en
Feedback
መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹

መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹

Open in Telegram

ለእያንዳንዱ ችግሮቻቹ መፍትሔ የምታገኙበት የጥበብ ቻናል ነው🇪🇹 ይደውሉልን ያማክሩን

Show more
1 977
Subscribers
No data24 hours
+147 days
+3330 days
Posts Archive
‼️አስተውል ይጠቅምካል ‼️ ሰላም ጤና ይስጥልኝ በስራ ምክንያት ለጠፋውባቹ ሁሉ እንደምን አደራቹሁ በቸርነቱ እስከዚህ ሰአት የጠበቀን ፈጣሪ ስሙ የተመሰገነ ይሁን፡፡ የዛሬው የትምህርታችን ክፍል ሰረገላ ኤልያስ ይባላል  እንድትከታተሉኝ አሳስባለሁ፡፡ ሰረገላ ኤልያስ ብዙ አስማቶችን ከነ ገቢሩ የያዘ ጥበብ ነው፡፡ ቃለ እግዚአብሔር የሆነ በእውነት ፍጹም አስማተ እግዚአብሄር ወይም የእግዚአብሔር ኅቡዕ ስም የሆነ ነው፡፡ ሁሉንም በዝርዝር እንመልከት በድጋሚ ከብራናው ጋር እያስተያያችሁ የምጽፈውን፡፡ 1 ቁጥር ላይ ብቻ አጻጻፉን አሳያችኀለው ሌላውን በአማርኛ እጽፈዋለሁ፡፡ ብራናውን በማናገር መውሰድ ይቻላል ሠረገላ ኤልያስ በስመ ሥሉስ ቅዱስ ዝ ውእቱ አስማተ እግዚአብሔር ልዑላን። 1)ያሽመከቢት፡፡ ጸሐ፡በዕፍ፡ሐፂበከ፡አስ፡ለሕሙም፡የሐዩ፡እምደዌሁ (ምሕጻሩ እና አጻጻፉ)                                                        ጸሐፍ፡ በዕፍራን፡ ሐፂበከ ፡ አስትዮ ፡ ለሕሙም ፡ የሐዩ ፡ እምደዌሁ                                                   በዕፍራን ቀለም ጽፈሕ የጻፍከውን አጥበህ ለታመመ ሰው አጠጣ ይድናል፡፡ 2)መጢጢተ፡፡ በዕፍራን ቀለም ዕቃ ላይ ጻፍ የጻፍከውን በዝናም ውሐ አጥበህ ለተማሪ አጠጣ የሰማውን ሁላ አይረሳም፡፡ 3)ያመነሁ፡፡ በዕፍራን ቀለም ጻፍ የጻፍከውን በክረታስ አድርገህ ያዝ ከንዳድ ያድናል(ንዳድ ማለት ኃይለኛ ትኩሳት መቃጠል በሽታ ነው ወይም የአንድ በሽታ ምልክት 4)ያመሴወ ሰለጠ ሰለጠ፡፡ በእፍራን ጻፍ በኮልን በሶከር በጥብጠህ አጠጣ ከሚያንቀጠቅጥ ከሽንት ምጥና ከንዳድ ያድናል፡፡ 5)ያመጢጢታ፡፡ በዕለተ አርብ ፀሐይ ሳይወጣ በክርታስ ጽፈህ በክንዷ አሲዛት ልትወልድ ስትል ምጥ አያስቸግራትም፡፡ 6)ያጠሐዢ፡፡ በዖፈ ያሬድ ደም ፀፈሕ ያዝ በሰው ሁሉ ዘንድ ግርማሞገስ ታገኛለህ፡፡ 7)ያልጠብሔር፡፡ ጸሐፍ ያንተንና የእናትህን ስም አስገብተህ ከቤትህ መሀል ቅበር ሰው ሁሉ ያፈቅርሀል፡፡ 8)ያሒዢዢአት፡፡ በጻህል ላይ በዕፍራን ጽፈህ አጥበህ አጠጣ ለልብ ሕመምና ለመጋኛ፡፡ 9 10) ስጊተ ጊሮ ያሸልጥዕ፡፡ 100 ጊዜ ጽፈህ ለአበደ ሰው በክንዱ እሰርለት ይድናል፡፡ 11) ያሄሙት፡፡ በዕፍራን ጽፈህ ያዝ አትደክምም 13)ያሽዕርር፡፡ ጽፈሕ አጥበህ አጠጣ ለሆድ ሕመም 14) ያከረፍዕ፡፡ ጽፈህ አጥበህ ከማር ጋር አጠጣ ለሴት በወሊድ ጊዜ እንዳትታመም 15) ያመዙ ሰብሐጥያ፡፡ በዕፍራን ቀለም ጽፈህ ለሴት ልጅ በእጇ አሲዝ ደም ሲበዛባት ጊዜ፡፡ ለዛሬ እስከዚህ ይበቃናል ግማሹን ነገ እናያለን፡፡ ግን ዛሬ ካየነው ውስጥ በተደጋጋሚ ዕፍራን ቀለም ይላል ዕፍራን ቀለም ከ7ቱ ቀለም ውስጥ አብሮ የሚጨመር ነው ስለዚህ 7ቱ ቀለማትንም ተጠቅማችሁ ብትጽፉ ይሰራል፡፡ ሌላ እኔ በአማርኛ የመጽፈውን ገቢር ከብረናው ጋር ስታስተያዩ ለሌላ ጊዜ በራሳችሁ ትርጉሙን ማወቅ አያቅታችሁም፡፡ መልካም ምሽት፡፡፡ @ayne_kulu 🇪🇹

@debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1        #ህልመ ሌሊት        #ሴት ዓይነ ጥላ        #ወንድ ዓይነ ጥላ        #ሴት ዛር        #ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን          የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ #ትዳር ማስጠላት #ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት #እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) #ተስፋ መቁረጥ #ፀባይ መቀያየር #ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር #ባል እየመጣ መመለስ #ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን #ህልመ ሌሊት #እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) #ሱሰኛ መሆን #የእድል መዘጋጋት #የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) #የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) #ማስወረድ (አቦርሽን ) #ማስለቀስ፣መጨናነቅ #ቤተሰብ ማስጠላት #ስራ ማስጠላት #ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት #ከፍተኛ የራስ ህመም #ተኝቶ መቃዥት #ፍርሐት #ከፍተኛ ላብ #የጠረን መቀየር #መጥፎ የአፍ ጠረን #በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል #በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት #ከስራ መባረር #ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው #ህልመ ሌሊት #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር #ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤#በእናቱ ➤#በእኅቱ ➤#በአክስቱ ➤#በዘመዱ ➤#በሥራ ባልደረባው ➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው #በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች #ጸሎት ታስተዎዋለች #ከቤተ ክርስትያን #ከጸበል ታስቀረዋለች #በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡ #የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች #ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡   የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡   ማህፀናቸውና   ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦ ▷#በአባታቸው ▷#በወንድማቸው ▷#በአጎታቸው ▷#በቅርብ ዘመዳቸው ▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡ ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡ #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ ➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ እንዲጠሉ ➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡ ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ↪#እጮኛ አይዙም ↪#ትዳር አይመሠርቱም ↪#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ↪#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ ↪#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ ↪#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ #የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡                   #መፍትሔ_፩ #ሁሉም በየእምነቱ መበርታት #ንስሐ መግባት #መጸለይ #መስገድ #አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ          #መፍትሔ_፪   #የታሪገም ሥሩን #የቡና ተቀጽላ #የቀበርቾ ሥሩን #የጀበራ ሥርና ቅጠል አጠቃቀማቸውን በተመለከት አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን ሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

⭕️ለግርማ ሞገስ ለገበያ ወለመንድግ መፍትሔ ሀብት @debtra 🇪🇹 ⭕️ዛሬ ስለ ግርማ ሞገስ እና ስለ መፍትሔ ሃብት በመጠኑ ገለጻ አድርጌ ወደ መፍትሔው የምገባ ይሆናል። ግርማ ሞገስ ማለት ሞገስን መጎናጸፍ፡ ግርማን መላበስ፡ መወደድ ፡መፈራት:በሰዎች ዘንድ ተፈላጊ መሆንን ያካትታል። ⭕️ግርማ ሞገስ መጠቀም ያለበት ሰው ማን ነው? ⭕️የሰው ልጅ በተፈጥሮው መልከ መልካም እና ባለ ግርማ ሞገስ ነው። የኃላ ኃላ ግን ጸላኢ ሰናይ ወይንም አጋንንት በሰው ልጅ ተግባር በመቅናት እንዲሁም በመተት፣ በዛር አምልኮ፣በዓይነጥላ፣ ወዘተ... አማካኝነት ከ ፈጣሪ ዘንድ የተሰጠነው ፀጋ ፣ግርማ ሞገስ፣ የሰው መውደድ፣ ስንነጠቅ የምንጠቀመው መፍትሔ ነው። ⭕️ለምሳሌ ህጻናቶች እጅግ ተወዳጆች ናቸው የህጻን ማስጠያ እስከዚህም ነው የለም ማለት ይቻላል። ምክንያቱም ከፈጣሪ ዘንዳ የተሰጠው ጸጋ ስላልተነጠቀ የደስደሱ፣ የፍቅር ጸጋው፣ ስለተላበሰ እንወደዋለን እንሳሳለታለን። ⭕️ህፃኑ ከፍ እያለ በሄደ ቁጥር ዕድሜው ሲገፋ መናፍስቶቹ ግርማውን በመሻማት የመሰለብ መንፈስ፣ የመጠላት መንፈስ ሲረጩበት ግርማ ቢስ ፣ነጠላ፣የምታስጠላ ይባላል። ⭕️ይህንን ችግር ለማስተካከል መጸለይ፣ ስጋሁ እና ደሙ ፣መቀበል፣ መስገድ፣ መጸበል፣ የጥበብ አባቶችን፣ ማማከር ግድ ይለናል። ⭕️መፍትሔ ሃብትም እንዲሁ እኛ ዘንድ ያለው ዕድል ሲሰለብ በረከት እናጣለን፣ ስራ እናጣለን ፣ትዳር እናጣለን፣ገበያ እናጣለን፣የልጅነት ዕድላችን ስንነጠቅ የምንጠቀመው የቀደምት አባቶቻችን መፍትሔ እነዚህ መናፍስት የማራቅ ሃይል የድሮ ጸጋችን የማስመለስ ስራ መፍትሔ ሃብት ይባላል። ሃብትን የሚፈታ ድህነትም የሚቀርፍ ለማለት ነው። ይህ ደግሞ ካልሰራን መቼም ሊሆን አይችልም አንድ አንድ ሰዎች ሳልሰራ ብር ማግኘት እፈልጋለው ብለው የሚጠይቁ ሰዎችም ስላሉ ነው።    ‼️ወደ መፍትሔው ስንሄድ ጸሎት ፡በእንተ ፡ግርማ ፡ሞገስ፡ ወውሂበ፡ ንዋይ፡ ወመንድግ፡ወአደባባይ፡ፎንርፎን :ራፎን ፡አኽያ፡ሸራኽያ ፡ዳማኤል፡ብርናኤል: አቅናኤል:ሱባኤል:ፍናኤል፡ኤልናኤል:ብርላኤል፡ ከማሁ፡ ይስግዱ፡ መኳንንት፡ እለ፡ ሀለዉ፡ በአደባባይ ፡ከማሁ ፡የሀቡኒ፡ ንዋዮሙ፡ ነጋድያን፡ወሐረስት፡በገበያ፡ ወቤት፡ሀቡ ፡ሀቡ፡ ሀቡ፡ ይበሉክሙ፡ አብ ፡ወወልድ፡ ወመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ሊተ ለገብርከ ዕገሌ: (የዓለም ስም አስገቡ) ⭕️ገቢር ፦የጠምበለል (ጠንበለል)Jasminum spp.ተቀጽላ ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው አድቀው ውኃ ባልነካው ቅቤ ወይም (በቅብዓ ቅዱስ) በንጹህ እቃ ለውሰው ለሰባት ቀን ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለዩ በየቀኑ እየተቀቡ ወደስራ አልያም ወደ ገበያዎት ይውጡ። ዘተፈትነ!!! ⭕️የተለወሰው መፍትሔ የተረፈ እንደሆነ ንጹህ በሆንንበት ሰዓት እየተቀባነው ብንውጣ ግርማሞገስም መፍትሔም ነው። ⭕️በብር ቀለበትም ለሰባት ቀን በቅብዓ ቅዱስ ዘፍዝፈን ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለይን በሰባተኛው ቀን ጸልየን ብናስረውም  ግርማሞገስም መፍትሔ ሃብትም ነው። ⭕️የጠምበለል ተቀጽላ ከዚ ውጭ ሊቃውንቶች ለመፍዝ ፣ለጠላት መከላከያ፣ለብትር ለዱላ ለጥይት ወዘተም ሲጠቀሙበት ይታያል። ⭕️ይህ ጥበብ ውጤቱ አርኪ የማያደክም የተቸገሩትን የሚያነሳ መፍትሔ ነውና እንጠቀምበት ዘንድ! ⭕️ስራ ላጡ፣ ገበያ ለጠፋባቸው፣ በሰዎች ዘንድ ያለምክንያት ለሚጠሉ፣ግርማ ሞገስ ለሌላቸው የሚሆን የአበው ቀደምት መፍትሔ ነውና በቅንነት ሼር ሼር በማድረግ ተጠቅመን ሰው እንጥቀም። @ayne_kulu 🇪🇹

‼️ የውድቀት ሲህር (መተት)‼️ ይህም እንደ አጠራሩ አተረጓጎሙም ቀላል ነው የውድቀት ሲህር ማለት ስኬት እንድትርቅህ የሚደረግ ሲህር ነው፡፡ 1.⭕️ሁል ግዜ አላማ አላቸው አንድን ነገር አድርጌ ይሳካልኛል ብለው አስበው ይነሱና ከጅምሩ መዳከም፡፡ መዳከም ሲባል በቃ ያን ነገር ማድረግ ቅፍፍ ይላቸዋል፡፡ 2⭕️. ወደሚሰሩበት ቦታ ሲሄዱ ደንበኛን መያዝ አይችሉም ሊያውም ደንበኛው እንዲርቃቸው ያደርጋሉ፡፡ ያም ሲባል ብሩን ብቻ ከማሰባቸው የተነሳ ሲህሩ ሰው እንዲያጡ ያደርቸዋል፡፡ 3.⭕️አንድን ስራ ጀምረው ወደ ስኬት ጫፍ ላይ ሊደርሱ ሲሉ ስራው ሙሉ በሙሉ ይፋረስባቸዋል፡፡ አደራ ይህ ዝም ብሎ የሚፈፀም የሚደርስ ሳይሆን በጣም በተደጋጋሚ እነርሱ ላይ ብቻ የሚደርስ ነው ሌላ ሰው ቢሰራው ግን ጉዳዩ ይሳካል፡፡ 4⭕️.ወደ ሃማኖታቸው  አይቀርብም በሰአቱ አይሰግዱም በራሳቸው ላይ የተጫነ ማዳበርያ ያለ ይመስል መነሳት ፈፅሞ አይችሉም፡፡ ከተነሱም ሳይሰግዱ ይወጣሉ፡፡ 5.⭕️ከሰው ጋር ሲግባቡ ጥሩ ናቸው ለሰውም ጥሩ አሳቢዎች ናቸው በ ንግድ ሳይሆን በኖርማል ህይወታቸው ነገር ግን ያን ወደ ስራቸው ላይ ሲያመጡ ሰው አያምናቸውም ይሸሻቸዋል፡፡ 6.⭕️በጣም የድህነት ፍራቻ ውስጣቸው አላቸው፡፡ያን ፍራቻ ቀን በቀን በህይወታቸው ላይ እያዩ ይመጣሉ፡፡ 7⭕️.ብርን ማውጣት አይፈልጉም በተለይ ለሰደቃ እና ለመሳሰሉት ብር መስጠት አይሆንላቸውም፡፡ 8⭕️.እናት አባቶቻቸው ዘንድ ከምርቃት ይልቅ እርግማንን ይሰበስባሉ እነርሱ ጥሩ ቢሰሩም ምስጉኖች አይደሉም፡፡ ‼️ከነኚህ ምልክቶች ውስጥ 4ቱ ከታዩ ወደ መፍትሔው መሄድ የግድ ነው፡፡ @ayne_kulu

@ayne_kulu 🇪🇹 የመተት (ሲህር) ጥቃት ምልክቶች። 1.የገዛ ማንነትን መጥላት 2. የአይን ማቃጠል የራስ ምታት ጩህ ጩህ ማለት። 3.ከመጠን ያለፈ ድብርት። በተለይ ጥዋት ላይ። 4.ሚስት ባልን ባል ሚስትን መጥላት። ሲገናኙ መጣላት ሲለያዩ መነፋፈቅ። 5.የእንቅልው ማጣት ። ለሊት ሰው ሲተኛ አለመተኛት ቀን ላይ አጉል ሰአት ተኝቶ መነሳት። 6.ሽንትቤት ብዙ ሰአት መቀመጥ። 7.ከሰው መራቅ ። ለመራቅ መሞከር 8.ስንፈተ ወሲብ። ለወንድ የብልት አለመኮም ከቆመም ቶሎ የመርጨት ችግር። 9. የጨጓራ ህመም ምልክት ሶስት ቀን ሰላም ከሆኑ በቀጣይ ቀን መታመም። 10. ገንዘብ ደሞዝ ሀብት አለመበርከት ። ብኩን መሆን። 11. ከሰው ጋር አለመግባባት እና ሁሉም ሰው ስለኔ ነው የሚያወራው ብሎ ማሰብ። 12.ለነገራቶች ሰነፍ መሆን። ከስር ያሉት በተለየ ሁኔታ የሚቀመጡ ናቸው። 1.የሰውነት አለመታዘዝ ፓራላይዝ 2. ትውከት  በጣም የሚሸትግኡዝ ነገር ማስታወክ። 3.የፔሬድ መብዛት @ayne_kulu 🇪🇹

❗❗አራግፋቹሁ ጣሉት‼️‼️ @debtra 🇪🇹 ድህነትን ከዘር ማንዘራቹሁ ወርሳቹሁ  ቤተሰቦቻቹሁ ያወረሷቹሁን ድህነት ገንዘብ ማጣት መጎሳቋል ይሄው እስከ ዛሬ እሹሩሩ እያላቹሁት ነው ያ ድህነታችሁን ከወገባቹሁ ካላወረዳችሁት ከሰው በታች ሆናቹሁ ትኖራላቹሁ 365 ቀን በማጣት በመጎሳቋል ህይወታቹሁ ይቀጥላል ። አንተ ምንድነው አላማህ ካላችሁኝ ይሄ መልከ ጥፉ የሆነውን ድህነት እንዴት በጥበብ ማስወገድ እንደሚቻል መንገዱን ማሳየት መጠቋም ጥበቡን መስጠት ነው ። @ayne_kulu 🇪🇹

‼️#የሴት_ልጅ_ዓይነ_ጥላ_ምልክትና_መፍትሔ @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ) ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል ) ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል የማህፀን እጢ ያመጣል የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል) 👉 የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ) 👉 የወገብ ሕመም ይፈጥራል 👉 የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም 👉 የራስ ሕመም (ማይግሪን) 👉 መጥፎ የሰውነት ጠረን  👉 መጥፎ የአፍ ጠረን 👉 ቁርጥማት ያመጣል 👉 እግር ሰብስቦ ይይዛል 👉 ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን #ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት #እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) #ተስፋ መቁረጥ #ፀባይ መቀያየር #ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር #ባል እየመጣ መመለስ #ህልመ ሌሊት #እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) #ሱሰኛ መሆን #የእድል መዘጋጋት #የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) #የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) #ማስለቀስ፣መጨናነቅ #ቤተሰብ ማስጠላት #ስራ ማስጠላት #ከፍተኛ የራስ ህመም #ተኝቶመቃዥት #ፍርሐት #ከፍተኛ ላብ #የሰውነት ጠረን መቀየር #መጥፎ የአፍ ጠረን #በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል #በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት #ከስራ መባረር #ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ሕልመ ሌሊት ያመጣል የትዳር ማስጠላት  ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር ✳ ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል ✳ ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት ✳ ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት ✳ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት ✳ የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ✳ በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን የበታችነት ስሜት መሰማት ሀገር ለሀገር ማዞር የምግብ ፍላጎት መዝጋት ማክሳት (ማቅጨጭ) ጭንቀት ፣ ድብርት ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ በሕልም ማስጨነቅ ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት ለጨጓራ በሽታ መዳረግ ስኳር ፣ ደም ግፊት ፣ አስም ፣ ኩላሊት ማምጣት           #መፍትሔ #የረጥ ተቀጽላ #የሴት ቀስት ሥር #የዋርካ ተቀጽላ #የቄስ በደጀ ሥር #የወይራ ሥር                   #አዘገጃጀት ካላይ የዘረዘርኳቸውን እጾች የሁሉንም ስሮች በንፅሕና አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከሁሉም አንዳንድ የሾርባ ማንኪያ በማድረግ ማዋድ ከዚያ በሩብ ኪሎ ነጭ ማር አዋሕዶ ለ፲፬ (14) ቀን መውሰድ ። ዕፅዋቶቹ ለማየት በዚህ ይመልከቱ የቴሌግራም ቻናል ነው @debtra 🇪🇹       #የሚከለከሉ ነገሮች ፩. #ተልባ ፪. #አልኮል መጠጥ ፫. #ግንኙነት የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል። ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ የጊዜው ተዘራፊ መሆን ነው። ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

ዕፀ ደብተራ 🇪🇹 ማስጠንቀቅያ‼️‼️ መስቀለኛ መንገድ የቆማቹሁ አላቹሁ ህይወት አስክሮአቹሁ እየተንገዳገዳቹሁ ያላቹሁ ያላቹሁ መግብያ መውጫ ያጣቹሁ የሚትይዙት የምትጨብጡት ያጣቹሁ ለራሳቹሁም ለቤተሰባቹሁም ሸክም የሆናቹሁ መፈጠራችሁን የምትጠሉ ዞር ስትሉ የድህነት ገደል የሚታያቹሁ የኖራችሁት ዕድሜ በአጠቃላይ ተመሳሳይ እና ለውጥ የሌለው ትኖራላቹሁ ‼️‼️ በጥበብ ፊት ግን እነዚህን አጠቃላይ ችግሮች ከሰናፍጭ ቅንጣት ያነሱ ናቸው ጥበብን ተጠቀሟት ። @ayne_kulu 🇪🇹

ዕፀ ደብተራ 🇪🇹 ‼️ይህ ጥበብ ለእህቶች ነው። በጥንቱ ዘመን ሴቶች የሚወዷቸውን ወንዶች ወይም ባሎች ብልታቸው ከነሱ ውጪ ሌላ ሴት ጋር እንዳይሰራ ያስገዝቱ ያስቆልፉ ነበር። ይህም ማለት ከነሱ ውጪ ሴት እስኪሞት አያይም ማለትነው። እንዲህም አለ ለማለት ነው እውቀቱን ያካፈልኩት። @ayne_kulu 🇪🇹

‼️ለፍጥነት እልሙ ተአሌ ወቀብው ኩሊ ሽህያኤን ዑልው አረቲፋኑሂ (ገቢር)..በጅብ ምርኩዝ ቅጠል አፈር በራፊ ይዞ ኢያሱ 49 ጊዜ መድገም Share አድርጉ ለጓደኞቻችሁ ግሩፑን። @ayene_kulu 🇪🇹

ዕፀ ደብተራ ‼️ ‼️ስለ ግርማ ሞገስ ሰምታችሁ ይሆናል። ነገርግን በትክክል የግርማ ሞገስን ኃይል የምናውቅ አይመስለኝም። በተለይ ጠላቶቻችን ሲያዩን እላያቸው ላይ እስኪሸኑ ድረስ የሚያርድ ኃይል አለው። በፊት ይንቁን የነበሩትን እንዲሰግዱልን እና እንዲያሸረግዱ ለኛ እንዲደግፉ ያደርጋል። እናም ግርማ ሞገስ ብዙ አይነት ጥበብ አለ። በመልክአ ማርያም ሳልሲት፣ በመልክአ ማርያም ራብኢት፣ በመልክአ ጊዮርጊስ ወዘተ በመሳሰሉት የሚሰሩ ጥበቦች አሉት። @ayne_kulu 🇪🇹