cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የግቢ ጉባኤያት ምሩቃን ዓለም አቀፍ ኅብረት

ሰላም እንደምን ሰነበታችሁ? ይህ ቻናል የተከፈተው በማኅበረ ቅዱሳን የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት መንፈሳዊ ትምህርት ሲከታተሉ ቆይተው ከግቢ ጉባኤያት ለተመረቁ በመላው ዓለም ለሚገኙ አባላት ሲሆን በዚህ ቻናል የሚተላለፉ መልዕክቶች፣ ትምህርታዊ ጽሑፎች እና ልዩ ልዩ የፕሮጀክት ሐሳቦች በማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማእከል አማካኝነት ሲሆን ምሩቃን ወደዚህ ቻናል እንዲቀላቀሉ የበኩልዎትን ድርሻ ይወጡ።

Show more
Advertising posts
9 429
Subscribers
+3024 hours
+1767 days
+64430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የግቢ_ጉባኤያት_ምሩቃን_ዓለም_አቀፍ_ኅብረት_–_ዓለም_አቀፍ_የግቢ_ጉባኤ_ምሩቃን_ኅብረት_ጉባኤ_ሐምሌ.ogg16.68 MB
👍 5 3
Photo unavailableShow in Telegram
#ጽሙና በገዳማዊቷ እማሆይ ወለተ መስቀል አማካኝነት የተዘጋጁ የሥዕል ሥራዎችን ለዐውደ ርእይ ዕይታ ለማቅረብ በተዘጋጀው መክፈቻ መርሐ ግብር ላይ በክብር እንግድነት እንዲገኙልን በአክብሮት ጋብዘንዎታል። ቀን: ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም ሰዓት: ከቀኑ 8:00 ቦታ: ከወዳጅነት ፓርክ ፊት ለፊት ቅዱስ ጊዮርጊስ አርት ጋለሪ
Show all...
👍 18 7
Photo unavailableShow in Telegram
አደራ አለብኝ! ዓለም አቀፍ የግቢ ጉባኤ ምሩቃን ኅብረት ጉባኤ የ2016 ዓ.ም 5 ኛ ዙር ቨርቹዋል ጉባኤ ቀን፡ ሐምሌ 07/2016 ዓ.ም ሰዓት፡ ምሽት 2፡00-3፡00 ሁሌም በየወሩ በግቢ ጉባኤያት ምሩቃን ዓለም አቀፍ ኅብረት የቴሌግራም ቻናል https://t.me/gibigubayat_mirukan_hibret
Show all...
12👍 6🙏 3👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
"ጽሙና" በገዳም ውስጥ በምንኩስና ሕይወት በሚኖሩት እማሆይ ወለተመስቀል አማካኝነት የተዘጋጁት አስደናቂ የሆኑ  የሥዕል ሥራዎች ከሐምሌ 6 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ሸራተን አዲስ አጠገብ በሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ የጥበብ ማእከል ውስጥ ለዕይታ ይቀርባሉ። ገቢው ማኅበረ ቅዱሳን ለሚያከናውናቸው የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ድጋፍ የሚውል ሲሆን እርስዎም በቦታው በመገኘት ድንቅ የጥበብ አሻራ ያረፈባቸውን ሥዕላት እንዲጎበኙ ተጋብዘዋል።
Show all...
29👍 9
00:38
Video unavailableShow in Telegram
28.29 MB
17👍 7🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
አደራ አለብኝ! ዓለም አቀፍ የግቢ ጉባኤ ምሩቃን ኅብረት ጉባኤ የ2016 ዓ.ም 4 ኛ ዙር ቨርቹዋል ጉባኤ ቀን፡ ግንቦት 11/2016 ዓ.ም ሰዓት፡ ምሽት 2፡00-3፡00 ሁሌም በየወሩ በግቢ ጉባኤያት ምሩቃን ዓለም አቀፍ ኅብረት የቴሌግራም ቻናል https://t.me/gibigubayat_mirukan_hibret
Show all...
👍 9 9
ሦስተኛው የድኅረ ግቢ ጉባኤ መርሐ ግብር ተከናወነ። በማኅበረ ቅዱሳን የሕዝብ ግንኙነት እና ትብብር አገልግሎት ማስተባበሪያ አዘጋጅነት በየሦስት ወሩ የሚከናወነው ዓለም አቀፍ የግቢ ጉባኤ ምሩቃን መርሐ ግብር በጠቅላይ ቤተ ክህነት አዳራሽ ተከናውኗል። በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ሲማሩ ቆይተው በተለያየ ጊዜ የተመረቁ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች መንፈሳዊ እና ማኅበራዊ አቅማቸውን እንዲያሳድጉ አስተዋጽኦ በሚያደርገው በዚህ መርሐ ግብር ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አባላት ተገኝተዋል። በመርሐ ግብሩ ላይ ትምህርተ ወንጌል እና የልምድ ልውውጥን ጨምሮ የተለያዩ ዝግጅቶች ቀርበዋል። በተለይም በሥራ ፈጠራ ዕድል ዙሪያ አባላት ሰፊ ማብራሪያ የተሰጣቸው ሲሆን በቀጣይ ጊዜያት ምሩቃኑን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የተለያዩ አሠራሮች እንደሚዘረጉ ተጠቅሷል።
Show all...
👏 28👍 11🙏 8 6
ማስታወቂያ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በጠቅላይ ቤተ ክህነት በተደረገው መርሐ ግብር ላይ ስለ ሥራ ዕድል ሥልጠና በተደረገው ገለጻ መሠርት ዕድሉን የምትፈልጉ አባላት ከሥር በተቀመጠው የቴሌግራም ግሩፕ ላይ በመቀላቀል መሳተፍ የምትችሉ መሆኑ ለመግለጽ እንወዳለን። https://t.me/+EzkyS_VSa-43NjE0
Show all...
Ask GIG TOT

This group is created to invite professionals to take training of trainers (TOT) and become business skill trainers, business development servise providers and short term technical trainers.

👏 9🥰 3🙏 2👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.