cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Łøvē & şâđ

Love ...😘😘ù No....sad 😩😭 New pp 😌😌😌 New music🎤🎤🎤 Couple pic 💑💑💑 Love history ❤❤❤ No debirt 😔😔😪 Just feta 😄😄😃😃😂😅 Comment & cross @birukti13A

Show more
Advertising posts
220
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#አንዱ_ምግብ_ቤት ገባና ፓስታ አዞ ይቆይበታል....ከዛ አስተናጋጁን ጠርቶ ሲጮህበት.....አስተናጋጁም ፓስታው ደርሱዋል ሱጎው ነው የቀረው ሲለው ...በቃ ፓስታውን አምጣ ሱጎው ሲደርስ ታመጣለህ ይለዋል። ፓስታውን ብቻውን በልቶ ሲጨርስ ስጎው መጣ....እንስቶ ጠጣውና መሬት ላይ ተንፈራፈረ ምን ሆነህ ነው ሲሉት....አይ እንዲደባለቅ ነው😂😂 የተመቸው😂 and share
Show all...
ሀብት ማግኘት የለማኝ ምኞት ነው ፍቅርን መሻት ግን የንጉስ ምኞት ነው ይላሉ ፈላስፋዎች... #እኔ_ግን_ሁለቱም_ቢኖሩኝ_አልጠላም 😉
Show all...
!!!!! ቅናተኛ ባል !!! ሚስት ☞- ውዴ ዛሬ አምሮብሀል ባል -- ☞እንዲ ኮ ነኝ ሚስት - ☞የኔ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ባል -- ☞በኩራት እኮ ሚስት -- ☞ግርማ ሞገስ ብቻ ይበቃል ባል -- ☞ግርማና ሞገስ እነማናቸው 😂
Show all...
አንድ ሌባ ሞባይል ሲሰርቅ ተይዞ ዳኛ ፊት ይቀርባል። ዳኛው መዝገቡን📖 እያዩ ሌባውን፦ 👨‍✈️ የክስ ቻርጅ ደርሶሃል? ሲሉት #ሌባው:- ክቡር ዳኛ ሞባይል ብቻ ነው የወሰድኩት ቻርጀሩ አልደረሰኝም። 🤷‍♂
Show all...
አንዱን ዛሬ #ቡና_መቅዳት☕️ በእንግሊዘኛ ምንድ ነው ስለው #Recording_Coffee አላለኝም ፡ 😂😂🤣 የተመቸው😂 and share
Show all...
ህይወት 3 ቀን ናት ትላንት ፣ ዛሬ እና ነገ . . . . ከትናንት ተማር ዛሬን ኑር ነገን አቅድ☺️👍👍
Show all...
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​🎙◉ Beki   🔊◉ ዘውድ አለሜን             
Show all...
ጉራጌ ስራ በጣም ከመውደዱ የተነሳ 👨‍🦲አንዱን #ጉራጌ መብራት እያስተካከለ ኤሌትሪክ  ይዞት ምን ቢል ጥሩ ነው ?? 😕ልቀቀኝ ልስራበት🤣 😂🤣😁
Show all...
ከሴት ጋ ስትሆን ከሚመጣ የኔ ቢጤ በላይ ምቀኛ የለም። አምስት ብር አገኛለው ብዬ ኪሴ ስገባ 50 ብር በታች የለም በሼም 50 ብር ሰጥቼ ፀፀቱ ሊገለኝ ነው
Show all...
✌️ጩባው እስታይል ሰው ሁሉ #UNIVERSITY ገብተህ ተመረቅ ይለኛል ኛል ኛል ኛል እኔ ግን ዴች ብወድቅ ይሻለኛል ኛል ኛል ምክንያቱም ደግሞ at least ስራ ይገኛል ኛል ኛል #ተመርቆ መቀመጥ በጣም ያስጠላኛል ኛል ኛል እርግጠኛ ነኝ ከነ #ዜማው ነው ያላችሁት ሁት ሁት ሁት 😂😂😂😂😂😁😁 ‌‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‎‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
Show all...