en
Feedback
kelalsera ( ቀላል ስራ )

kelalsera ( ቀላል ስራ )

Open in Telegram

የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ @jeremiahyaya

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified

📈 Analytical overview of Telegram channel kelalsera ( ቀላል ስራ )

Channel kelalsera ( ቀላል ስራ ) (@kelalsera) is an active participant. Currently, the community unites 53 708 subscribers, ranking in the Other category.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 53 708 subscribers.

According to the latest data from невідомо, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 0 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ @jeremiahyaya

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Other category.

53 708
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive

ኢትሀድ ኤርዌይስን በካቢን ክሩ ዘርፍ የስራ ማስታወቂያ ቴክስት ለደረሳቸው መመዝገቢያ ሊንክ 👇👇👇👇 https://career22.sapsf.com/sfcareer/jobreqcareerpvt?jobId=80072&company=C0007249891P&st=5297DDD1B1AF083D1AAF63C5126AE6FE2E41B5A3

ለ ካቢን ክሩ የምትሄዱ የትምህርት ዶክመንት ወሳኙየ 12 entrance የ 8 ሰርተፍኬት እድሜ የተፃፈበት ወይም የልደት ከ 2 አንዱ እድሜ ለማወቅ ወሳኝ ዶክመንቶች ሲሆኑ እናንተ አስፈላጊ ነው ካላቹ ሌላም መጨመር ትችላላችሁ ፡ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፋይዳ ኦሪጅናልና ኮፒ የምትሄዱት AVIATION UNIVERSITY ቦሌ ስለ አለባበስ ዝርዝር ከላይ ተቀምጧል ቲክ ቶክ ላይ በርካታ መረጃዎች አሉ ተጠቀሙባቸው። Update ሲኖር እዚሁ ላይ ይለቀቃል ።

የጨረቃ ግርዶሹን ላጋራቹ 🌒

💥💥 4 ቀን ቀረው 💥💥 የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪየሺን ዩኒቨርስቲ በ 👉 Cabin Crew ( Hostess ) 👉 አውሮፕላን ጥገና ( AMT) ምዝገባ ሊጀምር 4 ቀን ቀረው ኦንላይን አዲስ አበባ መመዝገብ የምትፈልጉ ፎርሙን በጥንቃቄ ሞልተን ኮንፈርሜሽን እንልካለን ምዝገባው ሲጀመር የ ፋይል መጨናነቅ ስለሚኖር ቀድማቹ መላኩ ጥሩ ነው @jeremiahyaya @ermiiway ፋይላችሁን ላኩ በኦንላይን የምትመዘገቡ ለ 👉 ዶክመንት እና Pre ስክሪኒንግ 👉 የፅሁፍ ፈተና 👉 ዲፕ ስክሪኒንግ 👉 ኢንተርቪው 👉 ግሩፕ ዲስከሽን እና ቀጣይ ፕሮሰሶች አዲስ አበባ መሆን ይጠበቅባችኃል እራሳቹ መሙላት የምትፈልጉ ሰኞ ሊንክ የምንለቅላችሁ ይሆናል

በ ካቤን ክሩ የተመዘገባችሁ ያለፉ 492 ስም ዝርዝር ተለቋል በዚህ ሊንክ ተመልከቱ ሊንክ 👇👇👇 https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results

⭐️ British 💂‍♀️ Embassy ⭐️ 💂‍♀️ Communication Officer EO Lunk👇👇👇👇 https://fco.tal.net/vx/lang-en-GB/mobile-0/appcentre-1/brand-2/xf-7810a1ba3247/candidate/so/pm/4/pl/1/opp/17515-Communications-Officer-EO-12-22-ADD/en-GB የተለያዩ ስራዎችን ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ማመልከት ከፈለጋችሁ @jeremiahyaya አናግሩኝ

ዶክመንት ልካቹ ለ አዲስ አበባ ማርኬቲንግ እኛ እንድንመዘግባቹ የምትፈልጉ ለመመዝገብ @jeremiahyaya @ermiiway እነዚን ተጠቀሙ

Urgent Hiring – Receptionist (Piassa Area) Position: Receptionist Location: Jemo Area, Addis Ababa Salary: Gross ETB 13,000+ Commission Requirements: Good English communication skills Professional appearance and attitude Basic computer skills (MS Word, Excel, email) Strong customer service skills Able to work under pressure Previous receptionist/customer service experience is an advantage To Apply: Send a 1-minute voice introducing yourself and your experience In English to @abrhamhai Urgent recruitment – immediate availability preferred.

💥💥 አስቸኳይ ስራ እድል 💥💥 የስራ መደብ የድርጅት ሹፌር ተፈላጊ 10-15 ሰው ከ አውቶ ጀምሮ መንጃ ፍቃድ ያላቹ   መንጃ ፍቃዱ አወጣ ቢያንስ 1 አመት የሞላው ደሞዝ- 25,000 ብር አበል 700 በቀን መንጃ ፍቃዳችሁን ከስልካችሁ ጋር በማያያዝ @Kidusdawitt1 አመልክቱ ቅድመ ክፍያ የለውም

call_for_original_document_preliminary_physical_screening_et_sponsored.pdf15.38 MB

Best Editing የ ካያ ቤተሰቦች 🤩🤩🤩

Repost from Ermiway
IMG_20231028_044631_086_iAIRUk0.45 KB

——- Bandit ——- 2022 ‧ Crime,DramaAfter escaping a Michigan prison, a charming career criminal assumes a new identity in Canada and goes on to rob a record 59 banks and jewellery stores while being hunted by a police task force. Based on the story of The Flying Bandit.‧ 1h 59m ⭐️5.8/10IMDb

ማስታወቂያ! የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር የተባበሩት ኤምሬትስ የሰጠውን ስኮላርሽፕ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች ሁሉ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ጥሩ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ለመስጠት በፈቀደው መሰረት ቀደም ሲል በተማሪዎች ቃል የተገባላችሁ ተማሪዎችና በዕድሉ ለመጠቀም ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች Application Form link: http://survey.ethernet.edu.et/index.php/518562?lang=en -- በመግባት ከዛሬ 09/08/15 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 ቀናት ከላይ በተቀመጠው ሊንክ በመግባት፡- 1.  የ12ኛ ክፍል የማትሪክ ውጤት ኮፒ (Grade 12 Result) copy 2.  ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ኮፒ (Grade 9-12 transcript) copy 3.  CV/ Curriculum Vitae copy 4.  የልደት የምስክር ወረቀት ኮፒ (Birth Certificate) copy እና ሌሎች በሊንኩ የተጠቀሱ መረጃዎችን  እንድትሞሉ እናሳስባለን ። መረጃዎች ተጣርተው ለፈተና የሚቀረቡ ተማሪዎችን ስም ዝርዝር በቀጣይ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የምናሳውቅ መሆናችንን እንገልጻለን።