መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
Open in Telegram
ለእያንዳንዱ ችግሮቻቹ መፍትሔ የምታገኙበት የጥበብ ቻናል ነው🇪🇹 ይደውሉልን ያማክሩን
Show more1 977
Subscribers
No data24 hours
+147 days
+3330 days
Posts Archive
1 977
⭕️ለግርማ ሞገስ
ለገበያ ወለመንድግ መፍትሔ ሀብት
@debtra 🇪🇹
⭕️ዛሬ ስለ ግርማ ሞገስ እና ስለ መፍትሔ ሃብት በመጠኑ ገለጻ አድርጌ ወደ መፍትሔው የምገባ ይሆናል።
ግርማ ሞገስ ማለት ሞገስን መጎናጸፍ፡ ግርማን መላበስ፡ መወደድ ፡መፈራት:በሰዎች ዘንድ ተፈላጊ መሆንን ያካትታል።
⭕️ግርማ ሞገስ መጠቀም ያለበት ሰው ማን ነው?
⭕️የሰው ልጅ በተፈጥሮው መልከ መልካም እና ባለ ግርማ ሞገስ ነው።
የኃላ ኃላ ግን ጸላኢ ሰናይ ወይንም አጋንንት በሰው ልጅ ተግባር በመቅናት እንዲሁም በመተት፣ በዛር አምልኮ፣በዓይነጥላ፣ ወዘተ... አማካኝነት ከ ፈጣሪ ዘንድ የተሰጠነው ፀጋ ፣ግርማ ሞገስ፣ የሰው መውደድ፣ ስንነጠቅ የምንጠቀመው መፍትሔ ነው።
⭕️ለምሳሌ ህጻናቶች እጅግ ተወዳጆች ናቸው የህጻን ማስጠያ እስከዚህም ነው የለም ማለት ይቻላል።
ምክንያቱም ከፈጣሪ ዘንዳ የተሰጠው ጸጋ ስላልተነጠቀ የደስደሱ፣ የፍቅር ጸጋው፣ ስለተላበሰ እንወደዋለን እንሳሳለታለን።
⭕️ህፃኑ ከፍ እያለ በሄደ ቁጥር ዕድሜው ሲገፋ መናፍስቶቹ ግርማውን በመሻማት የመሰለብ መንፈስ፣ የመጠላት መንፈስ ሲረጩበት ግርማ ቢስ ፣ነጠላ፣የምታስጠላ ይባላል።
⭕️ይህንን ችግር ለማስተካከል መጸለይ፣ ስጋሁ እና ደሙ ፣መቀበል፣ መስገድ፣ መጸበል፣ የጥበብ አባቶችን፣ ማማከር ግድ ይለናል።
⭕️መፍትሔ ሃብትም እንዲሁ እኛ ዘንድ ያለው ዕድል ሲሰለብ በረከት እናጣለን፣ ስራ እናጣለን ፣ትዳር እናጣለን፣ገበያ እናጣለን፣የልጅነት ዕድላችን ስንነጠቅ የምንጠቀመው የቀደምት አባቶቻችን መፍትሔ እነዚህ መናፍስት የማራቅ ሃይል የድሮ ጸጋችን የማስመለስ ስራ መፍትሔ ሃብት ይባላል።
ሃብትን የሚፈታ ድህነትም የሚቀርፍ ለማለት ነው።
ይህ ደግሞ ካልሰራን መቼም ሊሆን አይችልም አንድ አንድ ሰዎች ሳልሰራ ብር ማግኘት እፈልጋለው ብለው የሚጠይቁ ሰዎችም ስላሉ ነው።
‼️ወደ መፍትሔው ስንሄድ
ጸሎት ፡በእንተ ፡ግርማ ፡ሞገስ፡ ወውሂበ፡ ንዋይ፡ ወመንድግ፡ወአደባባይ፡ፎንርፎን :ራፎን ፡አኽያ፡ሸራኽያ ፡ዳማኤል፡ብርናኤል: አቅናኤል:ሱባኤል:ፍናኤል፡ኤልናኤል:ብርላኤል፡ ከማሁ፡ ይስግዱ፡ መኳንንት፡ እለ፡ ሀለዉ፡ በአደባባይ ፡ከማሁ ፡የሀቡኒ፡ ንዋዮሙ፡ ነጋድያን፡ወሐረስት፡በገበያ፡ ወቤት፡ሀቡ ፡ሀቡ፡ ሀቡ፡ ይበሉክሙ፡ አብ ፡ወወልድ፡ ወመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ሊተ ለገብርከ ዕገሌ: (የዓለም ስም አስገቡ)
⭕️ገቢር ፦የጠምበለል (ጠንበለል)Jasminum spp.ተቀጽላ ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው አድቀው ውኃ ባልነካው ቅቤ ወይም (በቅብዓ ቅዱስ) በንጹህ እቃ ለውሰው ለሰባት ቀን ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለዩ በየቀኑ እየተቀቡ ወደስራ አልያም ወደ ገበያዎት ይውጡ።
ዘተፈትነ!!!
⭕️የተለወሰው መፍትሔ የተረፈ እንደሆነ ንጹህ በሆንንበት ሰዓት እየተቀባነው ብንውጣ ግርማሞገስም መፍትሔም ነው።
⭕️በብር ቀለበትም ለሰባት ቀን በቅብዓ ቅዱስ ዘፍዝፈን ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለይን በሰባተኛው ቀን ጸልየን ብናስረውም ግርማሞገስም መፍትሔ ሃብትም ነው።
⭕️የጠምበለል ተቀጽላ ከዚ ውጭ ሊቃውንቶች ለመፍዝ ፣ለጠላት መከላከያ፣ለብትር ለዱላ ለጥይት ወዘተም ሲጠቀሙበት ይታያል።
⭕️ይህ ጥበብ ውጤቱ አርኪ የማያደክም የተቸገሩትን የሚያነሳ መፍትሔ ነውና እንጠቀምበት ዘንድ!
⭕️ስራ ላጡ፣ ገበያ ለጠፋባቸው፣ በሰዎች ዘንድ ያለምክንያት ለሚጠሉ፣ግርማ ሞገስ ለሌላቸው የሚሆን የአበው ቀደምት መፍትሔ ነውና በቅንነት ሼር ሼር በማድረግ ተጠቅመን ሰው እንጥቀም።
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
ዕፀ ደብተራ 🇪🇹
‼️የውድቀት መተት
ይህም እንደ አጠራሩ አተረጓጎሙም ቀላል ነው የውድቀት መተት ማለት ስኬት እንድትርቅህ የሚደረግ መተት ነው፡፡
1.ሁል ግዜ አላማ አላቸው አንድን ነገር አድርጌ ይሳካልኛል ብለው አስበው ይነሱና ከጅምሩ መዳከም፡፡ መዳከም ሲባል በቃ ያን ነገር ማድረግ ቅፍፍ ይላቸዋል፡፡
2. ወደሚሰሩበት ቦታ ሲሄዱ ደንበኛን መያዝ አይችሉም ሊያውም ደንበኛው እንዲርቃቸው ያደርጋሉ፡፡ ያም ሲባል ብሩን ብቻ ከማሰባቸው የተነሳ መተቱ ሰው እንዲያጡ ያደርቸዋል፡፡
3.አንድን ስራ ጀምረው ወደ ስኬት ጫፍ ላይ ሊደርሱ ሲሉ ስራው ሙሉ በሙሉ ይፋረስባቸዋል፡፡ አደራ ይህ ዝም ብሎ የሚፈፀም የሚደርስ ሳይሆን በጣም በተደጋጋሚ እነርሱ ላይ ብቻ የሚደርስ ነው ሌላ ሰው ቢሰራው ግን ጉዳዩ ይሳካል፡፡
4. መፍተሄ ለማግኝት አይደፍሩም መፍትሔ ቢያስብ በተለያየ ምክንያት ይበላሽባቸዋል በራሳቸው ላይ የተጫነ ማዳበርያ ያለ ይመስል መነሳት ፈፅሞ አይፈልጉም
5.ከሰው ጋር ሲግባቡ መልካም ናቸው ለሰውም ጥሩ አሳቢዎች ናቸው በ ንግድ ሳይሆን በኖርማል ህይወታቸው ነገር ግን ያን ወደ ስራቸው ላይ ሲያመጡ ሰው አያምናቸውም ይሸሻቸዋል፡፡
6.በጣም የድህነት ፍራቻ ውስጣቸው አላቸው፡፡ያን ፍራቻ ቀን በቀን በህይወታቸው ላይ እያዩ ይመጣሉ፡፡
7.ብርን ማውጣት አይፈልጉም በተለይ ለተቸገረ እና ለመሳሰሉት ብር መስጠት አይሆንላቸውም፡፡
8.እናት አባቶቻቸው ዘንድ ከምርቃት ይልቅ እርግማንን ይሰበስባሉ እነርሱ ጥሩ ቢሰሩም ምስጉኖች አይደሉም፡፡
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
‼️በዚህ ጊዜ ብዙ የሚያስጨንቃቹሁ ነገር አለ በጥበብ ግን የማይፈታ ችግር የማይሰበር እንጨት የማይፈታ ብሎን የማይታረስ መሬት የማይመነጠር ጫካ የሜይቆፈር መሬት የማይጠፋ ድህንት የለም እኔን በእነዚህ ጉዳዮች ማማከር ትችላላቹሁ
1. በትዳር ጉዳይ
2. በድህነት መማቀቅ
3. በዐይነ ጥላ
4.በትምህርት ጉዳይ
5.የምትጨነቁ ድብርት ውስጥ ያላቹሁ
6.የማይሳካላቹሁ ረዥም ዐመት ተመሳሳይ ኑሮ የምትኖሩ
7.ምንም ገበያ የሌላቹሁ የንግድ ቦታ
ከፍታቹሁ
8. በፍቅረኛ ዕጦት
9. በብር ዕጦት
10.ጉዳዮች የማይፈፀምላቹሁ የሚከሽፍባቹሁ
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
አብዛኛው ሰው ኑሮው ከዕጅ ወደ አፍ ነው ብዙ ሰው ኑሮውን ህይወቱን ምን እንደ ሚያደርግ ግራ ገብቶታል ምኑን እንደሚይዘው ምኑን እንደሚጨብጠው መላ ቅጡ ጠፍቶበታል አሁን በኑሮው ውድነቱ ምክንያት ከመካከለኛው ኑሮው ወደ ድህነቱ የሽምጥ ወደ ቁልቁለት እየተምዘገዘገ እየወረደ ነው። አስተውላቹሁ ከሆነ በከተሞች በሰፈሮች ከየት መጣ የማይባል ሀብት እየመጣም ነው ያ የጥበበኞች እጅ ያለበት ነው አብዛኛው ባለሀብት 95 % የጥበበኛ እጅ ሳይጠቀም ሀብታም የሆነ የለም ዕኔም ትውልድን ለመታደግ ያለኝን ጥብብ ዕውቀት ላካፍላቹሁ የአባቶቻችንን ጥበብ አብረን ልንቋደሰው ባለችኝ ትንሽ ሰዐትም ብትሆን ልረዳቹሁ ዝግጁ ነኝ
እኔን በእነዚህ ጉዳዮች ልታማክሩኝ ትችላላችሁ
----------------------------------------
1. በህይወት ግራ መጋባት በህይወት ያለመሳካት።
2. በድህነት በብር ማጣት ለምትማቅቁ
3. በትዳራቹሁ በፍቅረኞች መካከል ያለመስማማቶች ካሉ
4.እናንተ የነካቹሁት ያሰባችሁት የማይሳካላቹሁ
5. የህይወት ለዛው የጠፋባቹሁ
6.በትምህርታቹሁ ጉዳይ
7.ምንም ነገር የማይሳካላቹሁ ምንም ነገር የማይሆንላቹሁ ልፋት ብቻ የሆነባቹሁ ።
8.ትሰራላቹሁ ትፈጋላቹሁ ግን ምንም ነገር የማይለወጥላቹሁ
9. በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ ችግር ያለባቹሁ።
10.ድብርት ውስጥ ዝም ብሎ የሚጨንቃቹሁ የሚጠባቹሁ ካላቹሁ
ማሳሰብያ -
-------------
ማንኛውም የምንሰራው ጥበብ ከዕምነት እና ከማንኛውም ሃይማኖት ጋር ንክኪ የለውም በሰለሞን ጥበብ ብቻ ነው የምንሰራው።
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
በዚህ ጊዜ ብዙ የሚያስጨንቃቹሁ ነገር አለ በጥበብ ግን የማይፈታ ችግር የማይሰበር እንጨት የማይፈታ ብሎን የማይታረስ መሬት የማይመነጠር ጫካ የሜይቆፈር መሬት የማይጠፋ ድህንት የለም እኔን በእነዚህ ጉዳዮች ማማከር ትችላላቹሁ
1. በትዳር ጉዳይ
2. በድህነት መማቀቅ
3. በዐይነ ጥላ
4.በትምህርት ጉዳይ
5.የምትጨነቁ ድብርት ውስጥ ያላቹሁ
6.የማይሳካላቹሁ ረዥም ዐመት ተመሳሳይ ኑሮ የምትኖሩ
7.ምንም ገበያ የሌላቹሁ የንግድ ቦታ
ከፍታቹሁ
8. በፍቅረኛ ዕጦት
9. በብር ዕጦት
10.ጉዳዮች የማይፈፀምላቹሁ የሚከሽፍባቹሁ
👇👇👇👇
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
‼️አስቸኳይ‼️
አንዳድ ሰው አላቹሁ በተስፋ በውሸት በማይጨበጥ በማይዳሰስ ህልም የምትኖሩ ከንቱ ህይወት የምትኖሩ እራሳቹሁን ወይም ቤተሰባችሁን አልጠቀማቹሁ የውሸት ኑሮ ማንኛውም ምግብ ጨው ከሌለው አይጣፍጥም ህይወታቹሁ ላይ የሆነ ቅመም ጨምሩበት ተወለደ ሞተ የሚባል ህይወት አይኑራቹሁ
ጥበብ ሁሉን ታደርጋለች ።
@ayene_kulu 🇪🇹
1 977
⭕️በህልመ ሌሊት
⭕️በሴት ዓይነ ጥላ
⭕️በወንድ ዓይነ ጥላ
⭕️በሴት ዛር
⭕️በወንድ ዛር ተቸግረዋል ??
#በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን
#ህልመ ሌሊት
#ሴት ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዓይነ ጥላ
#ሴት ዛር
#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል
‼️በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን
የዓይነጥላ ምልክቶች ፦
‼️ትዳር ማስጠላት
ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
ተስፋ መቁረጥ
ፀባይ መቀያየር
ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር
ባል እየመጣ መመለስ
ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
ህልመ ሌሊት
እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
ሱሰኛ መሆን
የእድል መዘጋጋት
‼️የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
ማስወረድ (አቦርሽን )
ማስለቀስ፣መጨናነቅ
ቤተሰብ ማስጠላት
ስራ ማስጠላት
ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
ከፍተኛ የራስ ህመም
ተኝቶ መቃዥት
ፍርሐት
ከፍተኛ ላብ
የጠረን መቀየር
መጥፎ የአፍ ጠረን
በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
ከስራ መባረር
ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው
ህልመ ሌሊት
ሴት ዓይነ ጥላ
ወንድ ዓይነ ጥላ
ሴት ዛር
ወንድ ዛር
‼️ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው?
‼️ #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡
ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው
➤#በእናቱ
➤#በእኅቱ
➤#በአክስቱ
➤#በዘመዱ
➤#በሥራ ባልደረባው
➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡
አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡
ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው
ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው
#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች
#ጸሎት ታስተዎዋለች
#ከቤተ ክርስትያን
#ከጸበል ታስቀረዋለች
#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡
#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች
#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡
ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ
ሌሊት ይመታሉ፡፡
የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡
በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡
ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡
ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦
▷#በአባታቸው
▷#በወንድማቸው
▷#በአጎታቸው
▷#በቅርብ ዘመዳቸው
▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡
ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡
#ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦
➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ
➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ
እንዲጠሉ
➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡
ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡
የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡
ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች
▰#እጮኛ አይዙም
▰#ትዳር አይመሠርቱም
▰#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል
▰#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡
▰#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ
በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡
▰#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡
#የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ
#ሴት ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዓይነ ጥላ
#ሴት ዛር
#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡
#መፍትሔ ፩
#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
#ንስሐ መግባት
#መጸለይ
#መስገድ
#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ
#መፍትሔ ፪
#የታሪገም ሥሩን
#የቡና ተቀጽላ
#የቀበርቾ ሥሩን
#የጀበራ ሥርና ቅጠል
አጠቃቀማቸውን በተመለከት
አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን ሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት።
👇👇👇👇👇👇
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
ፉዞ (መፍዝዝ) ሲህር ( መተት)
ይህ እንደ ስሙ አንድን ተጠቂ ፉዞ የሚደርግ ሲህር ነው፡፡
ምልክቶቹ
1 አንድ ሰው እሳቤው ከቀን ወደ ቀን እየቀነሰ መምጣት ፡፡ አንድ ሲደመር አንድ እንኳ ሁለት መሆኑን አለመረዳት እስኪችል ድረስ፡፡
2 ድብት፡፡ ይህ ድብርት ሙሉ በሙሉ ሰውነቱን ይቆጣጠረዋል፡፡ መጨነቅ መጠበብ ቁርምት ብሎ መቀመጥ፡፡
3 ነገሮችን ቶሎ መርሳት፡፡ ለነገሮች ያለን ትኩረት መጥፋት፡፡ አሁን የተነገረን ነገር ይረሳናል፡፡
4 የፀጉር መነቃቀል ፡፡ ይህ ም የቀን ተቀን እውነታ ይሆናል፡፡
5 ሴት ከሆነች የጡት አካባቢ ውጋት ወንድ ከሆነ የብልት ኣካባቢ ህመም ይኖራቸዋል፡፡
6 እውቀት ያላቸውን አውጥተው አለማካፈል፡፡ እጅግ መፍራት፡፡ እነርሱ የያዙት እውቀት ውሸት እስኪመስላቸው ድረስ፡፡
7 በህይወታቸው ሰው ፊት ቁሞ ማውራትን መፍራት፡፡ ሲጠየቁ ድንግጥ ማለት፡፡ ይህ ብቻ ሳይሆን አጠገባቸው ኮሽ ሲል መበርገግ፡፡
8 እንቅልፍ ቢተኙ ቢተኙ አለመጥገብ፡፡ ከአልጋ መነሳትን መጥላት፡፡
9 ብርሃን ቤታቸው ሲገባ ወይም የፀሀይን ብርሃን ሲያዩ እራሳቸውን ለማጥፋት መመኘት ፡፡ ተስፋ ሙሉ ለሙሉ መቁረጥ፡፡
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
‼️#የሴት_ልጅ_ዓይነ_ጥላ_ምልክትና_መፍትሔ
የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ)
ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል )
ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል
በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል
ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል
የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር
ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል
የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል
የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል
የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል
የማህፀን እጢ ያመጣል
የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል)
👉 የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ)
👉 የወገብ ሕመም ይፈጥራል
👉 የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም
👉 የራስ ሕመም (ማይግሪን)
👉 መጥፎ የሰውነት ጠረን
👉 መጥፎ የአፍ ጠረን
👉 ቁርጥማት ያመጣል
👉 እግር ሰብስቦ ይይዛል
👉 ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን
#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት )
#ተስፋ መቁረጥ
#ፀባይ መቀያየር
#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር
#ባል እየመጣ መመለስ
#ህልመ ሌሊት
#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
#ሱሰኛ መሆን
#የእድል መዘጋጋት
#የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
#የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
#ቤተሰብ ማስጠላት
#ስራ ማስጠላት
#ከፍተኛ የራስ ህመም
#ተኝቶመቃዥት
#ፍርሐት
#ከፍተኛ ላብ
#የሰውነት ጠረን መቀየር
#መጥፎ የአፍ ጠረን
#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
#ከስራ መባረር
#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
ሕልመ ሌሊት ያመጣል
የትዳር ማስጠላት
ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር
✳ ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል
✳ ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
✳ ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት
✳ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት
✳ የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
✳ በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን
የበታችነት ስሜት መሰማት
ሀገር ለሀገር ማዞር
የምግብ ፍላጎት መዝጋት
ማክሳት (ማቅጨጭ)
ጭንቀት ፣ ድብርት
ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ
በሕልም ማስጨነቅ
ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት
ለጨጓራ በሽታ መዳረግ
ስኳር ፣ ደም ግፊት ፣ አስም ፣ ኩላሊት
ማምጣት
#መፍትሔ
#የረጥ ተቀጽላ
#የሴት ቀስት ሥር
#የዋርካ ተቀጽላ
#የቄስ በደጀ ሥር
#የወይራ ሥር
#አዘገጃጀት
ካላይ የዘረዘርኳቸውን እጾች የሁሉንም ስሮች በንፅሕና አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከሁሉም አንዳንድ የሾርባ ማንኪያ በማድረግ ማዋድ ከዚያ በሩብ ኪሎ ነጭ ማር አዋሕዶ ለ፲፬ (14) ቀን መውሰድ ።
ዕፅዋቶቹ ለማየት በዚህ ይመልከቱ የቴሌግራም ቻናል ነው
@debtra 🇪🇹
#የሚከለከሉ ነገሮች
፩. #ተልባ
፪. #አልኮል መጠጥ
፫. #ግንኙነት
የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።
⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ።
በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ የጊዜው ተዘራፊ መሆን ነው።
ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
@ayne_kulu
በስራ ምክንያት በመጥፋቴ ለተጨነቃቹ በሙሉ አሁን መመካከር እና መወያየት እንችላለን ሰው ትንሽ ስለሚበዛ ለመልስ ብዘገይም በትዕግስት እንድትጠብቁኝ አደራ እላለሁ ።‼️
