cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አፍቃሪዉ❤

Tkitok vdio Adades music Arfi pic Ababaloche Yflgachutn enakerbalen One love ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😭😭😭😭😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

I need you forever in my life 🥺❣️ @wishfikr
Show all...
❤❤ #በጣም_የምታፈቅረው ሰው_ወይም የምትወደው ሰው_የአንተን ፍቅር አልቀበል ቢልና እንደ ማይፈልግ_ሁኔታው ከነገረህ_ እራቅ_እራቅ ማለት ከጀመረ👉 #ተወውውውው ቀረህበት እንጂ አልቀረብክም _ብዋላ ተጎጂው እርሱ ነው ሚሆነው። ❤👉👉 ምክንያቱም እርሱ 😘የሚያጣው_በጣም የሚወደውን ሰው ነው_ አንተ ግን የምታጣው #የማይወድህን_የማይፈልግህን_ሰው ነውና ከ ሕይወት የራቀው አትጨነቅ_ #ተጎጂው_ያ 👉እሱ ነውና።😂😂😂 @wishfikr @wishfikr
Show all...
​​የአንዳንዳ ሰዎችን ንግግርን ተግባር ስትመለከት በጣም ትገረማለክ ጥፋታቸውን ሁሉ❤️ አንተ ላይ ብቻ ያደርጋሉ ምንም እንደማያጠፉ እርግጠኛ ይሆናሉ ከዛም አንተ ጥፉቴ ምንድነው? ብለክ ራስክን ስትመረምር ጥፋትክ እነሱን መተዋወቅክ ብቻ ሆኖ ታገኘዋለክ❤️ @wishfikr @wishfikr
Show all...
"አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ።" አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ ፍፁም የበረታሽ ውስጥሽ ያለን ህመም ለብቻሽ የረታሽ ለሌላ ማይገባ ከሰው ያልደረሰ ናፍቆት ስቃይ አዝለሽ ልብሽን ያራሰ እጅሺን ያልሰጠሽ ለሕይወት ፈተና ከሁሉ የታገልሽ ያንችነትሽ ጀግና። -አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ-💪 በዚህ ጯሂ አለም ሰሚ በሌለበት ሌላ ማያውቀውን ከራስ ጋር ጦርነት ታግለሽ የተጋፈጥሽ የመኖርን እውነት። -አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ-💪💪 ብዙ ውጣ ውረድ የኑሮን ዱብዳ ስብራት ጉዳትሽን ደብቀሽ ከጓዳ መኖር አደናቅፎሽ ሳትወድቂ ምትኖሪ ቀን ሲጨልምብሽ ተስፋ ምታበሪ። አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ 💪💪💪 "ለጎበዝ ሴቶቻችን::" @wishfikr @wishfikr
Show all...
............አየሽ ? ይሄንን ምኞት ነው ይሄንን እሳት ነው የፍቅርሽ ማዕበል ድራሹን ያጠፋው በፍቅርሽ ወተት ነው እንስሳነት ከስሞ ሠው መሆን የፋፋው ይሄን ጉድ ምኞት ነው ፍቅርሽ ያከሸፈው ሚሊዮን ብልግና እልፍ መሻት ገሎ ውስጤ የገዘፈው ........አየሽ......? @wishfikr
Show all...
Repost from @Ĥâppÿ🍫🍫
yeኔ ሴት❤️ ewey🥰🥰 #Ldeu
Show all...
Lol😂
Show all...
Repost from @Ĥâppÿ🍫🍫
ሰውን በትላትን ማንነቱ አትውቀሰው ማስረጃ ከፈለክ አንተ ትላንት የት ነበርክ?
Show all...
🎙 • ግዛቸው ሙላቱ 🔊 • ስንቴ ማልኩ
Show all...