698
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
10 ስለ ሴቶች 🚺 የማያቁዋቸው ነገሮች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
1 የሴቶች የ በሽታ መከላከል ብቃት ከ ወንዶች እጅግ የላቀ ነው፡፡
2 ሴቶች ከወንዶች ይልቅ የ ህመም ስሜትን መቋቋም ይችላሉ ፡፡
✔️ጥናት እንደሚያሳየው ሁለቱም በረዶ ላይ መዳፋቸውን አስቀምጠው ወንዱ ሲያብድ ሴቷ ግን ከሱ በተሻለ የመቋቋም ብቃት አሳይታለች ፥ ያ ማለት ግን አያማትም ማለት አደለም፡፡
3 ሴቶች ሽታን ከ ወንዶች ይበልጥ ይለያሉ፡፡
4 ሴቶች ቀለምን ከ ወንዶች በበለጠ መልኩ ይለያሉ፡፡
5 ሴቶች የማስታወስ ብቃታቸው ከወንዶች የበለጠ ነው፡፡
6,ሴቶች ወሬ ሲሰሙ ነቃ ብለውና በ ሞራል ነው !
#ወንዶች ግን ትንሽ ከረዘመባቸው ማንቀላፋት ይጀምራሉ !
7 ሴቶች አልኮልን እንደ ወንዶች መቋቋም አይችሉም።
8 ሴቶች አልቃሻ መሆናቸውን በ ሳይንስ ተረጋግጧል።
✔️ሴት ልጅ ብዙ እንባ አመንጪ ሆርሞኖች አላት ፥ ወንዶች ጋ ግን
ይሄ ሆርሞን እጅግ በጥቂቱ ነው የሚገኘው ፥ ጥናት እንደሚያሳየው
1 ሴት በ ወር 5.3 ግዜ ታለቅሳለች በ አማካኝ ወንድ ደሞ 1.4 ግዜ ያለቅሳል
9 የሴቶች ግራ ጡት 👙 ከ ቀኙ ጡታቸው የተለየ መጠንና አቀማመጥ ነው ያለው
10 ሴቶች ከ ወንዶች የበለጠ ረጅም እድሜ ይኖራሉ ፡፡
የቱ ተመቾት, የቱ አስገረሞት ,እርሶ የሚያውቁት ግን ያልተገለፀ ነገር አለ?...
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ለጓደኛሃ ምክር ካስፈለገው አትቸገር አዝህ ግሩፕ ውስጥ አንዲገባ ልንኩን ላክለት አንተም ተቀላቀል ትለወጣለህ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ይቅርታ ለሰው ልጆች ከተሰጡ ከታላላቆቹ ስጦታወች ውስጥ አንዱ ነው። ለማድረግ ግን በጣም የሚከብድ ፤ስታደርገው ግን አዕምሮህን ፣መንፈስህን ፣የሚያድስ ተፈጥሮአዊ የአምላክ ስጦታ ነው ።አምላክ የሰው ልጆችን ኃጥያት ይቅር ያለው ፤እኛ የሌሎቹን በደል ይቅር እንድንላቸው ነው ፤ተበድሎ ይቅርታን ማድርግ የሚከብድ ብሆንም እንኳን፤ ይቅር ስንል ግን በውስጣችን ሰላም ይሰማል ፤ቅም ከያዘን ደግሞ፤ በተቃራኒዉ እንደት አድርገን ያንን ሰው እንደምንጎዳ አአዕምሯችን ስለምያስብ እረፍትን እናጣለን ።ውስጣችንን እናስጨንቃለን ፤የተበደልነውን ነገር አብዝተን ስናስብ በከፍተኛ ሁኔታ እንጎዳለን፤ ስለዝህ በጊዜ ይቅርታን ተቀብሎ ራሱንም ሌሎቹንም ከጉዳት መታደግ ብልህነት ነው ። ''ለይቅርታ የማይከፈት ልብ የሰይጣን ማደርያ ነው''ከምወደው ስው የሰማሁት አባባል ነች ያዟት ትጠቅማለች ።
መልካም ምሽት ይሁንላቹ
ተከተለኝ አንድ ቀን እንለወጣለን
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
በህይወታቸው ደስተኛ የሚባሉ ሰወች የሚቀበሉ ሳይሆን የምሰጡ ናቸው። ሁል ጊዜ መቀበልን ብቻ አትለማመዱ፤ አንዳንደ መስጤትንም ማወቅ አስፈላግ ነው፤ ሁል ጊዜ ለራሳቹ ብቻ አትኑሩ ህይወታቹ ጣዕም እንዲኖረው ከፈለጋቹ የተለመደውን ነገር ከማድረግ #ዩንክ የሆኑ ነገሮች ስታደረጉ በውስጣቹ እንግዳ ስመት ይሰማቿል፤ የተራቡትን አብሉ ፤አቅማቹ በፈቀደ መልኩ ለሰወች ጥሩ ነገር ማድረግን ተለማመዱ ፤ያን ጊዜ በእነሱ ፈገግታ ውስጣቹ ሰላምን ያገኛል ሞክሩት በጣም ደስታ ይሰማቿል ።
መልካም ቀን
ተከተለኝ አንድ ቀን እንለወጣለን
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ወንድ ልጅን ለማስደሰት ሶስት ነገሮች ብቻ ማድረግ ይበቃሻል።
1, ምግብ ስሪለት
2, አብረሺው ተኚ
3, ስልኩን አትይበት
............
ወንድ ልጅ ግን ሴትን ለማስደሰት ቢያንስ የሚከተሉትን መሆን አለበት
1, ሀብታም
2, ቆንጆ
3, ደረቱ ሰፊ
4, ረጅም
5, የተማረ
6, ቤት እና መኪና ያለው
7, ማሳቅ የሚችል
8, ዘናጭ
9, ሰርፕራይዝ ማድረግ የሚወድ
10, አዲስ የተከፈተ ምግብ ቤት እየወሰደ የሚጋብዛት
11, የሚያዩዋትን ወንዶች የሚደበድብ
12, ለቁም ነገር ነው የምፈልግሽ እያለ የሚምል
13, ጓደኞቿ የሚያደንቁት
14, ቤተሰቦቿ የሚያፀድቁት
15, ቆንጆ እንደሆነች ደጋግሞ የሚነግራት
16, ልደቷን የማይረሳ
17, እድሜዋን እንደቀነሰች እያወቀ እንዳላወቀ መሆን የሚችል
18, ለቫለንታይን ዴይ አበባ ተሸክሞ መንገድ ላይ ወክ የሚያስበላት
19, በጓደኞቿ ፊት እንዴት እንደሚያፈቅራት የሚያወራ
20, ሾፒንግ ሲትወጣ ፌስታል የሚይዝ
21, ከፀጉር ቤት ስትወጣ ፒክ የሚያደርግ
22, በህዝብ ፊት የዳይመንድ ቀለበት ዘርግቶ "ታገቢኛለሽ?" የሚል
22, የተከበሩ ሽማግሌዎችን ፈልጎ የሚልክ
23, ለሰርግ ሊሞዚን የሚከራይ
24, ድል አድርጎ ደግሶ ድሮ ዳምፕ ያደረጓትን ወንዶች የሚያስቀናላት
25, ለስራ ጉዳይ ወጣ ሲል ስልኩን ፈጽሞ የማያጠፋ
26, ለበዓል በግ አርዶ በገፋፊ የሚያስገፍፍ
27, የበግ ቆዳ እንዳይበሳ የሚጠብቅ (ከተበሳ ቀኑን ሙሉ ጭቅጭቅ የሚችል)
28, በየሰው ቤት እንኳን አደረሳቹ ስትል የሚያጅባት
29, እድር የሚሄድ፣ ክርስትና የማይቀር
:
:
:
:
30, 🔞🔞🔞🔞
.
.
አዎ ሴትን ልጅ ለማስደሰት እነዚህን ሁሉ ነገሮች ማድረግ አለብህ 😂
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
አንድ ሰውዬ በኬኒያ ሀገር ለመታከም ወደ መንግስት ሆስፒታል አቅንቷ 'X-ray' ከተነሳ በኋላ ፣ በጥሩ ጤንነት ላይ ያለች በረሮ ልቡ ውስጥ እንዳለች ይነገረዋል ።
ወደ ሲንጋፖር ሄዶም መታከም እንዳለበት ይነግሩታል ።
ታማሚውም ወደ ሲንጋፖር ሄዶ ሲታይ ፣ የታየው በረሮ ልቡ ውስጥ ሳይሆን 'X-ray' ከሚያነሳው ማሽን ውስጥ የተገኘ መሆኑን ያስረዱታል ።
ብዙ ግዜ የምንያበትን ነገር ሳናፀዳ አሊያም የምንመለከትበት መስታወት ሳነነፃ የሌላውን እድፍ ለመናገር እንሮጣለን ፣ እድፉ እኛ ምንለው ነገር ሳይሆን አስተሳሰባችን ወይም የምናይበት መነፅር ነው !
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
#ነገን በዛሬ ውስጥ የመመልከት አቅም ካለህ የዛሬን ሀዘን በነገ ተስፋ የማሸነፍ አቅም ታገኛለህ፣
#ነገ የተሻለ ነገር ይዞ ይመጣል ስለዚህ መጓዝህን ቀጥል በሕይወት ጉዞ ውስጥ ትልቁ አደጋ መድከም ሳይሆን
መቆም ነው፣
#ተጓዝ ፣ ሂድ ፣ተራመድ ተስፋህ ያለው ጥለሄው ወደ መጣኸው ትላንት ውስጥ ሳይሆን በነገህ ውስጥ ነው።
#ሩጥ መቆም አያስፈልግህም፣
#ቁጭ ብሎ ስኬትን ከሚመኙ እየሰሩ የሚደክሙትን ጌታም ይረዳልና...
መልካም ቀን ይሁንላቹ
ተከተለኝ አንድ ቀን እንለወጣለን
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ማንም ብትሆን የትም ቦታ ብትኖር ትላንት የነበርክበትን አትርሳ ለሰው ልጅ የውድቀት ሁሉ መጀመርያ የትላንትናውን ማንነቱን መርሳት ነውና
የቆምከው በምክንያት ነው ።አቋምህን ልክ እንደ ዛፍ አድርግ ዛፍ ብቆረጥም ራሱን ከመሬት ጋር አዛምዶ ስሮቹን ወደ ጥልቅ ዘርግቶ ስለቆመ መልሶ ይለመልማል ። ዛፍ እንኳን ተስፋ ካልቆረጠ አንተ የሰው ልጅ ሆነህ ተፈጥረህ ማሰብ እየቻልክ እንደት ተስፋ ትቆርጣለህ? አቋምህ የጤነከረ ከሆነ ምንም እንኳን ብያጋጥምህ መልሰህ ትቀጥላለህ እንጅ በጭራሽ አታቆምም!! መለምለም ጀምር ድሮ የነበረክበት ቦታ መድረስ ትችላለህ ፤በትንሽ ነገር ተስፋ ቆርጠህ አትመለስ፤ አንተ ውስጥ የአሸናፍ አምላክ ሀይል አለ። አንተ ግን አይዞ !!ሁሉም ያልፋል አንተ ብቻ ተስፋ አትቁረጥ ።
መልካም ምሽት ይሁንላቹ
ተከተለኝ አንድ ቀን እንለወጣለን
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
በስራህ እንጅ በዕድል አትመን፤ ዕድለ ቢስ ስለሆንኩን ነው፤ እሱ አኮ እድለኛ ስለሆነ ነው፤ የተሳካለት ዕድል በዘራቸው ነው ፤ያለው ምንም ሳይለፉ እኮ ነው ሀብታም የሆነው #አቁም አንተ ያየሃው እሱ ሀብታም ሆኖ እንጂ አንደት ለፍቶ አንደት ሰርቶ ያንን ሀብት እንዳመጣ አታስብም አኛ ሀገር ሰው ሰርቶ ለፈቶ ገንዘብ ከያዜ ''እሱ እኮ በጥንቆላ ነው እሱ እኮ እንድህ አድርጎ ነው የሚል ሰው በጣም ብዙ ነው አንተም ታድያ ልምን አትጠነቁልም ብለህ ብትል አይ እኔ በእንደዛ አይነት መንገድ የሚመጣ ገንዘብ አልፈልግም ይላል'' ። ያ ማለት ሰው ራሱን በገዛ እጁ በስንፊና ወጥመድ ውስጥ እያሰሬ ነው ማለት ነወ። በእንደዝህ አይነት አስተሳስብ ውስጥ ያላቹ አሁኑኑ ውጡ። ራሳቹን ፈልጉ፤ በጥንቆላ ሳይሆን በስራ እመኑ ።
ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
መሀይም ስለሆንን ነው የፈለግነውን ውጤት የማናገኘው! | DAWIT DREAMS |
የምትፈልገውን ውጤት የምታገኝበትን ምስጢር ካላወቅክ፣ የፈለግከውን ውጤት ማግኘት ይከብድሀል። አስቀድመን ስለመሀይምነት ትርጉም ስንነጋገር እንዳነሳነው፣ መሀይምነት ማለት፣ ነገሮችን የማከናወኛ ምስጢርን አለማወቅ ነው። በዚህም በርካታ ሰዎች መሀይም ናቸው። ቀለም ለቆጠርነው እንኳ፣ እንዴት አድርገን ትልቅ ሕልም በማስቀመጥ፣ ሕይወታችንን መቀየር እንዳለብን፣ ትምህርት ቤቶቻችን አላስተማሩንም። ሕልሙን የሚያሳካበትን ምስጢር ያላወቀ ሰው፣ ስለ ትልቅ ሕልሙና ሕልሙን ማሳካት ስለሚችልበት መንገድ ሲያስብ ይጠራጠራል፤ ይፈራል፤ ይጨነቃል፤ ደግሞም ተስፋ ይቆርጣል። ሕልሙን የሚያሳካበትን ምስጢር ተምሮ መሀይምነቱን ሲያሸንፍ ግን፣ የማንንም ሰው መብት ሳይነካ፣ ትልቁን ሕልሙን በማሳካት የሚፈልገውን ሕይወት መኖር ይጀምራል።
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ወንድ መሆን ቀላል አይደለም፣ ሌሎች በነጻ ሲዝናኑበት የነበረውን ገላ ዋጋ ከፍለህበት ስታግባት አስበው እስኪ።
ታታሪ ወጣት ጊዜ ያለፋባትን ሴት አግብቶ እናት የሌላቸውን ልጆች ሲያሳድግ ማየት ልቤን ይሰብረዋል።
ለምን በወጣትነትህ ጡረተኛ ሚስት አግብተህ ትኖራለህ? አዎ ሰምተሀኛል ጡረተኛ ነው ያልኩት። በሰማንያ ሰበብ እግሯን ሰቅላ አንተ ነጭ ላብ አውጥተህ ያመጣህዉን ስትቀራመት ጡረታ አይደለም? እደግመዋለው ሌሎች በነፃ ያገኙዋትን አንተ ክፍለህ አታግባት!!
you can't win where other men failed bro, ካንተ በፊት ያለውም እንዳንተ ነበር የሚስባት።
she has broken soul , እሷን ለማዳን ከሞከርክ ውሎ አድሮ futureግን ታበላሻለህ። የተሰበረ ነፍስ አላት። የተሰበረውን ነፍሳቸውን የምታስተካክል ኢየሱስ አይደለህም።
እንዲሁም ሴቶች በወሲብ ወቅት ከፍተኛ መጠን ያለው ኦክሲቶሲን ይለቃሉ። ኦክሲቶሲን በይፋ “የፍቅር ሆርሞን” ተብሎ ይጠራል። በስሜታዊነት ከባልደረባዋ ጋር ያቆራኛታል።ለዚህ ነው የሴቷ አካል በጣም አስፈላጊ ነው የሚባለው ግን ይህ ነገር ከበርካታ ወንዶች ጋር ስትገናኝ ጥንድ ትስስር ትርጉሙን ያጣል።
እንደ ሆላንድ መሿለኪያ በወንዶች ሁሉ የተነደፈች ሴት ነፍሷ ስለተጎዳ ካንተ ጋር ትስስር መፍጠር ከባድ ነው። ከተለያዩ ወንዶች የተለየ ዲኤንኤ ትይዛለች።
ለልጆቻችሁ ጥሩ እናት መምረጥ ሴትነት የጎደለው ቆንጆ እና ቆንጆ ሴት ከመምረጥ የበለጠ አስፈላጊ ነው።
ለዚያ ልዩ ግብ ሊኖርህ ይገባል። ወንዶች እንደ ንጉስ እንዲሰማቸው የሚያደርገው ይህ ነው። ያለበለዚያ የጭቆናና የሽብር ትዳር፣ ትዳር የጥያቄዎች መልስ የሌለበት አረንቋ ይሆናል።
አንዲት ሴት ድንበር ሊኖራት ይገባል። እራሷን መጠበቅ አለባት።
ለወሲብ ብለህ አታግባ፣ የተረጋጋ ቤተሰብ እንዲኖርህ መርጠህ አግባ(አንተም ምርጥ ባል መሆን እንዳለብህ ሳይዘነጋ) ። ቤትህን መሥራት የምትችል ሴት አግባ፣ልጆቻችሁን የምትንከባከብ እና የአእምሮ ሰላም የምትሰጥህን አግባ።
ነጠላ እናትን ለማግባት ብቻ ዘጠኝ ወር በእናትህ ማኅፀን ውስጥ ያለች ወይም ጡረታ የወጣች ዶሮ? እራስህን አክብር!
-THE END-
ሁሌም ቢሆን //
ዝምታህ ስበዛ ትከበራለህ፡
ብዙ ስታወራ ትናቃለህ ፡
ያለህን ሁሉ አለኝ ስትል ትገመታለህ፡ ሂዎትህ ሚስጥር ይሁን
ስኬትህን እዉን ለማድረግ ዕድል ብቻ፡ ሳይሆን ጥረትና ድፍረት ይኑርህ....
ብዙ ከመናገር ቁጥብ ሁን ብዙውን አዳምጠህ የሚጠቅምህን ላንተ አድርገው ።
መልካም ቀን ይሁንላቹ
ተከተለኝ አንድ ቀን እንለወጣለን
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
በእጅህ ያሌውን ነገር በደንብ ተንከባክበህ ያዜው፤ ለቡዙ ሰው የወርቅ ወርቅነቱ የሚገባቸው ከእጃቸው ስወጣ እና ሌላ ሰው አግጦበት ስያዩ ነው። ያ ደግሞ ቁጭት እና የፀፀት ስመት እንዲሰማን ከማድረግ ውጭ፤ ያጣነውን ነገር መልሶ ልያመጣለን አይችልም። ስለዝህ በእጅህ የያዝከው ወርቅ መሆኑን በደንብ አስተውል !እና በጥንቃቄ ያዝ! አንዳይቆሽሽ ፤ወይም ከእጅህ ወጥቶ ላይመለስ እንዳይጠፋ በጣም በጥንቃቄ ያዜው ፤እያልኩኝ ያለሁት ሰለ አንገት ወይንም ሰለ ጣት ቀለበት ወርቅ አይደለም ፤በደንብ አስብበት ።
መልካም ምሽት በያላቹበት
ተከተለኝ አንድ ቀን እንለወጣለን
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ይጠቅማሃል ያዘው Part2👇
1,መቼም ብሆን porn video ለማየት ዳታ አትሙላ
2,#Masturbation ምባል ነገር እንዳትሞክረው
3,ትልቁ ህልምህን ለትንሽ ሰው አትናገር
4,ሁሉን ሰው ለማስደሰት አትሞክር
5,ሁሌ ጥሩ ምግብ አትብላ
6,ባመለጠክ ነገር አትቆጭ እርሳው ምክንያቱም አይጠቅምህም
7,ለሴት ልጅ ከልክ በላይ ቦታ አትስጣት
8,የተራበን ሰው ስታገኝ ካሌለህም ቀንሰህ አብላው
9,መቼም ብሆን ከእግዚአብሄር ቤት አትጥፋ
10,ለሴት ልጅ ዝም ብለህ ገንዜብ አትስጥ
11, ለሰወች ደስታ ብለህ ራስህን አትጉዳ
12,መልሰህ ላታገኘኝ ስለምትችል Join አድርግ
መልካም ቀን ይሁንላቹ !!
ተከተለኝ አንድ ቀን እንለወጣለን
አራ Join ማንን ገደሌ??👇👇👇👇
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ይጠቅማሃል ያዘው👇
1,Cheat ወደ አደረገችብህ መቼም በጭራሽ አትመለስ
2,ማንም ክብርህን እንዲነካ አትፍቀድ
3,መቼም ተቀምጠህ ሰውን ሰላም አትበል
4,አንድን ሰው ለማሳቅ ብለህ ሌላውን ሰው አትንካ
5,ያልገዛኸውን ነገር የመጨረሻውን ቁራጭ አትብላ
6,ሁሌም ለመሻሻል ፍላጎት እና ጥረት ይኑርህ
7,ከኃላ ያለውን ጠብቀው ከጎንህ ያለውን አክብረው
8,ጥያቄ ስትጠየቅ 1-3ሰኬንድ አስበህ መልስ
9,Sport መስራት አትርሳ
10,ካልተጋበዝክ ለመሄድ አትጠይቅ
11,ለማንም አትንሰፈሰፍ
12,ሁሌም አምላክህን መፀለይ እንዳትሬሳ
13, ሴት አታብዛ
14,ለማንም አሉባልታ እና ወሬ ግዘህን አትስጥ
15,መልሰህ ላታገኘኝ ስለምትችል Join አድርግ
መልካም ቅዳማ ይሁንላቹ !!
ተከተለኝ አንድ ቀን እንለወጣለን
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ለህይወትህ በጣም አስፈላግ ለሆነው ነገር ቅድምያ እና ቦታ ስጥ። ለምጠቅምህ ነገር አብዝተህ ቦታ ስትሰጥ ከምታስበው በላይ ጠቃም ሰው ሆነህ ራስህ ታገኛለህ። ማንበብ ከሆነ የሚጠቅምህ ከምንም ነገር በላይ ቅድምያ እና ቦታ ስጥ፤ መነገድ ከሆነ የሚጠቅምህ፤ ደከመኝ ሰለቸን ሳትል ስራ፤ እንደ ባርያ ሰርተህ እንደ ንጉስ ለመኖር አልም፤ እንጂ እንደ ለማኝ የተሰጠህን ብቻ ለማገኘት አትጠብቅ። ተግተህ ከሰራህ የሌሎቹን ጭምር ነጥቀህ የራስህ ታደርጋለህ ።ቁጭ ብለህ ከጠበክ የራስህንም ታጣለህ፤ ወንዶችም ሴቶችም ነቃ ደንገጥ በሉ ጊዜው የፈዛዞች አይደለም ።
መልካም ምሽት ይሁንላቹ
ተከተለኝ አንድ ቀን እንለወጣለን
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
