cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Höna Lïyat😇

#Video 🎬🎥📹 #Photo 📷👌 #Quote ❤️❤️ #funny video 🤣 #Broken 💔 Cross & comment 👇👇👇 @E_y_o_b_1

Show more
Advertising posts
375
Subscribers
-124 hours
No data7 days
+1930 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
🥰🥰
611Loading...
02
ሞቶልኝ እንጂ........ ገድለውት አይደለም ❤️‍🩹
620Loading...
03
Media files
610Loading...
04
Media files
780Loading...
05
Media files
760Loading...
06
❤️
760Loading...
07
"ወደ መሬት ወድቀን በሰገድን ጊዜ ኃጢአት እንዴት ወደ ታች ጎትታ እንደጣለችን እናስታውሳለን። ዳግመኛም ከወደቅንበት በተነሣን ጊዜ የእግዚአብሔር ጸጋ እና ምሕረት እንዴት ከመሬት እንዳነሣንና የሰማዩን ርስት እንደሰጠን እንመሰክራለን" ቅዱስ ባስልዮስ ዘየዐቢ☦ ተዘከረነ እግዚኦ በውስጠ መንግስትከ ተዘከረነ እግዚኦ በውስጠ መንግስትከ ተዘከረነ እግዚኦ በውስጠ መንግስትከ
1461Loading...
08
" የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ሊቀበሉት ወጡና ሆሳህና በአርያም በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉስ የተባረከ ነው እያሉ ጮኹ" ዮሐ 12፥13 እንኳን አደረሳችሁ🌿
1671Loading...
09
Media files
1670Loading...
10
Media files
1630Loading...
11
This movie 🍿🎥🤌🤌🤌
1991Loading...
12
Media files
2301Loading...
13
Media files
2251Loading...
14
Media files
2300Loading...
15
Media files
10Loading...
16
ኒቆዲሞስ የዓቢይ ፆም ሰባተኛ ሳምንት ከፈሪሳውያንም ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤ እርሱም በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ፦ መምህር ሆይ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርጋቸውን እነዚህን ምልክቶች ሊያደርግ የሚችል የለምና መምህር ሆነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደ መጣህ እናውቃለን አለው። ኢየሱስም መልሶ፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው። ኒቆዲሞስም፦ ሰው ከሸመገለ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል? ሁለተኛ ወደ እናቱ ማኅፀን ገብቶ ይወለድ ዘንድ ይችላልን? አለው። ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። ዮሐንስ 3፥1-5 ሰናይ ሰንበት ♥️ @YenetaPictures
1940Loading...
17
🤍የዓብይ ፆም 7ኛ ሳምንት ኒቆዲሞስ በዚህ ሳምንት እንደ ኒቆዲሞስ ያሉ ዓለማዊ የመሠሉ ጠንካራ  ክርስቲያኖች ይዘከራሉ። ኒቆዲሞስ ምሁር ነው፤ ባለሥልጣን ነው፤ ሀብታም ነው። የፈሪሳዊ ዘር ሆኖ ክፋት አላሸነፈውም። ቀን ዓለማዊ ሥራውን እየሰራ ሌሊት ወደ ክርስቶስ እየሄደ ሃይማኖትን ይማራል።  እውቀቱ፣ ሥልጣኑ፣ ሀብቱ ... ለሃይማኖቱ እንቅፋት አልሆኑትም። ሥልጣን ሲይዝ የሚመራውን ሕዝብ ራሱ  የፈጠረ የሚመስለው፣ በገንዘቡ ሰውን ሁሉ የሚገዛ የሚመስለው፣ በእውቀቱ ፈጣሪን ያወቀ የሚመስለው ፣ በበዛበት ዓለም ክርስቲያን ሆኖ መገኘት መታደል ነው። @tewahdo_mezmure✨
1740Loading...
18
ፈተና ሲያጋጥማችሁ :ሂወት ሲከብዳችሁ :ስደነግጡ : ጭንቅ ሲላችሁ ይሄንን ቃል በሉ ሚካኤል በሮ ይመጣል                           †    👇👇👇👇👇👇👇👇         ኦ ሚካኤል ! ኦ ሚካኤል ! ኦ መተንብል ! ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ፥ ዘም ርዑሳን ርዑስ ፥ ወዘም ልዑላን ልዑል ጊዜ ጸዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል ! #12🙏🏿🙏🏿🙏🏿
2143Loading...
19
The pretty life The ugly truth
2070Loading...
20
Media files
2381Loading...
21
Media files
1930Loading...
22
Media files
2090Loading...
23
Media files
2010Loading...
24
ለካ ወዳጅም ይቀየራል😔💔
2092Loading...
25
አርሴምዬ እለቷ+ይህ ህይወት የሆነ መዝሙር+ሰንበት መሆኑ+6ኛው የአብይ ፆም ሳምንት ገብርኼር=ኦርቶዶክስ መሆን ግን ufffey ታድለን❤️‍🩹
2421Loading...
26
Media files
2170Loading...
27
Media files
2281Loading...
28
ትንሿ ልብህ ታድጋለች እና  አንድ ቀን ትገነዘባለህ መስዋዕትነት ነገሮችን መተው እንደሆነ የምታውቅበት ጊዜም ይመጣል ምህረትን ታውቅበትለለህ.  በቀልህንም ትተወዋለህ
2081Loading...
29
ይመስለናል እንጂ በኛ ብቻ የሆነ አንዳች የለም🙏🙏🙏
2350Loading...
🥰🥰
Show all...
🥰 3😁 1🙏 1
ሞቶልኝ እንጂ........ ገድለውት አይደለም ❤️‍🩹
Show all...
🥰 2
😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
❤️
Show all...
3
"ወደ መሬት ወድቀን በሰገድን ጊዜ ኃጢአት እንዴት ወደ ታች ጎትታ እንደጣለችን እናስታውሳለን። ዳግመኛም ከወደቅንበት በተነሣን ጊዜ የእግዚአብሔር ጸጋ እና ምሕረት እንዴት ከመሬት እንዳነሣንና የሰማዩን ርስት እንደሰጠን እንመሰክራለን" ቅዱስ ባስልዮስ ዘየዐቢ☦ ተዘከረነ እግዚኦ በውስጠ መንግስትከ ተዘከረነ እግዚኦ በውስጠ መንግስትከ ተዘከረነ እግዚኦ በውስጠ መንግስትከ
Show all...
🙏 3
" የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ሊቀበሉት ወጡና ሆሳህና በአርያም በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉስ የተባረከ ነው እያሉ ጮኹ" ዮሐ 12፥13 እንኳን አደረሳችሁ🌿
Show all...
8👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🙏 3
Photo unavailableShow in Telegram