cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኑ በተውሒድ🇸🇦እንደመር 🤝 እውነተኛ አንድነት በተውሒድና በሱና ብቻ ነው ሚገኘው።

👉የዚህ ቻናል  አላማ በአላህ ፍቃድ ሰዎች ተውሂድ እና ሱናን እንድያውቁ ከሽርክ እና ከቢድዓ እንዲሪቁ ለማድራግ ነው ❗️❗️ በሰለፎች (በደገጎች) መንገድ !! ↪️📚የሱና ዑለማዎችና ኡስታዞች የኪታብ ቂርኣትና ሙሓደራዎች ፈታዋዎች ሌሎቹም ጠቀሚ ፅዑፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው 👌 👌ስህተቶች ስተገኙ አስታከክሉን በረከሏሁ ፊኩም አዳራ ስህተትን  አቲለፉ ። @musefa_1993 እርምት መቀበያ

Show more
Advertising posts
7 015
Subscribers
+1624 hours
+737 days
+18630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አዲስ ይደመጥ!!
በሙነወር ልጅ ላይ የተሰጠ ምላሽና ምክር
🔸 ከድሮ ጀምሮ ሸይኽ ረቢዕ ዘንድ ሆነን ከታዘብነው ነገር የሠለፊያን ደዕዋ የሚጎዳውና ጀመዓን የሚበታትነው ለእራስ መበቀል ውስጥ ሲገባ ነው… 🔹የሚመከር ከሆነ በቅን ልባቸው ሱጁድ ላይ ሆኖም ለእራሱ ወደ ቀናው መንገድ አላህ እንዲመልሰውና እንዲያመላክተው ዱዓ እንዲያደርግ መክረውታል!! 🔸 ስለ መንሀጅ በቂ ግንዛቤ የሌላቸው የሱንና መሻይኾች ሳይሆኑ እራሱ የሙነወር ልጅ እንደሆነ በመንገር ገና ከኡሱል አስ-ሰላሳ ጀምሮ መማር እንደሚገባው ተናግረዋል!! 🔸የልዩነቱ መንስዔ የሆነውን ዋናውን ነጥብ ተናገር "ኢብኑ መስዑዶችን ሙብተዲዕ ለምን አትሉም እያሉ ያስገድዱናል …" ስትል ከርመህ አሁን ከራስህ ለመከላከል እዚህ ግባ የማይባል ትርካምርኪ ነገሮችን በመፃፍና የሙመይዓን ቃዒዳዎች ለቃቅመህ እያመጣህ በማሰራጨት ተጠምደሃል… 🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ሐበሺ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) 🕌 በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል በ online የተሰጠ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Show all...
ከሰለፍያህ መሰረታዊ ነጥቦች √√√√√√√√=✅ 🏝 ሰለፎቻችን የተለያዩ መሰረታዊ ነጥቦችን በማስተማር ትኩረት ያደርጉ ነበር። 🏝 በዘመናችን ያሉ ሙብተዲዖች መሰረታዊ የአቂዳ ነጥቦችን ችላ ይላሉ። 🏝 በመሰረታዊ ነጥቦች ላይ ያሉ ክፍተቶችን ማስተካከል የአሊሞች ስራ ነው። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حَفِظَهُ الله 🗓 ዕለተ ቅዳሜ ግንቦት 18 ቀን 2016 E.C የወራቤ ዩኒቨርስቲ ሰለፍይ ጀመዓዎች ባዘጋጁት የ 𝙬𝙚𝙡𝙡 𝙜𝙤 ፕሮግራም ላይ የቀረበ ሙሐደራ! ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
Show all...
👍 3
↪️ የጁመዓ ኹጥባ (ምክር) ↩️ خطبة الجمعة؛ ➴➴➴➴➴ ==================== ✅ ርዕስ፦ ➴➷➘ "«ኢስላማዊ ወንድማማችነት»" በሚል አንገብጋቢ እና ወቅታዊ ርዕስ عنوان:- ''الأخوة قي الإسلامية'' ➴➴➴➴➴ ==================== 🎙 በሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን ሀፊዘሁሏህ 🎙 لفضيلة الشيخ حسن بن غلاو حسن -حفظه الله- 🗓 ግንቦት ‐ 08‐ 09 - 2016 E.C 🕌 ባህር ዳር ከተማ መስጅደል ቡኻሪ 🕌 بمدينة بحردار [إثيوبيا]؛ في مسجد البخاري ➴➴➴➴➴ ==================== #size መጠን 8.5 MB #length 37:17 min 🕌መስጅድ:-አል-ቡኻሪ 🌎ባህር ዳር፣ ኢትዮጲያ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
Show all...
👍 4
🔹 ሸይኽ ዐ/ሐሚድ መጅሊስ ገብቷል ተብሎ ለሚናፈሰው ውዥንብር ከራሳቸው የተሰጠ ምላሽ ። https://t.me/abdulham/2281
Show all...
👍 2
ወሳኝ የሆነ ምክር ነው ከደርስ የተወሰዴ መደመጥ ያለበት በየቤቱ ያሉትን ችግሮች ይፈታል ተብሎ ይታሰባል ላላገቡ ቅድመ መስፈርታቸው ምን መሆን እንዳለበት ምክር ተደርጎበታል። https://t.me/sunah123
Show all...
👍 4
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ➠➻➠➻➠➻➠➻➠➧ ↩️‏ #سنن_يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد        الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ  اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ 👉 https://t.me/umusaymen
Show all...
👍 4💯 3
🌸ውዷ እህቴ ለሸሪዓዊ እውቀት ቦታ እንስጥ ➯ ታላቁ አሊም ሸይኽ ዑሰይሚን  رحمه الله تعالى እንዲህ ብለዋል፦ " እያንዳነዷ ሴት ያለ ዕውቀት ሷሊህ የሚባለው ደረጃ ላይ መድረስ እንደማትችል ልታውቅ ይገባል  ዕውቀት ስል ሸሪዓዊ_ዕውቀትን ለማለት ፈልጌ ነው። " 📚ደውሩ አልመረዐህ 7 ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ☜ «من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين» [رواه البخاري و مسلم ] « አሏህ_መልካምን የሻለት ሰው ዲንን እንዲገነዘብ ያደርገዋል›› [ቡኻሪና ሙስሊም] ነብዩ ﷺ መልካምን ነገር ሁሉ ዲንን ከመገንዘብ ጋር አያይዘውታል፡፡ ይህ የሚጠቁመው ወሳኝነቱንና ከፍተኛ ደረጀ ያለው መሆኑን ነው፡፡ በሌላም ሀዲስ ነብዩ ﷺ  እንዲህ ብለዋል፦ " ﺧﻴﺎﺭﻛﻢ ﻓﻲ ﺍﻟﺠﺎﻫﻠﻴﺔ ﺧﻴﺎﺭﻛﻢ ﻓﻲ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﺇﺫﺍ ﻓﻘﻬﻮﺍ " «በጃሂሊያ ዘመን ምርጥ የነበሩት ኢስላም ውሰጥም ግንዛቤያቸው ካደገና ከተማሩ ምርጦች ናቸው፡፡»    ~ዲንን መገንዘብ ኢስላም ውሰጥ ከፍተኛ ቦታ ያለውና ምንዳውም የላቀ ነው፡፡ ምክንያቱም፦ ~አንድ ሙስሊም ዲኑን የሚገነዘብ ከሆነና የሚኖረውንና የሚኖርበትን መብትና ግዴታ ካወቀ ጌታውን በእውቀት በማምለክ ለዱንያና ለአኽራ እድለኝንትን ይጎናፀፋል፡፡ ~አሏህ ጠቃሚ ዕውቀትንና መልካም ተግባርን ይወፍቀን ! «ወደ መልካም የሚመራ ልክ እንደሰሪው ነው» ነብዩ ﷺ። https://t.me/UmuAbdellah1 https://t.me/umusaymen
Show all...
💯 3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌸ውዷ እህቴ ለሸሪዓዊ እውቀት ቦታ እንስጥ ➯ ታላቁ አሊም ሸይኽ ዑሰይሚን رحمه الله تعالى እንዲህ ብለዋል፦ " እያንዳነዷ ሴት ያለ ዕውቀት ሷሊህ የሚባለው ደረጃ ላይ መድረስ እንደማትችል ልታውቅ ይገባል ዕውቀት ስል ሸሪዓዊ_ዕውቀትን ለማለት ፈልጌ ነው። " 📚ደውሩ አልመረዐህ 7 ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ☜ «من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين» [رواه البخاري و مسلم ] « አሏህ_መልካምን የሻለት ሰው ዲንን እንዲገነዘብ ያደርገዋል›› [ቡኻሪና ሙስሊም] ነብዩ ﷺ መልካምን ነገር ሁሉ ዲንን ከመገንዘብ ጋር አያይዘውታል፡፡ ይህ የሚጠቁመው ወሳኝነቱንና ከፍተኛ ደረጀ ያለው መሆኑን ነው፡፡ በሌላም ሀዲስ ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ " ﺧﻴﺎﺭﻛﻢ ﻓﻲ ﺍﻟﺠﺎﻫﻠﻴﺔ ﺧﻴﺎﺭﻛﻢ ﻓﻲ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﺇﺫﺍ ﻓﻘﻬﻮﺍ " «በጃሂሊያ ዘመን ምርጥ የነበሩት ኢስላም ውሰጥም ግንዛቤያቸው ካደገና ከተማሩ ምርጦች ናቸው፡፡» ~ዲንን መገንዘብ ኢስላም ውሰጥ ከፍተኛ ቦታ ያለውና ምንዳውም የላቀ ነው፡፡ ምክንያቱም፦ ~አንድ ሙስሊም ዲኑን የሚገነዘብ ከሆነና የሚኖረውንና የሚኖርበትን መብትና ግዴታ ካወቀ ጌታውን በእውቀት በማምለክ ለዱንያና ለአኽራ እድለኝንትን ይጎናፀፋል፡፡ ~አሏህ ጠቃሚ ዕውቀትንና መልካም ተግባርን ይወፍቀን ! «ወደ መልካም የሚመራ ልክ እንደሰሪው ነው» ነብዩ ﷺ። https://t.me/UmuAbdellah1 https://t.me/UmuAbdellah1
Show all...