cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ትዝታሽን ለእኔ ትዝታዬን ለአንቺ❤

ለ ግጥም አፍቃሪያን ብቻ ►ፍቅርሽ ነው ግጥሜ😘 ►ግጥሞች😍 ►የፍቅር ደብዳቤ📝📨 ►የፍቅር ጥቅሶች ብቻ ፍቅር ብቻ❤ Cross keflgacu👇👇 @hanunita7 @lieltya

Show more
Advertising posts
315
Subscribers
No data24 hours
+27 days
+130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​▓▓▓▓▓▓  ግጥም  ▓▓▓▓▓▓ እንደውም እግዜር ቢፈቅድ በቸር በፀጋው ቢቀባኝ በነጥብ ምልክት አርጎ ከንፈርሽ ግርጌ ባስገባኝ! አንቺም መስታወትሽ ፊት ቀለም ልትቀቢ ከንፈርሽን እሽኩርምም ፍንድቅ ስትይ አያለሁና ማፈርሽን፤ ለወዳጅ ዘመድ በሙሉ ማርያም በተኛሽበት በድንገት እንደሳመችሽ አወራሽ አይደል? ይመችሽ! ሳቂበት የታባቱና ድመቂ ፍ-ክት ፍክትክት በማርያም የተመሰልኩት እኔ ነኝ ያንቺ ምልክት! እንኳንስ ከንፈርሽ ግርጌ ቢያኖሩኝ ተረከዝሽ ስር ለመኖር እንዴት ይመቻል ሳይወደው ከኖረው ህይወት በፈቃድ የተረገጠ አፍቃሪ መች ይሰለቻል! ለወዳጅ ዘመድ በሙሉ ማርያም በተኛሽበት በድንገት እንደሳመችሽ አወራሽ አይደል? ይመችሽ! (አስታወሰኝ ረጋሳ) ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏
Show all...
👍 2
ከለታት ግማሽ ቀን ምእርጥ መፅሀፍ
Show all...
ከ ዝናብ በኋላ ጃንጥላ ለሁሉም ሰው ሸክም ነው::
Show all...
ፍቅር ይቅር በይ ነው የበደለህን ሰባት ጊዜ አደለም ሰባ ጊዜ ይቅር በል የ ይቅርታ ሰላም መጨረሻ የለውም እረፍት ነው እወዳችዋለሁ😘
Show all...