en
Feedback
AAU-Student-Center

AAU-Student-Center

Open in Telegram

https://www.youtube.com/@world1_tube I would appreciate it if you would to Subscribe my channel

Show more
472
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+130 days
Posts Archive
Repost from AAU Info Center
#NationalID
ከትላንት በስቲያ ሰኞ ጀምሮ ፋይዳ መታወቂያ ለፓስፖርት አገልግሎት አስፈላጊ ከሆኑ ሰነዶች መካከል አንዱ ሆኗል።
➡️ፓስፖርት ለማውጣት ፋይዳ መያዝ የግድ ያስፈልጋል። ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ለመመዝገብ በአቅራቢያ በሚገኝ የምዝገባ ጣቢያ id.gov.et/locations በመሄድና በመመዝገብ የታተመ QR ኮድ ወይም በስልክ ዲጂታል ኮፒ በመያዝ አገልግሎት ማግኘት ይቻላል። የብሔራዊ መታወቂያ አገልግሎት ፅ/ቤት  " ወደ ኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ፅ/ቤት ከመሄዳችሁ በፊት በአቅራቢያችሁ ባሉ ማዕከላት ተመዝግባችሁ ኮዱን ማሳተም እና መያዝ ይኖርባችሗል " ብሏል። " QR ኮድን ከ " Fayda ID " ሞባይል መተግበሪያ ፣ ከቴሌብር ሱፐር አፕ፣ እንዲሁም ሲቢኢ ብር ሞባይል መተግበሪያ ላይ በማውረድ እና በወረቀት በማሳተም መያዝ ይቻላል " ሲል ገልጿል። የፋይዳ ቁጥር ያልደረሰው ወይም ከጠፋበት በተመዘገበበት ስልክ *9779# በመደወል ወይም የፋይዳ መተግበሪያ " Fayda ID " በመጠቀም በድጋሚ ማስላክ እንደሚችል ተመላክቷል። በምዝገባ ወቅት የመረጃ ስህተት ካጋጠመም id.gov.et/update ወይም በ "Fayda ID" ፋይዳ ሞባይል መተግበሪያ በቀላሉ ማስተካከል ይቻላል። #ፋይዳለኢትዮጵያ ©tikvahethiopia✍️

Repost from AAU Info Center
+1
Sene 9, 2017 Different Subjects Exit Exam Schedule ✅Please be reminded that all test takers must present their Fayda ID during check-in.

Repost from AAU Info Center
Addis Ababa University continues to excel as a center of excellence and remains one of the top-ranked universities globally a
Addis Ababa University continues to excel as a center of excellence and remains one of the top-ranked universities globally and in Africa.
According to center for world university rankings cwur.org for 2025, Addis Ababa University is positioned # The top 3.8%, 🔝 # 808th out of 21,462 universities worldwide. 🌎 # 9th best university in Africa out of more than 2,000 university🌍 # 1st in Ethiopia.🏆🥇 This remarkable achievement reflects the ongoing commitment and dedication of Addis Ababa University to academic excellence.

Repost from AAU Info Center
+3
Sene 5 and 6, 2017 Different Subjects Exit Exam Schedule Attention Exam Takers Please be reminded that all test takers must present their Fayda ID during check-in. - If you do not yet have a physical Fayda ID card, you are required to bring a printed hard copy of the digital version. - Failure to present any form of the required ID will result in denial of entry to the exam. Kindly ensure you have your ID ready beforehand to avoid any delays or issues on exam day.

Repost from AAU Info Center
Popular chatbots like DeepSeek have disabled the image recognition feature in China — all to prevent students from cheating o
Popular chatbots like DeepSeek have disabled the image recognition feature in China — all to prevent students from cheating on the local university entrance exams. The shutdown affected everyone. Users are widely complaining that when they try to upload an image, a notification appears stating that the service is suspended during the state exams. To avoid disturbing students, construction projects have even been put on hold in some cities.

Repost from AAU NEWS
የአሜሪካ እገዳ‼️ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ ኤርትራ፥ ሶማሊያ እና ሱዳንን ጨምሮ በ12 ሀገራት ላይ የጉዞ ክልከላ ጣሉ የሀገር ደህንነትን ምክንያት በማድረግ ከሚከተሉት 12 ሀገራት የሚመጡ ዜጎች
የአሜሪካ እገዳ‼️ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ ኤርትራ፥ ሶማሊያ እና ሱዳንን ጨምሮ በ12 ሀገራት ላይ የጉዞ ክልከላ ጣሉ የሀገር ደህንነትን ምክንያት በማድረግ ከሚከተሉት 12 ሀገራት የሚመጡ ዜጎች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ አሜሪካ እንዳይገቡ የሚል ትእዛዝ አስተላለፉ፡ በዚህም - አፍጋኒስታን - ሚየንማር - ቻድ - ኮንጎ - ኢኳቶሪያል ጊኒ - ኤርትራ - ሄቲ - ኢራን - ሊቢያ - ሶማሊያ - ሱዳን - የመን መሪዎች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ ታግደዋል። ================= @AAUNEWS1

Repost from AAU NEWS
Telegram በዛሬው ዕለት አዳዲስ update ለቋል። ⚫Voice trimming Voice record እያደረጋችሁ በመሀል የማይሆን ነገር ተናግራችሁ ቆርጣችሁ ማውጣት ከፈለጋችሁ Pause አድርጋችሁ
Telegram በዛሬው ዕለት አዳዲስ update ለቋል። ⚫Voice trimming Voice record እያደረጋችሁ በመሀል የማይሆን ነገር ተናግራችሁ ቆርጣችሁ ማውጣት ከፈለጋችሁ Pause አድርጋችሁ trim ማድረግ ትችላላችሁ። ⚫Direct message to channels የቻናል owner ወይም አድሚኖችን በቀላሉ contact ማድረግ ትችላላችሁ። አድሚኑ settings ውስጥ on ካደረገው ከቻናሉ ታች ላይ የmessaging icon ትመጣለች እሷን በመንካት መልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል። ⚫HD quality photo ፎቶ ስትልኩ በHD quality መላክ ትችላላችሁ። ⚫Split Long video for story ረጅም Video story ማድረግ ከፈለጋችሁ telegram ራሱ ቪዲዬውን ቆራርጦ በpart story እንድታደርጉት ያስችላችኋል።

Repost from AAU NEWS
#DigitalID ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ዕጩ ተመራቂዎች የታተመ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የግድ መያዝ ይኖርባችኋል። ዲጂታል ኮፒ፣ ጊዚያዊ ስሊፕ ወይም የተማሪነት መታወቂያ
#DigitalID ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ዕጩ ተመራቂዎች የታተመ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የግድ መያዝ ይኖርባችኋል። ዲጂታል ኮፒ፣ ጊዚያዊ ስሊፕ ወይም የተማሪነት መታወቂያ ተቀባይነት እንደማይኖራቸው ተገልጿል። በመሆኑም ለፈተናው ለመቀመጥ የታተመ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያዎን መያዝ እንዳይዘነጉ። የፋይዳ ቁጥር ከጠፋብዎ ወይም ካልደረስዎ *9779# ላይ በመደወል በድጋሚ ማስላክ ይችላሉ። @AAUNEWS1

Repost from AAU NEWS
በ1951 በኤሪክ ሞንሪ የተጀመረውና ዘንድሮ ለ72 ኛ ጊዜ በህንድ አይደራባድ በተካሄደው የሚስ ወርልድ የቁንጅና ውድድር ኢትዮጵያዊቷ ሀሴት ደረጀ ፡ ከታይላንዳዊቷ ተፎካካሪዋ በመቀጠል የሁለተኛ ደረጃን ይዛ ማጠናቀቋ ይታወሳል ። .... በዚህ ውድድር ፡ ታይላንዳዊቷ Opal Suchata Chuangsri አንደኛ ... ኢትዮጵያዊቷ ሀሴት ደረጀ ሁለተኛና .. የፖላንዷ ተወዳዳሪ Maja Klajda ሶስተኛ ሆነዋል ። ..... እና በዚህ ውድድር ከ1-3 የወጡት ለሁሉም ሽልማት የሚሰጣቸው ሲሆን አንደኛ የወጣችው Opal Suchata በአልማዝ ፈርጦች ያጌጠ ዘውድ ትሸለማለች ፡ በአንደኛነቷ ከሚሰጣት የአንድ ሚሊዮን ዶላር ሽልማት በተጨማሪም ፡ ለአንድ አመት ያህል በእንግሊዝ ሀገር ፡ ሙሉ ወጭዋ ተችሎ ተቀምጣ ፡ Beauty with a Purpose በሚባለው ፕሮጀክት ስር አለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ጉዞ ይዘጋጅላታል ። ከተለያዩ አለም አቀፍ የፋሽን ካምፓኒዎች ጋር የማስታወቂያና የብራንድ ውል በሚሊዮን በሚቆጠር ገንዘብ ትፈራረማለች ። ..... ከሷ በመቀጠል ያለችው የኛዋ ሀሴት ደረጀ ናት ። ሀሴት በዚህ ውድድር የሁለተኛ ደረጃን ይዛ በማሸነፏ የአምስት መቶ ሺህ ዶላር ፡ ወይም በኛ ከ67 ሚሊየን ብር በላይ የምትሸለም ሲሆን ፡ በአለም ታዋቂ በሆኑ ዲዛይነሮችና የፋሽን ካምፓኒዎች የነጻ አቅርቦት ይሰጧታል ። በአለም ታዋቂ የሆኑ የሜካፕና የፋሽን ካምፓኒዎች የተለያዩ ማስታወቂያዎችን ያሰሯታል ፡ ብራንድ አምባሳደር በመሆን በሚሊዮን የሚቆጠር ገቢ ታገኛለች ። ከመኪና እስከ የቅንጦት እቃ መሸጫ መደብሮች ምርቶቻቸውን እንድታስተዋውቅላቸው የነጻ ስጦታ ያቀርባሉ ። ...... ሀሴት ባላት VIP Travel Packages ከአለም አቀፍ የፕሮሞሽን ካምፓኒዎች ጋር አብራ በመስራት ወደተለያዩ ሀገራት ስትጓዝ አየር መንገዶች ፡ በቢዝነስ ክላስ ደረጃ በነጻ እንድትጓዝ ሁኔታዎች ይመቻቹላታል ። እንዲሁም በአለም አቀፍ ደረጃ ያሉ በባለ አምስት ኮከብ ሆቴሎች ውስጥ በነጻ ማረፍ ትችላለች ። ..... ሶስተኛ የወጣችው ፖላንዳዊቷ Maja Klajda ም በገንዘብ ደረጃ 250 ሺህ ዶላር የምትሸለም ሲሆን የተለያዩ እድሎችንም ታገኛለች ። ሀሴት ደረጀ እንኳን ደስ ያለሽ 👑 🖌️ዋሲሁን ተስፋዬ @AAUNEWS1

Repost from AAU NEWS
photo content

Repost from AAU Info Center
"ረፈድ ብሎ መተኛት አእምሮን ያደነዝዛል - በ24,000 ሰዎች ላይ በተደረገ የ10 ዓመት ጥናት የተረጋገጠ" የሳይንስ ሊቃውንት እንዳረጋገጡት ምሽት ላይ የሚተኙ ሰዎች የግንዛቤ ተግባራቸው በፍጥነት
"ረፈድ ብሎ መተኛት አእምሮን ያደነዝዛል - በ24,000 ሰዎች ላይ በተደረገ የ10 ዓመት ጥናት የተረጋገጠ" የሳይንስ ሊቃውንት እንዳረጋገጡት ምሽት ላይ የሚተኙ ሰዎች የግንዛቤ ተግባራቸው በፍጥነት እያሽቆለቆለ ይሄዳል። ይህም እንደ ፈጣን ምግብ፣ ማጨስና አልኮል መጠጣት እንዲሁም አልፎ አልፎ የአካል ብንቀሳቀስ ባሉ የምሽት ልማዶች ይከሰታል።

Repost from AAU NEWS
የ 2017 ሰኔ ወር ብሔራዊ የዩንቨርስቲ መውጫ ፈተና (university national exit exam) መርሐ ግብር @AAUNEWS1

Repost from AAU NEWS
የቻይና የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች ሌላ ታሪክ ላይ ናቸው‼️ በቤይጂንግና ሻንጋይ ከተሞች የተከፈቱት እነዚህ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች እስከዛሬ ያልተሞከረ አዲስ ነገር ይዘው በመምጣት የመጀመሪያዎቹ ሆነዋል ።
+1
የቻይና  የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች ሌላ ታሪክ ላይ ናቸው‼️ በቤይጂንግና ሻንጋይ ከተሞች  የተከፈቱት   እነዚህ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች እስከዛሬ ያልተሞከረ አዲስ ነገር ይዘው በመምጣት የመጀመሪያዎቹ ሆነዋል ። ... ለጊዜው ለወንዶች ብቻ የተዘጋጀው ይህ  መፀዳጃ ቤት አንድ  ሰው መጠቀም ሲፈልግ ፡ በስልኩ 20 የቻይና ዩአን ይከፍላል ። .... ከዛም ፊትለፊቱ ያለውን ተች ስክሪን ነክቶ  ልክ እንደማንኛውም መፀዳጃ ቤት በተዘጋጀው ቦታ ላይ ሽንቱን ሸንቶ ሲጨርስ በስልኩ ላይ ቴክስት ይገባለታል ። በዚህ በስልኩ ላይ በተላከለት የምርመራ ውጤትም ፡ በሰውነቱ ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን  ፡ የበሽታ መከላከል አቅሙን ፡ የኩላሊት ኢንፌክሽን እንዳለው እና እንደሌለው ከነገረው በኋላ ፡ በተጨማሪም ፡ ከውጤቱ በመነሳት ሰውየው ማድረግ የሚገባውን አንዳንድ የጤና ምክሮችን ይሰጠዋል። ይህ ሁሉ የሚሆነው ታዲያ ሰውየው ሽንቱን ሽንቶ እስኪጨርስ ባለው የሰከንዶች ጊዜ ውስጥ ነው ። 👇👇👇👇 @AAUNEWS1

Repost from AAU NEWS
#2018councilElection የ2018 የተማሪዎች ህብረት ምርጫ ዛሬ ግንቦት 14 የተካሄደ ሲሆን ተማሪ ቤዛዊት አየለ የዩኒቨርስቲያችን የ2018 ዓ ም የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚደንት በመሆን ተመር
+1
#2018councilElection የ2018 የተማሪዎች ህብረት ምርጫ ዛሬ ግንቦት 14 የተካሄደ ሲሆን ተማሪ ቤዛዊት አየለ የዩኒቨርስቲያችን የ2018 ዓ ም የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚደንት በመሆን ተመርጣለች። ተማሪ ቤዛዊት በዩኒቨርስቲያችን ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚደንት በመሆንም የታሪክ ባለቤት መሆን ችላለች። 🎉 እንኳን ደስ አለሽ ቤዛዊት 🎉 🎉🎉መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ🎉 @AAUNEWS1

Repost from AAU NEWS
AAU Next Student Union Members @AAUNEWS1
AAU Next Student Union Members @AAUNEWS1

Repost from AAU Info Center
OFFICAL የ 2017 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ ሰኔ 23 እሰከ ሀምሌ 8 ድረስ እንደሚሰጥ ይፋ ተደርጓል። ከ 608ሺ በላይ ተማሪዎች ለፈተናው እንደተመዘገቡ ይፋ ያደረገው የፈተ
OFFICAL የ 2017 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ ሰኔ 23 እሰከ ሀምሌ 8 ድረስ እንደሚሰጥ ይፋ ተደርጓል። ከ 608ሺ በላይ ተማሪዎች ለፈተናው እንደተመዘገቡ ይፋ ያደረገው የፈተናዎች ኤጀንሲ ፈተናውን በወረቀት እና በእን ላይን እንደሚሰጥ ገልጿል። የኦላይን ተፈታኞች ቤታቸው እየተመላለሱ ይፈተኑ ዘንድ ቁጥሮችን በማመጣጠን ፈተናውን በሁለት ዙር እንደሚሰጥ ያሳወቁ ሲሆን በወረቀት የሚፈተኑ ደሞ ወደ ዩንቨርስቲ በመግባት ፈተናውን እንደሚወስዱ አሳውቋል።

Repost from AAU NEWS
Exit Exam and other exam's calendar according to #MOE #EXIT_EXAM_ሰኔ 2 ይሰጣል!!! የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አካደሚክ ካላንደር በትምህርት ሚኒስቴር ፕሮግራም
+1
Exit Exam and other exam's calendar according to #MOE #EXIT_EXAM_ሰኔ 2 ይሰጣል!!! የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አካደሚክ ካላንደር በትምህርት ሚኒስቴር ፕሮግራም መሰረት እንደሚደረግ ተገለጸ። በዚህም መሰረት ፦ ✅ለቅድመ ምረቃና ድህረ ምረቃ ክላስ ማብቂያ ግንቦት 19/ 2017 ዓ.ም ✅Second Semester ፈተና ግንቦት 20 - 28፣ 2017 ዓ.ም ✅#Exit_Exam ( መውጫ ፈተና ) ሰኔ 2 - 10, 2017 ዓ.ም ✅Graduation Date ሰኔ 12 - 15, 2017 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት ሚኒስቴር Academic Calendar ከላይ ተያይዟል። Note: this Academic calendar is from Ministry of Education and it's a draft for comment. @AAUNEWS1

Summer on how to build a low-field MRI scanner. The summer school will run from May 26 to August 02, 2025. Kindly find the details here (https://event.fourwaves.com/imagine/pages).

Registration for the 20th GA is open now! Saturday May 03, 2025 -Main Session Sunday May 04, 2025 -Scientific Session -Youth
+2
Registration for the 20th GA is open now! Saturday May 03, 2025 -Main Session Sunday May 04, 2025 -Scientific Session -Youth Session -Kids Session visit: ga.ethiosss.org for more Register now #ESSS #GA20 #Registration

Repost from AAU Info Center
Telegram now allows users to send media in 4K quality, a feature previously unavailable. Users can also adjust the video qual
+1
Telegram now allows users to send media in 4K quality, a feature previously unavailable. Users can also adjust the video quality during upload. The jump from 2K to 4K quality will probably add about 100-150MB to the media size for every 20 seconds.