cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Tech trend

Hey guys welcome to this channel,in this channel I am gonna broadcast about ●technology tips● ●technology news● ●technology features● ●Technology facts● ●mod applications and Games● Tech trend► all you want is here

Show more
Advertising posts
196
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የዓለማችን የመጀመሪያው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጠበቃ ▫️DoNotPay በተባለ የአሜሪካ ኩባንያ የበለፀገው የዓለማችን የመጀመሪያው ሮቦት ጠበቃ ከደንበኛው ጋር ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው፡፡  ▫️ይህ የሮቦት ሥርዓት ከፍጥነት ገደብ በላይ በማሽከርከር የተከሰሰ ደንበኛውን ነጻ ለማውጣት የሕግ ምክር ሊለግስ በቀጣዩ የካቲት ወር ፍርድ ቤት እንደሚቆም ዴይሊ ሜይል አስነብቧል፡፡ ▫️ተከሳሹ በፍርድ ቤት በሚኖረው ቆይታ የጠበቃውን ምክር ለመስማት የስማርት ስልክ መተግበሪያ እና የጆሮ ማዳመጫ እንደሚጠቀም ተገልጿል፡፡ ▫️በዚህም ሮቦት ጠበቃው በተከሳሹ ስማርት ስልክ ላይ በመሆን ከዓቃቤ ሕግ የሚቀርበውን ክስ እና አስተያየት በመስማት ደንበኛው በክርክሩ ወቅት ምን መመለስ እንዳለበት መመሪያ እንደሚሰጥ ይጠበቃል። ▫️ሮቦቱ ይህን ማድረግ የሚያስችለውን አቅም ያገኘው ተጨባጭ የሕግ እውነታዎችን መሠረት አድርጎ በመሠልጠኑ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡ ▫️የDoNotPay ዋና ስራ አስፈፃሚ ጆሹዋ ብሮውደር በድርጅታቸው የበለፀገው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓት በፍርድ ቤት በሚያደርገው ክርክር ቢሸነፍ ተከሳሹ ሊደርስበት ለሚችለው ቅጣቶች ለመካስ ቃል ገብተዋል። ©EAII
Show all...
የዓለማችን የመጀመሪያው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጠበቃ ▫️DoNotPay በተባለ የአሜሪካ ኩባንያ የበለፀገው የዓለማችን የመጀመሪያው ሮቦት ጠበቃ ከደንበኛው ጋር ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው፡፡  ▫️ይህ የሮቦት ሥርዓት ከፍጥነት ገደብ በላይ በማሽከርከር የተከሰሰ ደንበኛውን ነጻ ለማውጣት የሕግ ምክር ሊለግስ በቀጣዩ የካቲት ወር ፍርድ ቤት እንደሚቆም ዴይሊ ሜይል አስነብቧል፡፡ ▫️ተከሳሹ በፍርድ ቤት በሚኖረው ቆይታ የጠበቃውን ምክር ለመስማት የስማርት ስልክ መተግበሪያ እና የጆሮ ማዳመጫ እንደሚጠቀም ተገልጿል፡፡ ▫️በዚህም ሮቦት ጠበቃው በተከሳሹ ስማርት ስልክ ላይ በመሆን ከዓቃቤ ሕግ የሚቀርበውን ክስ እና አስተያየት በመስማት ደንበኛው በክርክሩ ወቅት ምን መመለስ እንዳለበት መመሪያ እንደሚሰጥ ይጠበቃል። ▫️ሮቦቱ ይህን ማድረግ የሚያስችለውን አቅም ያገኘው ተጨባጭ የሕግ እውነታዎችን መሠረት አድርጎ በመሠልጠኑ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡ ▫️የDoNotPay ዋና ስራ አስፈፃሚ ጆሹዋ ብሮውደር በድርጅታቸው የበለፀገው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓት በፍርድ ቤት በሚያደርገው ክርክር ቢሸነፍ ተከሳሹ ሊደርስበት ለሚችለው ቅጣቶች ለመካስ ቃል ገብተዋል። ©EAII @football1zab
Show all...
እናመስግናለን 🙏❤️ ሜሲ ኢትዮጵያን እረዳ ❤️🙏 የአርጀቲና ኮከብ ሜሲ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ አይናቸው ማየት ለማይችሉ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን አንዱ እስከ 5 ሺህ ዶላር የሚያወጣ OrCam የሚባል መነፅር ላይ የሚገጠም ካሜራ:- አይናቸውም ማየት የማይችሉ አድርገውት * ፊት ለፊታቸው ማን እንዳለ:: * ምን እንዳለ:: * መፅሀፍ ማንበብ ሲፈልጉ የሚያነብላቸው * የቤተሰቦቻቸውን እናት ወይንም አባት የሚለይላቸውን እንዲሁም ብዙ አይነት ገራሚ የሆነ አዲስ ቴክኖሎጂ የታከለበትን መነፅር ላይ የሚገጥም OrCam 2 ሺህ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ተጠቃሚ ያደርጋል:: በዚህም ይህን በማድረጌ በጣም ደስ ብሎኛል ብሏል:: የተሰጣቸውም ኢትዮጵያውያን ድጋሚ እንደተወለድኩኝ ነው የምቆጥረው ብለዋል:: እናመስግናለን ሊዮ THANK YOU Messi 🙏🙏❤️❤️❤️
Show all...
#ዋትስአፕ አገልግሎቴን አልሰጣችሁም ያላቸው ስልኮች ዝርዝር ውስጥ የርስዎ ይኖርበት ይሁን? ዋትስአፕ በፈረንጆቹ በ2023 በየትኞቹ ስልኮች ላይ መስራት ያቆማል? ዋትስአፕ መስራት ያቆመባቸውን 50 አይነት ስማርት ስልኮች ይፋ አድርጓል በዋትስአፕ መልእክት ለመላክ የሚያስችል መተግበሪያ በአዲሱ የፈረንጆቹ 2023 በተወሰኑ ዘመናዊ ስልኮች ላይ አገልግሎቱን የሚያቆም መሆኑን አስታውቋል። በዚህም መሰረት በፈረንጆቹ 2023 ዋትስአፕ 50 የስማርት ስልክ አይነቶች ላይ ካሳለፍነው ቅዳሜ አንስቶ መስራት ማቆሙን ነው ኩባንያው ያስታወቀው። ዋትስአፕ በተወሰኑ ስልኮች ላይ መስራቱን እንደሚያቆም ገልጿል። ዋትስአፕ መስራት የሚያቆምባቸው የስማር ስልክ አይነቶች:- አፕል አይፎን 5 (iPhone 5) አይፎን 5 ሲ (iPhone 5c) ዜድ.ቲ.ኢ ዜድ.ቲ.ኢ ግራንድ ፍሌከስ (ZTE Grand S Flex) ዜድ.ቲ.ኢ ግራንድ (ZTE Grand X Quad V987) ዜድ.ቲ.ኢ ሜሞ (ZTE Memo V956) ሁዋዌይ ሁዋዌይ አክሴንድ ዲ (Huawei Ascend D) ሁዋዌይ አክሴንድ ዲ 1 (Huawei Ascend D1) ሁዋዌይ አክሴንድ ዲ 2 (Huawei Ascend D2) ሁዋዌይ አክሴንድ ጂ740 (Huawei Ascend G740) ሁዋዌይ አክሴንድ ሜት (Huawei Ascend Mate) ሁዋዌይ አክሴንድ ፒ1 (Huawei Ascend P1) ሁዋዌይ አክሴንድ (Huawei Ascend D quad XL) ኤል ጂ ኤል.ጂ ኢናክት (LG Enact) ኤል.ጂ ኦፕቲመስ (LG Optimus 4X HD) ኤል.ጂ ኦፕቲመስ ኤፍ3 ( LG Optimus F3) ኤል.ጂ ኦፕቲመስ ኤፍ3ኪው (LG Optimus F3Q) ኤል.ጂ ኦፕቲመስ ኤፍ5 (LG Optimus F5) ኤል.ጂ ኦፕቲመስ ኤፍ7 (LG Optimus F7) ኤል.ጂ ኦፕቲመስ ኤል2 (LG Optimus L2 II) ኤል.ጂ ኦፕቲመስ ኤል3 (LG Optimus L3 II) ሳምሰንግ ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤ..ሲ.ኢ 2 (Samsung Galaxy Ace 2) ሳምሰንግ ጋላክሲ ኮር (Samsung Galaxy Core) ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤስ 2 (Samsung Galaxy S2) ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤስ 3 ሚኒ (Samsung Galaxy S3 mini) ሳምሰንግ ጋላክሲ ትሬንድ (Samsung Galaxy Trend II) ሳምሰንግ ጋላክሲ ትሬንድ ላይት (Samsung Galaxy Trend Lite) ሶኒ ሶኒ ኤክስፒሪያ አርክ ኤስ (Sony Xperia Arc S) ሶኒ ኤክስፒሪያ ማይሮ (Sony Xperia miro) ሶኒ ኤክስፒሪያ ኒዮ ኤል (Sony Xperia Neo L) በዋትስአፕ መልእክት ለመላክ የሚስችል መተግበርያ በአዲሱ የፈረንጆቹ 2023 መስራት ካቆመባቸው ስማርት ስልኮች መካከል ተጠቃሽ ናቸው። @Techtrend1z
Show all...
#ዋትስአፕ አገልግሎቴን አልሰጣችሁም ያላቸው ስልኮች ዝርዝር ውስጥ የርስዎ ይኖርበት ይሁን? ዋትስአፕ በፈረንጆቹ በ2023 በየትኞቹ ስልኮች ላይ መስራት ያቆማል? ዋትስአፕ መስራት ያቆመባቸውን 50 አይነት ስማርት ስልኮች ይፋ አድርጓል በዋትስአፕ መልእክት ለመላክ የሚያስችል መተግበሪያ በአዲሱ የፈረንጆቹ 2023 በተወሰኑ ዘመናዊ ስልኮች ላይ አገልግሎቱን የሚያቆም መሆኑን አስታውቋል። በዚህም መሰረት በፈረንጆቹ 2023 ዋትስአፕ 50 የስማርት ስልክ አይነቶች ላይ ካሳለፍነው ቅዳሜ አንስቶ መስራት ማቆሙን ነው ኩባንያው ያስታወቀው። ዋትስአፕ በተወሰኑ ስልኮች ላይ መስራቱን እንደሚያቆም ገልጿል። ዋትስአፕ መስራት የሚያቆምባቸው የስማር ስልክ አይነቶች:- አፕል አይፎን 5 (iPhone 5) አይፎን 5 ሲ (iPhone 5c) ዜድ.ቲ.ኢ ዜድ.ቲ.ኢ ግራንድ ፍሌከስ (ZTE Grand S Flex) ዜድ.ቲ.ኢ ግራንድ (ZTE Grand X Quad V987) ዜድ.ቲ.ኢ ሜሞ (ZTE Memo V956) ሁዋዌይ ሁዋዌይ አክሴንድ ዲ (Huawei Ascend D) ሁዋዌይ አክሴንድ ዲ 1 (Huawei Ascend D1) ሁዋዌይ አክሴንድ ዲ 2 (Huawei Ascend D2) ሁዋዌይ አክሴንድ ጂ740 (Huawei Ascend G740) ሁዋዌይ አክሴንድ ሜት (Huawei Ascend Mate) ሁዋዌይ አክሴንድ ፒ1 (Huawei Ascend P1) ሁዋዌይ አክሴንድ (Huawei Ascend D quad XL) ኤል ጂ ኤል.ጂ ኢናክት (LG Enact) ኤል.ጂ ኦፕቲመስ (LG Optimus 4X HD) ኤል.ጂ ኦፕቲመስ ኤፍ3 ( LG Optimus F3) ኤል.ጂ ኦፕቲመስ ኤፍ3ኪው (LG Optimus F3Q) ኤል.ጂ ኦፕቲመስ ኤፍ5 (LG Optimus F5) ኤል.ጂ ኦፕቲመስ ኤፍ7 (LG Optimus F7) ኤል.ጂ ኦፕቲመስ ኤል2 (LG Optimus L2 II) ኤል.ጂ ኦፕቲመስ ኤል3 (LG Optimus L3 II) ሳምሰንግ ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤ..ሲ.ኢ 2 (Samsung Galaxy Ace 2) ሳምሰንግ ጋላክሲ ኮር (Samsung Galaxy Core) ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤስ 2 (Samsung Galaxy S2) ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤስ 3 ሚኒ (Samsung Galaxy S3 mini) ሳምሰንግ ጋላክሲ ትሬንድ (Samsung Galaxy Trend II) ሳምሰንግ ጋላክሲ ትሬንድ ላይት (Samsung Galaxy Trend Lite) ሶኒ ሶኒ ኤክስፒሪያ አርክ ኤስ (Sony Xperia Arc S) ሶኒ ኤክስፒሪያ ማይሮ (Sony Xperia miro) ሶኒ ኤክስፒሪያ ኒዮ ኤል (Sony Xperia Neo L) በዋትስአፕ መልእክት ለመላክ የሚስችል መተግበርያ በአዲሱ የፈረንጆቹ 2023 መስራት ካቆመባቸው ስማርት ስልኮች መካከል ተጠቃሽ ናቸው።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
❇️የኢትዮጵያን ጨምሮ የፌስቡክ ይዘቶችን የሚቆጣጠረው ተቋም አገልግሎቱን ሊያቆም ነው። ▫️ኢንስታግራም፣ ፌስቡክን እና ዋትስአፕን የሚያስተዳድረው ሜታ ይዘት ተቆጣጣሪ የሆነው የምሥራቅ አፍሪካው ድርጅት፣ ሳማ በፈረንጆቹ ሚያዝያ ወር መጨረሻ የይዘት ቁጥጥር ሥራውን ለማቆም ማቀዱን አስታወቀ። ▫️ሳማ በማኅበራዊ ሚዲያ መድረኩ ላይ የሚሰራጩ ከጥላቻ አዘል ይዘቶች እስከ አሰቃቂ የሆኑ ምስሎችንና ቪዲዮዎችን ላይ ቁጥጥር ሲያደርግ ነበር። ▫️የሜታ ቃል አቀባይ፣ ሳማ የይዘት ቁጥጥር አገልግሎቱን ለማቆም ያሳለፈውን ውሳኔ እንደሚያከብሩ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ▫️የፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ዋትስአፕ ባለቤት የሆነው ሜታ፣ ሽግግሩ የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኩ ላይ ተፅዕኖ እንዳይኖረው እንደሚያረጋግጥ ገልጿል። (BBC)
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
❇️ ሜታ የ414 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ተላለፈበት ‼️ ▫️የፌስቡክ እና ኢንስታግራም እናት ኩባንያ የሆነው ሜታ የ414 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ተላለፈበት። ▫️ቅጣቱ ሜታ ላይ የተጣለው ኩባንያው ፌስቡክና ኢንስታግራም ተጠቃሚ ደንበኞች መረጃ ለማስታወቂያ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ▫️ሜታ መተግበሪያዎቹን ከሚጠቀሙ ደንበኞች ህግን በጣሰ መልክ ፍላጎትን መሰረት ያደረጉ ማስታቂያዎችን እንዲቀበሉ አስገድዷል ተብሏል፡፡ ▫️ኩባንያው ቅድመ ሁኔታውን ለመቀበል ፈቃደኛ ያልሆኑ ደንበኞች አገልግሎቱን እንዳይጠቀሙ አድርጓል ሲል የአውሮፓ ህብረት ጠቅላላ የመረጃ ጥበቃ ደንብ ተቆጣጣሪ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ወስዶታል፡፡ ▫️ቀደም ሲል ሜታ ኩባንያ የግለሰቦችን መረጃ ለመጠቀም ፈቃደኝነታቸውን ይጠይቅ የነበረ ሲሆን ባይስማሙም እንኳን መተግበሪያዎቹን ከመጠቀም አያግዳቸዉም ነበር፡፡ ነገር ግን በአዲሱ አሰራሩ ሜታ ደንበኞቹ መረጃቸዉን ለማስታወቂያ እንዲጠቀምበት ፍቃደኛ ካልሆኑ መተግበሪያዋቹን መጠቀም እንዳይችሉ አድርጓል ነው የተባለው፡፡ ▫️ይህ ውሳኔ ከህብረቱ የግል መረጃ ጥበቃ ህግ ጋር ይጣረሳል ሲል ጉዳዩን ወደ ክስ እንደወሰደ የኒዉ ዮርክ ታይምስ ዘገባ አመላክቷል፡፡ ፍርድ ቤቱም ሜታ ኩባንያ ጥፋተኛ ሆኖ ስላገኘው የ414 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት መጣሉም ነው የተገለጸው፡፡ ▫️ውሳኔው የኩባንያው ከማስታወቂያ የሚሰበስበውን ገቢ 7 ከመቶ የሚሆነውን አደጋ ላይ እንደሚጥልበትም ተነግሯል፡፡ የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ከጸና ሜታ የደንበኞችን መረጃ ለማስታወቂያ የማይጠቀም አዲስ ስሪት መተግበሪያ በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ስራ ላይ ማዋል ይጠበቅበታልም ነው የተባለው፡፡
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
👉ምርጥ ምርጥ የቴሌግራም ቦቶች📲 ❶ከኢንስታግራም ፎቶና ቪዲዮ ለማውረድ 📌@instasave_bot 📌@telesave_bot ❷🎧ሙዚቃዎችን ለማውረድ 🖥 📌@MyMusic_bot 📌@moozikestan_bot 📌@scloud_bot ❸application ለማውረድ 📍 📌@apkdl_bot 📌@GoogleplayDownloader_bot ⚠️ማሳሰቢያ !አንዳንድ ቦቶች በኮፒራይት ሊዘጉ ስለሚችሉ ላይሰሩ ይችላሉ ። 🔗ላላወቁት ሼር በማድረግ ይተባበሩ ። ══════❁✿❁═════════                                                                         @TECHTREND1Z
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#አለማችን_በቴክኖሎጂው_የደረሰችበት!!😥 በዓመት 30 ሺህ ህጻናትን በሰው ሰራሽ ማህጸን የሚያመርተው ፋብሪካ!!🤬😡 ወላጆች በቤተሙከራ የሚያድገው ልጃቸውን የአይን ቀለም፣ ቁመትና ባህሪ ጭምር መወስን ይችላሉ ተብሏል።የህጻናቱን እድገትም በሞባይል ስልካቸው መከታተል እንደሚችሉ የጀርመኑ ኩባንያ ኢክቶ ላይፍ ገልጿል። @Techtrend1z @Techtrend1z
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#አለማችን_በቴክኖሎጂው_የደረሰችበት!!😥 በዓመት 30 ሺህ ህጻናትን በሰው ሰራሽ ማህጸን የሚያመርተው ፋብሪካ!!🤬😡 ወላጆች በቤተሙከራ የሚያድገው ልጃቸውን የአይን ቀለም፣ ቁመትና ባህሪ ጭምር መወስን ይችላሉ ተብሏል።የህጻናቱን እድገትም በሞባይል ስልካቸው መከታተል እንደሚችሉ የጀርመኑ ኩባንያ ኢክቶ ላይፍ ገልጿል። #አለማችን_በቴክኖሎጂው_የደረሰችበት!!😥 በዓመት 30 ሺህ ህጻናትን በሰው ሰራሽ ማህጸን የሚያመርተው ፋብሪካ!!🤬😡 ወላጆች በቤተሙከራ የሚያድገው ልጃቸውን የአይን ቀለም፣ ቁመትና ባህሪ ጭምር መወስን ይችላሉ ተብሏል።የህጻናቱን እድገትም በሞባይል ስልካቸው መከታተል እንደሚችሉ የጀርመኑ ኩባንያ ኢክቶ ላይፍ ገልጿል። #አለማችን_በቴክኖሎጂው_የደረሰችበት!!😥 በዓመት 30 ሺህ ህጻናትን በሰው ሰራሽ ማህጸን የሚያመርተው ፋብሪካ!!🤬😡 ወላጆች በቤተሙከራ የሚያድገው ልጃቸውን የአይን ቀለም፣ ቁመትና ባህሪ ጭምር መወስን ይችላሉ ተብሏል።የህጻናቱን እድገትም በሞባይል ስልካቸው መከታተል እንደሚችሉ የጀርመኑ ኩባንያ ኢክቶ ላይፍ ገልጿል። #አለማችን_በቴክኖሎጂው_የደረሰችበት!!😥 በዓመት 30 ሺህ ህጻናትን በሰው ሰራሽ ማህጸን የሚያመርተው ፋብሪካ!!🤬😡 ወላጆች በቤተሙከራ የሚያድገው ልጃቸውን የአይን ቀለም፣ ቁመትና ባህሪ ጭምር መወስን ይችላሉ ተብሏል።የህጻናቱን እድገትም በሞባይል ስልካቸው መከታተል እንደሚችሉ የጀርመኑ ኩባንያ ኢክቶ ላይፍ ገልጿል። #አለማችን_በቴክኖሎጂው_የደረሰችበት!!😥 በዓመት 30 ሺህ ህጻናትን በሰው ሰራሽ ማህጸን የሚያመርተው ፋብሪካ!!🤬😡 ወላጆች በቤተሙከራ የሚያድገው ልጃቸውን የአይን ቀለም፣ ቁመትና ባህሪ ጭምር መወስን ይችላሉ ተብሏል።የህጻናቱን እድገትም በሞባይል ስልካቸው መከታተል እንደሚችሉ የጀርመኑ ኩባንያ ኢክቶ ላይፍ ገልጿል። @Techtrend1z
Show all...