en
Feedback
መርጌታ ፍስሀ የባህል መድኃኒት ቅመማ

መርጌታ ፍስሀ የባህል መድኃኒት ቅመማ

Open in Telegram

ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ፔጅ ነው። ይደውሉልኝ 0924581261

Show more
4 462
Subscribers
No data24 hours
-247 days
-12330 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
January '26
January '260
in 0 channels
December '25
+1
in 1 channels
Get PRO
November '250
in 0 channels
Get PRO
October '25
+2
in 0 channels
Get PRO
September '25
+3
in 0 channels
Get PRO
August '250
in 0 channels
Get PRO
July '25
+6
in 0 channels
Get PRO
June '25
+1
in 0 channels
Get PRO
May '25
+8
in 5 channels
Get PRO
April '250
in 0 channels
Get PRO
March '25
+1
in 0 channels
Get PRO
February '250
in 0 channels
Get PRO
January '25
+2
in 0 channels
Get PRO
December '24
+8
in 0 channels
Get PRO
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '240
in 0 channels
Get PRO
September '24
+1
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 1 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '24
+1
in 1 channels
Get PRO
March '240
in 1 channels
Get PRO
February '240
in 1 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 1 channels
Get PRO
October '230
in 1 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '23
+1
in 0 channels
Get PRO
February '23
+20 047
in 0 channels
Get PRO
January '23
+11 285
in 0 channels
Get PRO
December '22
+10 880
in 0 channels
Get PRO
November '22
+707
in 0 channels
Get PRO
October '22
+2 575
in 0 channels
Get PRO
September '22
+4 073
in 0 channels
Get PRO
August '22
+3 496
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
06 January0
05 January0
04 January0
03 January0
02 January0
01 January0
Channel Posts
2
ስለ ዳማ ከሴ ይህንን ስንቶቻችን እናውቃለን ? በሀገራችን ወደ 85 ሺህ የሚጠጉ እጽዋት ለሕክምና አገልግሎት ይውላሉ። ከነዚህ ውስጥ ደግሞ ደማ ከሴ አንዱ ነው። • ደማ ከሴ አገር በቀል ተክል ሲሆን በሳይንሳዊ ስሙ ኦሲመም ላሚፎለም(Ocimum lamiifolium) እየተባለ ይጠራል። • ተክሉ ሁለገብ የሆነ የመድኃኒትነት ባህሪ አለው። በሀገራችን በአብዛኛው ቦታዎች የምች መድሀኒት በመባል ይታወቃል። • በባህላዊ ሕክምና ከተክሉ የሚገኝ ጭማቂ ለተለያዩ የዐይን በሽታዎች፣ ለራስ ምታት፣ በተለይ ትኩሳት ሲያጋጥም በባሕላዊው አጠራር ‹‹ምች›› እየተባለ ለሚጠራው ሕመም ማስታገሻነት ይውላል። • በተጨማሪም ለምለም ቅጠሉ ተጨምቆ ሲጠጣ ለተቅማጥ፣ ለአሜባ (ደም ያለው ተቅማጥ)፣ ለሳልና ለሌሎችም ሕመሞች ለማስታገሻነት ይውላል። • በአገራችን በተለያዩ አካባቢዎች ለቆዳ፣ ለአንጀት፣ ጨጓራና ተያያዥነት ላላቸው ሕመሞች ይወሰዳል። • ተክሉ ለተለያዩ የጤና ችግሮች አስተማማኝ የሚባል የፈውስ ባህሪ አለው። • የፀረ-ወባ ገቢርነት እንዳለውም ይታወቃል። • ቅጠሉን በማጨስ የወባ ትንኞችን ከአካባቢ እንዲርቁ ማድረግ ይቻላል። • በተጨማሪም ፀረ ፈንገስና ፀረ ነፍሳት ባህሪ አለው። እንዲሁም ትኩሳትን ያበርዳል። • ደማ ከሴ በኢትዮጵያ የሚበቅል ዕፅ ሲሆን ለዕቃ ማጠኛ አገልግሎት ይውላል። • አብዛኛውን ጊዜ ለመድኃኒትነት ጥቅም የሚውለው ቅጠሉን በመጭመቅና በማሽተት፣ ወይም ቅጠሉን በውሀ አፍልቶ በመታጠን ወይም በመጠጣት ነው። • ለጉንፋን፣ ለራስ ምታት ጥቅም ላይ ይውላል። • የቅጠሉ ጭማቂ በውሃ ወይም ከቡና ጋር ለትኩሳት በስፋት ጥቅም ላይ ይውላል። • የአንጎል ጥቃት (ስትሮክ)፣ የጀርባ አጥንት መጨፍለቅ፣ የጅማት መጨማደድን ለማከም ከፍተኛ ጥቅም አለው። • በጥቅሉ ከነርቭና ከጡንቻ ጋር የተያያዙ ችግሮችን ለማከም ማለትም የጡንቻ መዛል፣ ከቀዶ ሕክምና በኋላ የሚደረጉ የአካል እንክብካቤዎች፣ ከስፖርት ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን፣ ከእጅና እግር መቆረጥና ከአጥንት መሰንጠቅ ጋር ያሉ ችግሮችን በቀላሉ ለማከም አገልግሎት ላይ ይውላል። • የቅጠሉ ወይም የልጡ አካል በቁስል ላይ በመለጠፍ ቁሰሎችን በቀላሉ ለማዳን አገልግሎት ይሰጣል። ስንጠቀም መጠኑን መመጠን ያስፈልጋል። ጤናና ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን!
171
3
+1
No text...
263
4
❤#በፍቃደኝነት ሸር ያርጉልን💛 #ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እጸዋት ጥቅም የምናውቅው ? 👉ቀጠጥና 👉እፀ ንጉሥ 👉እፀ ደብተራ 👉እፀ እስራኤል 👉እፀ ዳባ ይባላል #ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና ስለ ፈዋሽነቱ አጥብቀው መስክረውለታል #ከመፍትሔዎቹ ትቂቶችን እንይ፦ ✅ለዓይነ ጥላ ✅በቤተሰብ በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ ✅ለልክፍ (ቁራኛ) ✅ለኩላሊት ✅ለአንጀት ቁስለት ✅ለክፉ ቁስል ✅ለስንፈተ ወሲብ ✅ለኪንታሮት ✅ለነቀርሳ (ካንሰር ) ✅ለቆረባ ⏩ለዘኢያገድፍ ⏩ለአፍልሆ ⏩ለሚጥል በሽታ(ለአውድቅ) ⏩ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና ⏩ለመፍትሔ ሥራይ ⏩ለመፍትሔ ሐብት ⏩ለሕዝብ መስተፋቅር ⏩ለግርማ ሞገስ ⏩ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል ) ↪ለመፍዝዝ (እራስን ከጠላት ለመሰወር) ↪ለመተት (ለድግምት መመለሻ) ↪ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ ↪ለሀብት ሰላቢ መመለሻ ↪ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ ↪ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ) ↪ለእሪሕ በሽታ ↪ለቁርጥማት ↪ለግፊት (ደም ብዛት) እና ለመሳሰሉት 👉ከተዘረዘሩት የተወሰኑትን ላካፍላችሁ ፩. #ለዓይነ_ጥላ፦ 👉 ስሩን ማክሰኞ ቀን ከሶስት ቦታ ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ አልሞ የላመውን ከርቤ በመጨመር ከ7-14 ቀን በንፅህና ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። ፪. #ለቁርጥማት፦ 👉 ስሩን ማክሰኞ ቀን በብዛት ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የደረቀውን አልሞ ዱቄቱን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከትንሽ ማር ጋር እያፈሉ ማታ ማታ ከእራት በኋላ እየጠጡ መተኛት። ፫. #ለአንጅት_ቁስለት የተዘጋጀውን የስሩን ዱቄት አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከማር ጋር እያፈሉ ጥዋት ጥዋት በባዶ ሆድ መጠጣት ፬. #ለመፍዝዝ፦ 👉 ሰኞ ማታ የቀጠጥና ስሩን በወይራ እጀታ ቆፍሮ ከስሩ ብርቀለበት አሳድሮ ማክሰኞ ጥዋት ሳይሸኑ ሳይኮሱ ሳይነጋገሩ ከአለችበት ሂዶ የደቂቀ አዳም ወሔዋንን ልጆች ሀይላቸውን አብርጅልኝ መፍዝዝ ወዓቃቤርስ ሁኝኝ ጠላት እኔን በክፉ ቢአነሳ እኔን እንደ አንበሳ እሱን እንደ እንስሳ አድርጊልኝ ከጥይት ከጦር ከበትር ከድንጋይ.... ከሁሉ ነገር ጠብቂኝ ብሎ በቀንድ ካራ ስሩን ቆርጦ በትንሿ ጣት አፅቅ ከሶስት ከርክሞ ከትቦ መያዝ ቀለበቱን መልበስ ልብ ይበሉ እጸዋቱ ሲዘጋጅ በንጽህና ይሁን ። 👉 ተጠቅመው እስኪጨርሱ #አልኮል #ተልባ #ፆታዊ ግንኙነት ክልክል ነው። ማሳሰብያ የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ
211
5
+5
No text...
290
6
የሴት ቀስት/ ቀስተንቻ/ሰርቲ/                     ♥በምዕራቡ ዓለም ለምግብነት እና ለመድኃኒትነት/ እኛው ዘንዳ ለቤት አጥር አውለን ዝቅ ያደረግናት ድንቅ ዕጽ። #የሴት ቀስት ♦የሴት ቀስት በወይና ደጋ፤ በደጋ ፤እንዲሁም በቆላማ ፤አከባቢ በብዛት የሚገኝ ቁጥቋጦ መሳይ ቀጫጭን ቅጠል ያለው እንዲሁም በትንሹ እሾህ ያላት ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላት እጽ ናት። ♥ለፊንጢጣ ኪንታሮት ፦ #የሴት ቀስት ሥር እና ቅጠሏ ሰብስበው በማድረቅ በብረት ምጣድ አድርገው በእሳት እስኪ ከስል ድረስ ማቆየት ከዛ በኃላ እፅዋቷ ተቃጥላ ከከሰለች በኃላ አውጥቶ በማቀዝቀዝ 25 ግራም አልያም በሾርባ ማንኪያ 4 በመለካት በፀጉር ቅቤ በደንብ አድርገው የከሰለው ዕጽ መለወስ!(በድጋሚ የተለጠፈ) ♥ለድክመተ ወሲብ፦ #የሴት ቀስት ገና ሳያድግ ሙሽራውን በመልቀም አዘውትረው ልክ እንደ ፎሰልያ ጥብስ ቀንበጥ ቀንበጡን በወይራ ዘይት እንዲሁም ከማንኛውም የምግብ አትክልት ጋ አቀላቅለው በመጥበስ እንደምግብነት ቢጠቀሙ ፍትወት ያዘገያል እንዲሁም ያጸናል። ♥ሀብቱ ለተልከሰከሰ፦ #የሴት ቀስት፣፩በቀል ፍየለ ፈጅ፣ሞይደር፣በወርቀ ዘቦ ሰፍተህ አስቀምጥ እንዲሁም ያዝ! ♥ለማይድን ቁስል፦ #የሴት ቀስት ቅጠሏን አድርቀህ በቁስሉ ላይ በየቀኑ እያፀዳህ ነስንስበት ከሳልስት ጀምሮ ይደርቃል። ♥ለማንኛውም የሆድ ህመም፦ቁርጠት/መንፋት/ተቅማጥ/ይሆናል። #የሴት ቀስ ቅጠል ወቅጠህ በሾርባ ማንኪያ አንድ በመለካት በአንድ ሊትር ንፁህ ውኃ በጥብጠው በሻሽ በደንብ አጥለው ጧት በባዶ ሆድ አንድ ቀን ይጠጡ።ፍቱን ነው። ♥ለዓይነ ጥላ/ለሴት ዛር መንፈስ፦ #የሴት ቀስት ሥር በንጽህና ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው ሸርከት አድርጎ በመደቆስ ማታ ማታ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለ ሰባት ቀናት ያክል ማታ ማታ መታጠን ሕልመ ለሊትም ያቆማል። ♥ለስራ አጥ/አልያም ስራ አልሳካ ላለው፦ #የሴት ቀስት ሥር፤የሞይደር ሥር ፣ከከርቤ ዕጣን ጋር በማቀላቀል ጧት ጧት እየታጠነ ይሂድ ይሳካለታል። ♥ለቋቁቻ/ለባርሌ/ #የሴት ቀስት፣የመቅሞቆ የሥሩ ቅርፊት በንፅህና አዘጋጅተው  አንድ የሾርባ ማንኪያ የቀስተንቻ የስሩ ቅርፊት አንድ የሾርባ ማንኪያ የመቅሞቆ ሥር ለክተው በአንድ ስኒ የጸጉር ቅቤ ለውሰው ለ 3 ቀን ይቀቡ ጧት ተቀብተው ለ7 ሰዓታት ኣቆይተው ይታጠቡ ፍፁም ያድናል።ፍቱን። ♥ለሽንት ማጥ፦ #የሴት ቀስት ሥር አሁንም በንጽህና አዘጋጅተው አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ የሴት ቀስት የተፈጨ ሥር በመለካት ለ 7 ቀናት በግማሽ በግማሽ ሊትር ውኃ በሻይ መልኩ እያፈሉ ቀዝቀዝ አድርገው ይጠጡ።ፍቱን ♥ለሪህ በሽታ፦ #የሴት ቀስት ሥር አድርቀው ፈጭተው አንድ ኪሎ ገደማ ያዘጋጁ!ከዛ በመቀጠል ጧት ጧት አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት ከ ሴት ዕሬት ጁስ ጋር በማቀላቀል ለ 20 ቀን ያለ ስኳር ቢጠጡ እጅጉን ድንቅ ፈውስ ያገኙበታል። ማሳሰብያ፦ #ያለ እውቀት በድፍረት እንዲሁም የእጽዋቱ ማንነት ሳይረዱ በይሆናል ማንኛውም ነገር ወደ ሆድ ውስጥ እንዳይወስዱ። ሼር  በማድርግ ለወዳጅዎ የእጽዋት ፈዋሽነትን ማድረስዎ እንዳይረሱ!! #ሻሎም ነኝ! ♥የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
241
7
+2
No text...
251
8
🙏🏾ለመካን ሴት🙏🏾 🙏ልጅ ለከለከላት ሴት🙏 ✔️የገራም ጥንጁት ሥር አንድ የስኳር ማንኪያ ✔️የቀጠጥና ሥር አንድ የሾርባ ማንኪያ ✔️የቱልት ሥር በስኳር ማንኪያ 👉እነዚህን እጽዋቶች በንጽህና አድርቀው ወግጠው በደንብ ነፍተው ከላይ በተቀመጠው መጠን ለክተው አንድ ላይ ቀላቅለው ከግማሽ ሊትር የወተት አጏት ጋር ቀላቅለው ጧት በባዶ ሆድ መጠጣት:: ይህ ድርጊት በሳምንት ለአንድ ጊዜ ለሶስት ሳምንት ይጠቀሙ:: ይህ እንደተጠቀሙ እስከ 9 ሰዓት ይፁሙ:: በዛር መናፍስት በዓይነጥላ የተዘጋ ማህፀን ይከፈታል:: እግዚአብሔርም ፍሬ ታፈሩ ዘንድ ይፈቅዳል:: 👉 የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው ✅በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ 🇪🇹✅ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ✅አድራሻ አፋር  ሰመራ ነው ✅ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ       https://t.me/mergetalak ✅በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0942105543 ✅ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/healthbedani https://t.me/healthbedani
205
9
🍀ፍየለፈጅ🍀 ~የወባ ክትባት ሰጪ ዕፅ ነው:: 👉🏾ለወባ መድኃኒት ከዓመት እስከ ዓመት የሚጠብቅ:: የፍየለፈጅ አንድ ፍሬየቅዱስ ዮሐንስ ዕለት ቀጥፈህ ጨቅጭቀህ በአንድ ሾርባ ማንኪያ ማር ለውሰህ
🍀ፍየለፈጅ🍀 ~የወባ ክትባት ሰጪ ዕፅ ነው:: 👉🏾ለወባ መድኃኒት ከዓመት እስከ ዓመት የሚጠብቅ:: የፍየለፈጅ አንድ ፍሬየቅዱስ ዮሐንስ ዕለት ቀጥፈህ ጨቅጭቀህ በአንድ ሾርባ ማንኪያ ማር ለውሰህ በባዶ ሆድ መብላት! በሌላ ቀን አይሆንም ከ ቅዱስ ዮሐንስ በቀር:: ~እንደ ክትባት ያገለግላል:: ሕግ እና ደንብ ማክበር የጥበቡ ባህሪ ነው:: ፍቱን ነው:: ⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው ✅በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ 🇪🇹✅ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ✅አድራሻ አፋር  ሰመራ ነው ✅ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ       https://t.me/mergetalak ✅በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0942105543 ✅ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/healthbedani https://t.me/healthbedani
193
10
+4
No text...
303
11
የቀይ አብሾ ፍሬ እና የጽጌሬዳ አበባ ለዓይነ ጥላ እና ለፍርኃት አስተማማኝ ማፍትሔ ነው። ቀይ አብሾ ማልት አበቃቀሉ ልክ እንደ አስትናገር(ማየዘለፋ) ሲሆን ሰፋፊ ቅጠል እና ግንዱ ወደ መቅላት ያደላል።የደረቀ ፍሬውም ሙሉ ለሙሉ በምስሉ እንደምትመለከቱት ቀላ ያለ ፍሬ አለው። የቀይ አብሾ ፍሬ ወይም የቀይ አስተናግር ፍሬ 7 ፍሬ የቀይ ጽጌሬዳ አበባ አድርቆ ፈጭቶ በ አንድ ትንሽ የሻይ ማንኪያ ከ ቀይ አብሾ ፍሬ ጋር ቀላልቅሎ የሴት ቀስት ስር በመጨመር.... በፍም እሳት በማድረግ ማታ ማታ..... ለ 3 ቀን መታጠን ነው። ማየት ማመን ነው...የዓይነጥላ መንፈስን እንዋጋው ምክንያቱም የህይወታችን አቅጣጫ በማሳት ለ ድህነት፤ ለጤና ችግር፤ ለተንኮል፤ለጭንቀት፤ለዕብደት፤ለጥላቻ፤ለአእምሮ ዝግመት...ስለሚዳርገን በጸሎት በጥበብ በፈሪሀ እግዚአብሔር እንታገለው
235
12
በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋ 1  🍓ለዓይነ ጥላ 2  🍓ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 3  🍓ለሁሉ መስተፋቅር 4  🍓 ጸሎተ ዕለታት 5  🍓 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 6  🍓ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 7  🍓 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 8  🍓ለድምፅ 9   🍓 ለብልት 1 0🍓 ለመፍትሄ ሀብት 11🍓 ለወንድ ልጂ( ብልት) ማሳደጊያ 12🍓ለመስተፋቅር 13🍓 ቡዳ ለበላው 14🍓ለገበያ 15🍓 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 16🍓 ሚስጥር የሚነግር 17🍓 ራዕይ የሚያሳይ 18🍓 ለዓቃቤ ርዕስ 19🍓ለመክስት 20🍓 ለቀለም(ለትምህርት) 21🍓 ሰላቢ የማያስጠጋ 22🍓 ለመፍትሔ ስራይ 23🍓 ጋኔን ለያዘው ሰው 24🍓 ለሁሉ ሠናይ 25🍓 ለቁራኛ 26🍓 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ 27🍓 ለግርማ ሞገስ 28🍓 መርበቡተ ሰለሞን ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1❤ ገንዘብ ለሚያባክኑ 2❤ ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ  3❤ ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን 4❤  ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 5❤ ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 6❤ ትምህርት አልገባ ላለው 7❤ መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር 8 ❤ ከሀገር መውጣት እየፈለ 9❤  የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ 10❤  ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ 11❤ ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው ላልተሳካላቸው ።  12❤ በከፋ ሱስ ውሰጥ ላሉሉ❤ ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደውሉ    አድራሻ አፋራ ሰመራ 09.96.26.26.50
212
13
+2
No text...
313
14
#ዕፀ-መናሄ #ሹታራ #ሰንገኖ የአንድ ተክል ስም ናቸው:: #መካንነት ወይስ የዛር መንፈስ! #በዛር መንፈስ ምክንያት የፈጣሪ ልዩ የሆነው የሕይወት ጣዕም ልጅ መውለድን ላልቻሉ ሴት እህቶቻችን ይደርስ ዘንድ!መረጃውን እናካፍል:: ❇️ያለ ዕድሜ የሚመጣ መካንነት ወይም የሾተላይ መንፈስ፣ ልጅ የሚያስወርዳቸው፣ጽንሱ ልጅ ሁኖ እድገት ውስንነት ስያስከትል: ለሴት እህቶቻችን የሚሆን መፍትሔ። #መካንነት አልያም የሾተላይ መንፈስ :ልጅ ማስወረድ በብዙ እንስት እህቶቻችን የሚከሰት የዛር መንፈስ ጥላቻ ሲሆን።በአብዛኛው ጊዜ ከ 22-45 ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሴት እህቶቻችን የሚያጠቃ የዛር መንፈስ ሲሆን! 🙏🏾አብዛኛው የመካንነት የችግር መባባስ ምክንያቶች ከስር እንድተቀመጡ ቢሆንም ቅሉ ብዙ ሴቶች ያልተፈለገ እርግዝና ብለው የሚሉት ግን ፈጣሪ ፈልጎት የተረገዘ ልጅን ያለ አግባብ በተደጋጋሚ በተለያየ መንገድ ከሁለት ሶስት አራት ጊዜ በላይ ስያስወርዱ የሚፈጠር ችግር ነው:: የመካንነት እና የሾተላይ መንፈስ ምልክቶች #👉የወር አበ ባ መጥቆር፣መዘግየት፣መብዛት #👉የማህጸን ፈሳሽ መብዛት #👉የማህጸን ውስጥ ዕጢ #👉የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን #👉ህልመ ለሊት(በህልም ከወንዶች ጋር ግኑኝነት)፣ #👉በህልም የሚያንቅ፣ የሚደፍር የዛር መንፈስ ካለ፣ #👉ትዳር መገርገር፣የወሲብ ጥላቻ፣ #👉የማህጸን ጫፍ ቁስለት፣ እና እብጠት፣ማሳከክ፣ #👉የጭን ቁርጥማት፣ልጅ ማስወረድ፣ከማህጸን ውጭ እርግዝና፣ #👉🏾በቀኝ ወገብ የመውጋት ስሜት #👉🏾የወሲብ ጥላቻ #👉🏾ከእንብርት በታች የህመም ስሜት 👆እነዚህ እና የመሳሰሉት ችግሮች ሴት ልጅ ላይ መካንነት የመፍጠር እድላቸው እጅግ በጣም ሰፊ ነው። 80% ከቤተሰብ በዘር አልያም በዛር አማካኝነት የመውረድ ዕድል አለው:: #🔷የመካንነት እና ለሾተላይ ፣ልጅ የሚያስወርድ መፍትሔ🔷 🌿የዕጸ መናሂ /ሰንገኖ፣ሸተራ /ይባላል። 👉ዕፀ መናሄ #በደቡብ ጋሞ፣በወላይታ፣በሰሜን ጎጃም፣በሸዋ መርሐ ቤቴ፣አውራጃ ውስጥ፣በቅሎ ይገኛል። በሰሜን ትግራይ በሽሬ አውራጃም ይገኛል።ተክሉ መጠነኛ ቁመት ያለው ዛፍ ሲሆን።ቅጠሉ ወደ ባህርዛፍ የሚሄድ አነስ ያለ ቅጠል ያለው ዕፅ ነው። 👉ይህ ዕጽ በርካታ መፍትሔዎች የያዘ ዕጽ ሲሆን ለሆድ በሽታ፣ለነቀርሳ፣ለአስም፣ለራስ ህመም፣ለቆዳ በሽታ፣ ለመሳሰሉት መፍትሔ የሚሆን ዕጽ ነው። ❤️አጠቃቀም❤️ #የዕፀ መናሄ የሥሩ ቅርፊት በንጽህና በማዘጋጀት አድርቀው ወቅጠው በወንፊት በመንፋት ጧት በባዶ ሆድ በሾርባ ማንኪያ ደምድመው አንድ በመለካት ጧት በባዶ ሆድ በግማሽ ሊትር ወተት በደንብ አፍልተው ቀዝቀዝ ሲል መጠጣት። ይህ ድርጊት ለ 3 ቀን ይከውኑ:: 👉ጾም እስከ 7 ሰዓት ከዛ ምግብ ይመገቡ። 👉የአልኮል መጠጥ፣ተልባ፣ጥሬ ስጋ ይከለክላል። 👉የሚቆረጥበት ቀን ማክሰኞ ጧት ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት ነው። እሙን መፍትሔ ነው ይጠቀሙበት። ❤️የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ:: ሁሉም_ሞያ_በባለሞያ ⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ የጊዜው ተዘራፊ መሆን ነው። ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ አድራሻ አፋር ክልል ሰመራ ነው ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ https://t.me/Mergetame በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0996262650 የቴሌግራም ቻናል ይጎብኙ ብዙ መፍትሔ አለ https://t.me/meftesraymedanit
248
15
🌱መርጌታ ፍስሀ የባህል መዳኒት ቀማሚ 🌿: ጥበብ ህይወት ናት ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ፔጅ እና ቻናል ነው ጥበብ ህይወት ናት ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝቦች በውጭም በአገር ውስጥም ላላቹ ሁሉ       መፍቴ ፈላጊወች በኮሮና ምክናየት አልመጣ ላላቹ            ባላቹህበት ሁናቹ መፍቴ  አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ              @menegste 🌿➕ እንኳን ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ ➕ 🌿🌿👇👉ልጆቸ ገዘብ የማይበረክትለት በፀሎት  50000ወደ 200000 100000 ወደ400000 200000 ወደ 800000 የማበርከት ሥራእሠራለን  አትሞኙ ልጆቸ ሠው ሀብታም  ሠርቶ ለፍቶ አደለም እግዚአብሔር በሠጠን እውቀት ነዉ  ልጆቸ አጭበርባሪወች ተጠንቀቁ አደራ አደራ በውጭ ሀገር የምትኖሩ ባላችውበት መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ ወይንም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ደዉለዉ ያናግሩ 🇪🇹                          በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 🌿🌿ለመፍትሄ ሀብት 2 🌿🌿ለህማም 3 🌿🌿ለመስተፋቅር 4 🌿🌿ቡዳ ለበላው 5 🌿🌿ለገበያ 6 🌿🌿የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 🌿🌿ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 🌿🌿ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 🌿🌿ለዓቃቤ ርዕስ 10🌿🌿ለመክስት 11🌿🌿 ለቀለም(ለትምህርት) 12🌿🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ 13🌿🌿 ለመፍትሔ ስራይ 14🌿🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው 15🌿🌿 ለሁሉ ሠናይ 16🌿🌿 ለቁራኛ 17🌿🌿 ለአምፅኦ 23🌿🌿 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24🌿🌿 ለግርማ ሞገስ 25🌿🌿 መርበቡተ ሰለሞን 26🌿🌿 ለዓይነ ጥላ 27🌿🌿 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28🌿🌿 ለሁሉ መስተፋቅር 29🌿🌿 ጸሎተ ዕለታት 30🌿🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31🌿🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32🌿🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33🌿🌿 ለድምፅ 34🌿🌿 ለብልት ወዘተ...        🌿🌿🌿🌿🌿 👉 @menegste
157
16
የትኛውም ሰው በዚህ ያልተቸገረ የለም ለምትቸገሩት ነገር የ እግዚአብሔር ጥበብ ይጠቀሙ ከየትኛውም እምነትጋ አያጋጭም ለማንበብ አትሰልቹ በደንብ ተረዱ እወቁ ⏯#የሥራ ገርግር መንፈስ ⏯#የገበያ ገርግር መንፈስ ⏯#የሥራይ የተላከ መንፈስ ⏯#የትዳር ገርግር መንፈስ ⏯#የሀብት ገርግር መንፈስ ⏯#የዓይነ ጥላ መናፍስት ⏯#በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ ⏯#የሴት ዛር መንፈስ ⏯#የወንድ ዛር መንፈስ ⏯#በህልም እየመጣ ሚገናኝ መንፈስ ⏯#የዛር መንፈስ...እና የመሳሰሉት... ⏯#ሁለተኛ_ልጥፍ #በነገራችን_ላይ #በሽታዎች ሁሉ የሚመጡት #በአጋንንት_ጥቃት_መሆኑ የማይካድ ሃቅ ነው ⏩ የሰው ልጆችን ደስታ የማይወድ ዲያብሎስ ሁል ጊዜ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችን ያንዣብባል ። ⏩ የሚገረግር መንፈስና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰውን ልጅ ዕድል መስበር ማሰነካከል ነው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➡የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔸ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር 🔸በፈተና ሰዓት ማሸበር 🔸በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ⏩የገርጋሪ መናፍስቶች፦ 💠ማንኛውም የታቀደ ስራ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔹ትዳር እንዳንይዝ 🔹ልጅ እንዳንወልድ 🔹ሃብት እንዳናፈራ 🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን 🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር 🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ⏩የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦ ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ ✔ጽንስ ማቋረጥ ✔ትዳር ማቋረጥ ✔ተስፋ ማጨለም ✔ከትምህርት ማሰናከል ➡ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል ➡የእንቅልፍ እጦት ➡ፍርሃት ➡ከማህበራዊ ሂወት ማግለል ➡በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ➡ከስራ መባረር ↪ከሰዎች ጋር አለመስማማት ↪መነጫነጭ ↪ራስ ምታት ↪በሰው እንድንጠላ ማድረግ ↪ሀብት መገርገር ↪ስራ መገርገር ✅ጭንቀት መፍጠር ✅ለአደጋ መዳረግ ✅እቃ እንዲበላሽብን መሆን ✅ከፍቅር አጋር ማጣላት      👉#መፍትሔ ⏯#የሽነት ቅርፊቱን ⏯#የሎልቅርፊቱን ⏯#የጅባራ የቆላም የደጋም ሥር እና ቅጠል ⏯#የታሪገም(ድርሽት) ሥር እና ቅጠል ⏯#የጊዜዋ ሥርና እና ቅጠል ⏯#የዓጋም ሥርእና ቅጠል ⏯#የእጸ መናሄ ሥር ቅጠል እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የሎሉና የሽነት ቅርፊቱን በማድረቅ እና በማላም ከሁሉም ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፩፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል ። በጽሁፍ መመሳሰል እንዳትሸወ ሁሉም_ሞያ_በባለሞያ ⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ የጊዜው ተዘራፊ መሆን ነው። ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ አድራሻ አፋር ክልል ሰመራ ነው ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ https://t.me/Mergetame በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0996262650 የቴሌግራም ቻናል ይጎብኙ ብዙ መፍትሔ አለ https://t.me/meftesraymedanit
216
17
+4
No text...
245
18
የትኛውም ሰው በዚህ ያልተቸገረ የለም ለምትቸገሩት ነገር የ እግዚአብሔር ጥበብ ይጠቀሙ ከየትኛውም እምነትጋ አያጋጭም ለማንበብ አትሰልቹ በደንብ ተረዱ እወቁ ⏯#የሥራ ገርግር መንፈስ ⏯#የገበያ ገርግር መንፈስ ⏯#የሥራይ የተላከ መንፈስ ⏯#የትዳር ገርግር መንፈስ ⏯#የሀብት ገርግር መንፈስ ⏯#የዓይነ ጥላ መናፍስት ⏯#በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ ⏯#የሴት ዛር መንፈስ ⏯#የወንድ ዛር መንፈስ ⏯#በህልም እየመጣ ሚገናኝ መንፈስ ⏯#የዛር መንፈስ...እና የመሳሰሉት... ⏯#ሁለተኛ_ልጥፍ #በነገራችን_ላይ #በሽታዎች ሁሉ የሚመጡት #በአጋንንት_ጥቃት_መሆኑ የማይካድ ሃቅ ነው ⏩ የሰው ልጆችን ደስታ የማይወድ ዲያብሎስ ሁል ጊዜ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችን ያንዣብባል ። ⏩ የሚገረግር መንፈስና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰውን ልጅ ዕድል መስበር ማሰነካከል ነው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➡የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔸ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር 🔸በፈተና ሰዓት ማሸበር 🔸በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ⏩የገርጋሪ መናፍስቶች፦ 💠ማንኛውም የታቀደ ስራ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔹ትዳር እንዳንይዝ 🔹ልጅ እንዳንወልድ 🔹ሃብት እንዳናፈራ 🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን 🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር 🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ⏩የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦ ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ ✔ጽንስ ማቋረጥ ✔ትዳር ማቋረጥ ✔ተስፋ ማጨለም ✔ከትምህርት ማሰናከል ➡ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል ➡የእንቅልፍ እጦት ➡ፍርሃት ➡ከማህበራዊ ሂወት ማግለል ➡በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ➡ከስራ መባረር ↪ከሰዎች ጋር አለመስማማት ↪መነጫነጭ ↪ራስ ምታት ↪በሰው እንድንጠላ ማድረግ ↪ሀብት መገርገር ↪ስራ መገርገር ✅ጭንቀት መፍጠር ✅ለአደጋ መዳረግ ✅እቃ እንዲበላሽብን መሆን ✅ከፍቅር አጋር ማጣላት      👉#መፍትሔ ⏯#የሽነት ቅርፊቱን ⏯#የሎልቅርፊቱን ⏯#የጅባራ የቆላም የደጋም ሥር እና ቅጠል ⏯#የታሪገም(ድርሽት) ሥር እና ቅጠል ⏯#የጊዜዋ ሥርና እና ቅጠል ⏯#የዓጋም ሥርእና ቅጠል ⏯#የእጸ መናሄ ሥር ቅጠል እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የሎሉና የሽነት ቅርፊቱን በማድረቅ እና በማላም ከሁሉም ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፩፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል ። በጽሁፍ መመሳሰል እንዳትሸወ ሁሉም_ሞያ_በባለሞያ ⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ የጊዜው ተዘራፊ መሆን ነው። ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ አድራሻ አፋር ክልል ሰመራ ነው ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ https://t.me/Mergetame በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0996262650 የቴሌግራም ቻናል ይጎብኙ ብዙ መፍትሔ አለ https://t.me/meftesraymedanit
206
19
+3
No text...
393
20
⏯#የሴት_ልጅ_ዓይነ_ጥላ_ምልክትና_መፍትሔ ✅የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ) ✅ ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል ) ✅ ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል ✅ በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል ✅ ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል ✅ የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር ✅ ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል ✅ የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል ✅ የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል ✅ የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል ✅ የማህፀን እጢ ያመጣል ✅ የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል) 👉 የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ) 👉 የወገብ ሕመም ይፈጥራል 👉 የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም 👉 የራስ ሕመም (ማይግሪን) 👉 መጥፎ የሰውነት ጠረን 👉 መጥፎ የአፍ ጠረን 👉 ቁርጥማት ያመጣል 👉 እግር ሰብስቦ ይይዛል 👉 ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ☑#የእድል መዘጋጋት ✅#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) ✅#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) ✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ ✅#ቤተሰብ ማስጠላት ✅#ስራ ማስጠላት ✅#ከፍተኛ የራስ ህመም ✅#ተኝቶመቃዥት ✅#ፍርሐት ✅#ከፍተኛ ላብ ✅#የሰውነት ጠረን መቀየር ✅#መጥፎ የአፍ ጠረን ✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ✅#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ✅#ከስራ መባረር ✅#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ✳ ሕልመ ሌሊት ያመጣል ✳ የትዳር ማስጠላት ✳ ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር ✳ ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል ✳ ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት ✳ ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት ✳ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት ✳ የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ✳ በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን ⏩ የበታችነት ስሜት መሰማት ⏩ ሀገር ለሀገር ማዞር ⏩ የምግብ ፍላጎት መዝጋት ⏩ ማክሳት (ማቅጨጭ) ⏩ጭንቀት ፣ ድብርት ⏩ ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ ⏩በሕልም ማስጨነቅ ⏩ ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት ⏩ ለጨጓራ በሽታ መዳረግ ⏩ ስኳር ፣ ደም ግፊት ፣ አስም ፣ ኩላሊት ማምጣት ⏩#መፍትሔ ✅#የቀረጥ ተቀጽላ ✅#የሴት ቀስት ሥር ✅#የዋርካ ተቀጽላ ✅#የቄስ በደጀ ሥር ✅#የወይራ ሥር #አዘገጃጀት ➡️ካላይ የዘረዘርኳቸውን እጾች የሁሉንም ስሮች በንፅሕና አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከሁሉም አንዳንድ የሾርባ ማንኪያ በማድረግ ማዋድ ከዚያ በሩብ ኪሎ ነጭ ማር አዋሕዶ ለ፲፬ (14) ቀን መውሰድ ። ⏩#ሁሉም_ሞያ_በባለሞያ ⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ የጊዜው ተዘራፊ መሆን ነው። ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ አድራሻ አፋር ክልል ሰመራ ነው ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ https://t.me/Mergetame በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0996262650 የቴሌግራም ቻናል ይጎብኙ ብዙ መፍትሔ አለ https://t.me/meftesraymedanit
296