَ ﻭَﺇِﻣَّﺎ ﺃَﻥْ ﻧَﻜُﻮﻥَ ﺃَﻭَّﻝَ ﻣَﻦْ ﺃَﻟْﻘَﻰ
ﻗَﺎﻝَ ﺑَﻞْ ﺃَﻟْﻘُﻮﺍ ﻓَﺈِﺫَﺍ ﺣِﺒَﺎﻟُﻬُﻢْ ﻭَﻋِﺼِﻴُّﻬُﻢْ ﻳُﺨَﻴَّﻞُ ﺇِﻟَﻴْﻪِ ﻣِﻦْ ﺳِﺤْﺮِﻫِﻢْ ﺃَﻧَّﻬَﺎ ﺗَﺴْﻌَﻰ
ﻓَﺄَﻭْﺟَﺲَ ﻓِﻲ ﻧَﻔْﺴِﻪِ ﺧِﻴﻔَﺔً ﻣُﻮﺳَﻰ
ﻗُﻠْﻨَﺎ ﻻ ﺗَﺨَﻒْ ﺇِﻧَّﻚَ ﺃَﻧْﺖَ ﺍﻟْﺄَﻋْﻠَﻰ ﻭَﺃَﻟْﻖِ ﻣَﺎ ﻓِﻲ ﻳَﻤِﻴﻨِﻚَ ﺗَﻠْﻘَﻒْ ﻣَﺎ ﺻَﻨَﻌُﻮﺍ ﺇِﻧَّﻤَﺎ ﺻَﻨَﻌُﻮﺍ ﻛَﻴْﺪُ ﺳَﺎﺣِﺮٍ ﻭَﻻ ﻳُﻔْﻠِﺢُ ﺍﻟﺴَّﺎﺣِﺮُ ﺣَﻴْﺚُ ﺃَﺗَﻰ﴾ [ ﻃﻪ : - 65 69 ] .
6- ሱረተል ካፊሩን ይቀራል
7-ሱረት ኢኽላስ :ሱረት ፈለቅ እና ሱረተ ናስ (ሶስት ግዜ) ይቀራል
ከዛም እነዚህን አንቀፆች ውሀው ላይ ከቀራ በሗላ ውሀውን ሶስት ግዜ ይጠጣው በተቀረው ደግሞ ይታጠብበት።
➠ አስፈላጊ ከሆነ ይህን ተግባር ደጋግሞ እስኪድን ድረስ ይተግብረው
@ayene_kulu 🇪🇹
@ayene_kulu 🇪🇹
1 977
@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለምስህበ ንዋይ
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
ገንዘብ ለመሳብያ
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
ይህንን ከመጠቀማችሁ በፊት ለእኔ ቢጤ ሰባት ብር በጠቅላላው ስጡ ለግሱ ለጉዳያችሁ
ማንገሻ ነውና።
አገባበሩ እንደሚከተለው ነው፦
፩-እሁድ ቀን ፀሀይ ከመዉጣቱዋ በፊት ወይም ፀሀይ ከገባች በሗላ የተጠቀሰውን
ጠልሰም መስመር በሌለዉ ወረቀት ላይ ጠልሰሙን ከትብ። የሚከተበው በእፅዋት ወይም
አልኮል በሌለው ቀለም ነው።
፪-የጠልሰሙ መሐል ላይ የብር ሳንቲም እና አንስተኛ ማግኔት ቁረጥ አረጋችሁ አስቀምጡ
ከመሃሉ። ጠልሰሙን በከተባችሁበት ወረቀት ጀርባላይ ስማችሁንና የእናታችሁን ስም
በመፃፍ ጠልሰሙን ከነሳንቲሙ እና ማግኔቱ እጥፍጥፍ አድርጋችሁ ቢገኝ በወርቃማ ክር
ካልተገኘም በነጭ ክር ጥምጥም አድርጎ ማሰር ነው።
፫-የቋጠራችሁትን ጠልሰም ከርቤ ወይም ነጭ እጣን አጭሳችሁ ጠልሰሙን እጠኑት።
፬- ማንኛዉም መስቀለኛ መንገድ አነስ ያለም ቢሆን ጠልሰሙን ከነማግኔት እና ሳንቲሙ
የሚከተለዉን ድጋም ሶስት ጊዜ ብላችሁ ቅበሩት።
"አንግላ አዶናይ ሜርሎይ ፀባኦት እንዳመንኩህ ይሁን አያቱሃ ያ ከሪም ያ ነቢላ አጂቡ።"
ቀብራችሁ ዞራችሁ ሳታዩ ነው መሄድ።
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 977
@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
====እግረ መልስ ፣ፍታህወአድኖህ====
የሚከተለው ታላቅ አስማት በመጠን ትንሽ ቢመስልም ሀይሉ ግን አስደናቂ ነው።አስማት አስማትነቱ እያንዳንዱ ፊደላትና ሙሉ ስም ወይም አስማት በትክክል ያለ ምንም ግድፈት የተፃፈ ከሆነ ነዉ።ይህ የሚከተለው አስማት ያለ ምንም ግድፈት ነው። ፍፁም ፍቱን ነዉ አስማቱ ።
አስማቱ ጥቅሞቹ ወይም ገቢሮቹ የሚከተሉት ናቸዉ።
"አምዲዲክ ዲኦ ዲኦ ዬሱስ"
ገቢሮቹ፡
1-ጥሎ የሄደሰዉ ተመልሶ እንዲመጣ በቀኝ መዳፍህ ላይ አስማቱን በእኩለ ለሊት ሰባት ግዜ ወይም አርባ ዘጠኝ ግዜ ድገም እና በደገምክበት መዳፍህ የቤትህን መስኮት የታችኛዉን ክፍል መታመታ አድርግ ሰባት ግዜ ።
2-ማንኛዉንም ድግምት እርግማን ለማክሸፍ እንዲሁም የተሰማህን ህመም ለመፈወስ ለአንተም ይሁን ለሌሎች ማድረግ ብትፈልግ አስማቱን በጭንቅላት መሀል አናት ላይ ሰባት ወይም አርባ ዘጠኝ ግዜ ደግመህ እፍ እፍ በልበት ።ለአንተ ከሆነ ሌሎች እንዲያ ያድርጉልህ ።
3-እባብ ባየህ ግዜ እንዳይነድፍህ እንዳይተናኮልህ ሦስት ግዜ አስማቱን በል ወይም በመፋቂያ ወይም በአንድ ነገር ላይ አስማቱን አርባ ዘጠኝ ግዜ ደግመህ በኪስህ ያዝ።
4-ይህንን አስማት የምንጭ ውሀ ቀድተህ በቃ አድርገህ ወይም በአዲስ መስታወት ላይ አርባ ዘጠኝ ግዜ ብትደግም የጠላትህን መልክ በውሃው ውስጥ ወይም በመስታወት ላይ ያሳይሀል።
**የዚህ አስማት እና ገቢሮቹ ዋና ሚስጥራዊ ቁልፍ አስማቱን በምትደግም ግዜ በማንሾካሾክ ድምፅ ብቻነው የሚደገመው።በፍፁም ከፍ ባለድምፅ ቢደገም አይሰራም።ቁልፉ በማንሾካሾክ መድገም ነው።
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 977
መሳብ አንደኛው ፍቱን መፍትሔ ነው። ይሔ ጠቀሜታው ነው።
‼️ጉዳቱ ምንድን ነው?
ልክ ዕንደሺነቱ ዱቄት የዕፀመናሔውን ዱቄት
በቅቤ ካልተነጠረ በስተቀር
መጠቅም ዓይቻልም አፍንጫ ያቆስላል ወይም ነስር ያመጣል።
‼️2️⃣>ኛ
ለአስም በሽታ ፍቱን መፍትሔ ነው።
አጠቃቀም
የሺነቱን ቅርፍት ከገተም ዛፍ ቅርፊት
ጋር አድርቀህ ወቅጠህ በማር አቡክተህ በባዶ ሆድ ለብ ባለ ውሃ እየበጠበጥክ ለ15 ቀን ያህል በሻይ
ብርጭቆ አንዳንድ አጠጣ፡፡
ለብ ባለው ውሃ የሚበጠበጠው የመድኃኒቱ
መጠን በስኳር ማንኪያ በቀን አንዳንድ ነው
‼️ 3️⃣>ኛ
በሆዷ ውስጥ ፅንስ ለማይረጋላት
ማንኛዋም ሴት ፍቱን መፍትሔ ይሆናል።
አጠቃቀም
የሺነት የዛፉን ቅርፍት አድርቃ ላም አድርጋ
ወቅጣ ዱቄቱን በማር እያፈላች ትጠጣ
1>የሾርባ ማንኪያ የመድኃኒት ዱቄት በሁለት
ብርጭቆ ውሃ አፍልታ/ቀቅላ 1>የስኳር
ማንኪያ ማር ጨምራ በደንብ አንተክትካ
ፈልቶ ፈልቶ 1>የውሃ ብርጭቆ ብቻ ሲቀር
አውጥታ ትንሽ ቀዝቀዝ አድርጋ በማጣሪያ
አጥልላ ከምግብ በፊት ትጠጣ በተከታታይ
ለ>20>ቀን በቂ ነው::
መድኃኒቱን ከጠጣች በኋላ ከምግብ> 2>
ሰዓት ተከልክላ መቆየት አለባት ።
ማሩም ሆነ የመድኃኒቱ ዱቄት የሚጨመረው
ውሃው ከፈላ በኋላ ነው።
‼️ 4️⃣>ኛ
ለጉበት/ለወፍ ህመም ፍቱን መፍትሔ ነው።
#➔ አጠቃቀም
የደረቀውን የሺነት ቅርፍት ከምድር
ዕንቧይ ፍሬ ጋር ተመጣጣኝ ዶዝ በማድረግ
ሁለቱም ከደረቁ በኋላ ማለት ነው
በትኩስ አልጫ ሽሮ ላይ አንዳንድ የሻይ
ማንኪያ ከመድኃኒቱ ዱቄት በመጨመር
ጧት በባዶ ሆድ ማታ ከራት በፊት
ለ20>ቀን ያህል ከተጠቀሙት በቂ ነው::
ፈፅሞ በደም ውሰጥ ያለውን ባይረስ
ያመክነዋል።
ማንኛውንም ጣፋጭ ነገርና በህክምና
የሚከለከሉ ነገሮችን ማክበር የግድ ነው::
‼️5️⃣> ኛ
ለጆሮ ቁንቁን /ቁንቁን የሚባል የትል ዓይነት
በጆሮው ገብቶበት ለሚሰቃይ ሰው
የታመነ መፍትሔ ነው።
#➔ አጠቃቀም
የደረቀውን የሽነት ቅርፍት ከሮማን ዕንጨት
ቅርፍት ጋር እኩል በዕኩል ላም አድርጎ
ወቅጦ በላም ጊደር/በፍየል ሽንት ዘፍዝፎ
ዕያጠለሉ ሶዎስት ሶስት ጠብታ 1ቀን ባንድ
ጆሮ ሌላ ቀን ደግሞ በሌላኛው ጆሮ ፀሐይ
ላይ በመሆን መጠቀም ይቻላል።
በየአንዳንዱ ጆሮአችን ከ4>ቀን ያላነሰ ከተጠቀምን በቂ ነው።
መድኃኒቱን ስናዘጋጅ ከሁለቱም ዕፀዋቶች
ሁለት የሾርባ ማንኪያ ዱቄት በ1ስኒ ሙሉ
ንፁህ ቅቤ በእሳት አንጥረን ከተነጠረ በኋላ
ከመርጋቱ በፊት አጥልለን በፕላስቲክ
ወይም በብልቃጥ በማስቀመጥ
መጠቅም ስንፈልግ በእሳት/በፀሐይ ሞቅ
በማድረግ መጠቀም ዕንችላለን።
‼️‼️ ይህን መረጃ
በየገጠሩ በየከተማው ላሉ የተወደዱ ኢትዮጵያውያንበማይግሪን በሽታ ለሚሰቃዩ ይደርስ ዘንድ
🇪🇹የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን
መፍራት ነው።
በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ
ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ
ለማማከር‼️👇
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
#‼️ለጠላት_መፍዝዝ‼️
በስመ አብ ወወልድ መወንፈስ ቅዱስ፩ዱ አምላክ ጸሎት በእንተ መክምዝ መፍዝዝ ወመደንግዝ #ሁዝ ፫ጊዜ #አላዝዝ ፫ጊዜ #አንበዝብዝ ፫ ጊዜ #አቅበዝብዝ
፫ጊዜ.እለ ይመጽኡ ኀቤየ በመዓልት ወበሌሊት በሠርክ ወበነግህ እለ ይመጽኡ በምሥራቅ ወበ ምዕራብ በሰሜን ወበ ደቡብ ጸዋርያነ ወልታ ወኵይናት ወኩሎሙ ወዱለተኛ ይቁሙ በዘ ሐለው ወኢይቅረቡ ኀቤየ ለገብርከ እገሌ........
‼️#ገቢር፦
1ኛ,#ጠላት እንዳይነካህ ምንገድ እንዲቀናህ በ፯ ጠጠር ፯ ጊዜ ደግመህ አራቱን በአራቱ መአዝን ጥለህ ሥስቱን በግራ ኪስህ ብትይዝ #ለጠላት_ፍቱን_ውእቱ
2ኛ,#ለመንገድ ወይም ወደጌታህ ቤት ብትሄድ በቅብዓ ቅዱስ ፯ጊዜ ደግመህ ግንባርህን በስሱ ተቀብተህ ብትሔድ #ለመንገድ_ፍቱን_ውእቱ
3ኛ,#ጠላት ቢነሳብህ በአመድ በግራ እጅ መዳፍህ ይዘሀ በግራ ጎንህ ተኝተህ ፵፱ ጊዜ ደግመህ በቀኝ ጎንህ ተነስተህ ወደ ውጭ ወጥተህ ወደ ምዕራብ ዞረህ የያዝከውን አመድ ለነፋስ በትሰጥ #ለጠላት_ፍቱን_ውእቱ
4ኛ,#ለሌባ ፯ ጊዜ በአመድ ደግመህ ግቢህን ብትረጭ #ለሌባ ፍቱን_ውእቱ
5ኛ,#ለሙግት ለክርክር በነጭ ወረቀት በቀይ ቀለም ክብ አድርገህ ጽፈሕ ይዘህ ወደ ችሎት ብትሄድ ለሙግት ወለክርክር ይከውን።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
Repost from ዕፀ ደብተራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
‼️አስተውል ይጠቅምካል ‼️
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አመሻችሁ በቸርነቱ እስከዚህ ሰአት የጠበቀን ፈጣሪ ስሙ የተመሰገነ ይሁን፡፡ የዛሬው የትምህርታችን ክፍል ሰረገላ ኤልያስ ይባላል እንድትከታተሉኝ አሳስባለሁ፡፡
ሰረገላ ኤልያስ ብዙ አስማቶችን ከነ ገቢሩ የያዘ ጥበብ ነው፡፡ ቃለ እግዚአብሔር የሆነ በእውነት ፍጹም አስማተ እግዚአብሄር ወይም የእግዚአብሔር ኅቡዕ ስም የሆነ ነው፡፡ ሁሉንም በዝርዝር እንመልከት በድጋሚ ከብራናው ጋር እያስተያያችሁ የምጽፈውን፡፡ 1 ቁጥር ላይ ብቻ አጻጻፉን አሳያችኀለው ሌላውን በአማርኛ እጽፈዋለሁ፡፡
ብራናውን በማናገር መውሰድ ይቻላል
ሠረገላ ኤልያስ በስመ ሥሉስ ቅዱስ ዝ ውእቱ አስማተ እግዚአብሔር ልዑላን።
1)ያሽመከቢት፡፡ ጸሐ፡በዕፍ፡ሐፂበከ፡አስ፡ለሕሙም፡የሐዩ፡እምደዌሁ (ምሕጻሩ እና አጻጻፉ) ጸሐፍ፡ በዕፍራን፡ ሐፂበከ ፡ አስትዮ ፡ ለሕሙም ፡ የሐዩ ፡ እምደዌሁ በዕፍራን ቀለም ጽፈሕ የጻፍከውን አጥበህ ለታመመ ሰው አጠጣ ይድናል፡፡
2)መጢጢተ፡፡ በዕፍራን ቀለም ዕቃ ላይ ጻፍ የጻፍከውን በዝናም ውሐ አጥበህ ለተማሪ አጠጣ የሰማውን ሁላ አይረሳም፡፡
3)ያመነሁ፡፡ በዕፍራን ቀለም ጻፍ የጻፍከውን በክረታስ አድርገህ ያዝ ከንዳድ ያድናል(ንዳድ ማለት ኃይለኛ ትኩሳት መቃጠል በሽታ ነው ወይም የአንድ በሽታ ምልክት
4)ያመሴወ ሰለጠ ሰለጠ፡፡ በእፍራን ጻፍ በኮልን በሶከር በጥብጠህ አጠጣ ከሚያንቀጠቅጥ ከሽንት ምጥና ከንዳድ ያድናል፡፡
5)ያመጢጢታ፡፡ በዕለተ አርብ ፀሐይ ሳይወጣ በክርታስ ጽፈህ በክንዷ አሲዛት ልትወልድ ስትል ምጥ አያስቸግራትም፡፡
6)ያጠሐዢ፡፡ በዖፈ ያሬድ ደም ፀፈሕ ያዝ በሰው ሁሉ ዘንድ ግርማሞገስ ታገኛለህ፡፡
7)ያልጠብሔር፡፡ ጸሐፍ ያንተንና የእናትህን ስም አስገብተህ ከቤትህ መሀል ቅበር ሰው ሁሉ ያፈቅርሀል፡፡
8)ያሒዢዢአት፡፡ በጻህል ላይ በዕፍራን ጽፈህ አጥበህ አጠጣ ለልብ ሕመምና ለመጋኛ፡፡
9 10) ስጊተ ጊሮ ያሸልጥዕ፡፡ 100 ጊዜ ጽፈህ ለአበደ ሰው በክንዱ እሰርለት ይድናል፡፡
11) ያሄሙት፡፡ በዕፍራን ጽፈህ ያዝ አትደክምም
13)ያሽዕርር፡፡ ጽፈሕ አጥበህ አጠጣ ለሆድ ሕመም
14) ያከረፍዕ፡፡ ጽፈህ አጥበህ ከማር ጋር አጠጣ ለሴት በወሊድ ጊዜ እንዳትታመም
15) ያመዙ ሰብሐጥያ፡፡ በዕፍራን ቀለም ጽፈህ ለሴት ልጅ በእጇ አሲዝ ደም ሲበዛባት ጊዜ፡፡
ለዛሬ እስከዚህ ይበቃናል ግማሹን ነገ እናያለን፡፡ ግን ዛሬ ካየነው ውስጥ በተደጋጋሚ ዕፍራን ቀለም ይላል ዕፍራን ቀለም ከ7ቱ ቀለም ውስጥ አብሮ የሚጨመር ነው ስለዚህ 7ቱ ቀለማትንም ተጠቅማችሁ ብትጽፉ ይሰራል፡፡ ሌላ እኔ በአማርኛ የመጽፈውን ገቢር ከብረናው ጋር ስታስተያዩ ለሌላ ጊዜ በራሳችሁ ትርጉሙን ማወቅ አያቅታችሁም፡፡ መልካም ምሽት፡፡፡
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
‼️ ዕፀ ለባዊት‼️
እፀ መሰውር
#ይች እፅዋት በሀገራችን ሰባተኛዋ ልባዊት እየተባለች ትጠራለች።
# መንፈቅ ትሰወራለች መንፈቅ ትከሰታለች።
# እንደ ሴት እህቶቻችን ወራዊ ግዴታ ታያለች።
# ስሯ ሲነቀል የምታወጣው ድምፅ የሰው ልጅ ከሰማት ወዲያውኑ ሂወቱ ያልፋል።
# ይች እፅ ለመጥፎም ለበጎም ነገር ታገለግላለች ነገር ግን ያለ ገቢር ከተቆረጠች መጥፎነቷ
በጣም የከፍ ነው።
# ማንም ሰው ደርሶ እጿን ለመቁረጥ ከሞከረ መጨረሻው ሞት ነው።
# የራሷ የሆነ የአቆራረጥ ጥበብን ተጠቅሞ ከቆረጧት ለሰው ልጅ የማይሰጠውን ወይም
የማይገባውን ጥበብ ትሰጣለች ።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
‼️ዕፀ ለባዊት‼️
አስደናቂው ዕፅ
#ጠለንጅ
እስኪ ዛሬ ስለ አስገራሚዋ ዕፅ ጠሌንጅ ትንሽ ልንገራችሁ።
በቆላም በደጋም በወናደጋም ይበቅላል። እንደሀረግ ያለ የአረም ዘር ነው። ስለ መድኃኒነቱ የአበው ጥበብ እንዲህ ይላል፦
፩. ለኪንታሮትና ለቁስል ቀንበጡንና ስሩን ወቅጦ ቁስሉ ወይም ኪንታሮቱ ላይ ደምድሞ ማሰር ነው።
፪. ሽንት ለከለከለውና ዐይኑ ቢጫ ለሆነበት ቅጠሉን ወቅጦ ማጠጣት ነው።
፫. ነስር ለሚነስረው የቀዩን ጠሌንጅ ቅጠሉን ጨምቆ ውኃውን በአፍንጫ መሳብ ነው።
፬. ሴቶች በወር አበባ ጊዜ ደም ሲበዛባቸው ስሟን ጠርቶ ቀዩን ጠሌንጅ "የእገሊትን ደም እንደዚህ ቁረጥ" ብሎ መቁረጥና በወገቧ ማሰር ነው። ደሟ ወዲያው ይቆማል።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
