698
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ሀብታም መሆን ተኝተህ የሚታሸንፈው ቀላል ጨዋታ አይደለም! በጣም ብዙወች ተፈትነው ጥቅቶች ብቻ የሚያልፉት ከባድ ፈተና ነው ። ዋጋ ሳትከፊል ለመክበር አትመኝ ፤አይሆንም! የነፃነት ወጋ የሚያውቀው የታሰሬ ሰው ብቻ ነው። የሀብትም ትርጉም የሚረዱ ተቸግረው ያዩ ናቸው፤ በ20ዋቹ ወስጥ በምልዮን ብር ብታገኝ ፤የገኘሄው ገንዜብ የአንተን ህይወት ያበላሻል እንጂ፤ አይጠቅምህም። ለዛም ነው ለህፃን ልጅ ቡርጩቆ ማይሰጠው፤ ዋጋ ከፍለህ ስታገኝ ግን የላብህ ውጤት ሰለሆን፤ የትም እያወጣህ አትበትንም ።
በጣም ብዙ ወጣት፤ ማታ ስተኛ፤ ጧት ስነሳ ፤ወዴ ፍት በጣም ሀብታም እንደምሆን ያስባል ፤በጣም ብዙ ሀብት እንዳለው ያስባል ፤ነገር ግን ያ ሀብት አሁን የት እንዳለ አያውቅም!! ለዛም ነው ሀብታም መሆን ያልቻልነው። እስክ የአንቴ( የአንች )የወዴፍት ሀብት አሁን የት ነው ያለው?
መልካም ምሽት በያላቹበት
ተከተለኝ አንድ ቀን እንለወጣለን
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
አንድ ንጉስ አሽከሩን ጠራ እና አሽከሩ መጣ እሽ ጌታየ መጥችያለሁ ይዘዙኝ አለ ጌታውም ዝም አለ ጌታየ መጥችያለሁኝ ይዘዙኝ አለ አሁንም አዛሃለው ግን አትችለውም አለው ንጉሱ ግድ የለም እችላለሁ አለ ቆላ ልልክህ ነበር ነገር ግን ራሀቡን አትችለውም አለው አንኳን ራሀብ የዚን ቤት ጥጋብ ችየ የለም እንደ ብሎ መለሰ። እኛ ሰወች ራሀብ እንችላለን ጥጋብ አንችልም ማጣት እንችላለንና ማገኝት አንችልም ። ከደሬቅ መሬት ውስጥ የተደበቁ ነገሮች ምበቅሉት
ዝናብ ስዘንብ ነው ከእኛም ውስጥ የተደበቁ ነገሮች የምወጡት ስናገኝ ነው አጠቃቀሙን ካላወቁት ከመገኝት ማጣት በስንት ጣዕሙ
ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ፈረስ ጋር ወደ ጎን አንዳያይ የተደረገው፤ ወዴ ፊት እንዳይጓዝ ከጎኑ ያሉት ነገሮች ትኩረቱን እንዳይወስዱበት ነው። ወዴ ግራም ሆነ ወዴ ቀኝ ካሌ ባለበቱ ወዳቀደበት ቦታ ባሰበቤት ሰአት አንዳይደርስ ስለምያደርገው የፈረሱ ትኩረት ወዴ ፊት ቢቻ እንደሆን ይፈለጋል! ለራስህ ቆብ መስፋት ያስፈልጋል ፤
ወዴዛም ወደዝም ማየት ጎዞህን ያስተጓጓላል፤ የአላማ ሰው መሆን አለብህ፤ ድንጋይ እንኳን ብወረወረብህ ሰብስበህ ቤት ስራበት፤ እንጂ በጭራሽ መልሰህ አትወርውር፤ መልስ ከወረወረክማ ከእነሱ በምን ትሻላለህ? አልሜ የሚትጓዝ ከሆነክ አጠገብህ ለምመጣው ነገር መልስ ለመስጠት አትቆምም! ከቆምክ ተሸነፍክ! በጭራሽ ኳኃላ ለምጮ ውሻ ድንጋይ አትወርውር ወዴ ፍት ስትቀጥል ለራሱ ይመለሳል ።
👉Never give up
መልካም ምሽት በያላቹበት
ተከተለኝ አንድ ቀን እንለወጣለን
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
-በየትም ቦታ ሁናቹ በቴለብር ገንዘብ ገቢ ለማድረግ ስትፈልጉ
-ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ይደውሉ
-በታማኝነት እናስገባለን
0946003889
-ኤጀንት ዮናታን
-ለጓደኛ ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ
👉በልዩነት እንሰራለን
👉ጊዚዮትን ይቆጥቡ
👉በአካል ለምትመጡ አድራሻችን ሀዋሳ አልቶ ሃዋኖ ትምህርተ ቤት ጎን እንገኛለን!!
ንቦች ማሩን የሚሰሩት ለራሳቸው እንጂ ሰወች ቆርጠው እንዲወስዱባቸው ፈልገው አይደለም። ነገር ግን በጣም ታታር ከመሆናቸው የተነሳ ከራሳቸው አልፈው ለእኛ ለሰወችም ይበቁናል ፤ማታ በጨለማ ገብትህ ማሩን ቆርጠህ ብትሄድ፤ በጣም የሚገርመው ነገር አነሱ ጧት 11:00 ሰአት ተነስተው ያንን የተወሰደባችውን ሰርተው ይመልሱታል፤ እንጅ ቀፈውን ጥለው አይሄዱም፤ እስኬ ዛሬ የለፋህበት ነገር ድንገት ከተበላሸ፤ ከሱ የተሻለው ለመስራት የበለጤ ጥረት አድርግ ፤እንጅ ራስህን ለማጥፋት ገመድ ይዘህ አትውጣ ።
መልካም ቀን ይሁንላቹ
ተከተለኝ አንድ
ንቦች ማሩን የሚሰሩት ለራሳቸው እንጂ ሰወች ቆርጠው እንዲወስዱባቸው ፈልገው አይደለም። ነገር ግን በጣም ታታር ከመሆናቸው የተነሳ ከራሳቸው አልፈው ለእኛ ለሰወችም ይበቁናል ፤ማታ በጨለማ ገብትህ ማሩን ቆርጠህ ብትሄድ፤ በጣም የሚገርመው ነገር አነሱ ጧት 11:00 ሰአት ተነስተው ያንን የተወሰደባችውን ሰርተው ይመልሱታል፤ እንጅ ቀፈውን ጥለው አይሄዱም፤ እስኬ ዛሬ የለፋህበት ነገር ድንገት ከተበላሸ፤ ከሱ የተሻለው ለመስራት የበለጤ ጥረት አድርግ ፤እንጅ ራስህን ለማጥፋት ገመድ ይዘህ አትውጣ ።
መልካም ቀን ይሁንላቹ
ተከተለኝ አንድ ቀን እንለወጣለን
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ሁሉም ነገር የሚጀምረው ከትንሽ ነው፤ በጊዘው አድጎ ነው ለትልቅ ነገር የሚበቃው !እኛ
ብዙ ጊዜ ትልቁን በአንድ ጊዜ ለማገኘት ስለምንፈልግ ፤ሁል ጊዜ ከራሳችን ጋር፣ ከቤትሰብም አልፎም ከአምላክ ጋር እንጋጫለን። ይህን የሚሉት በስመታቸው የሚነዱ ናቸው፤ የፈለጉትን ብያገኙም ትልቅ ችግር ነው ፤ባያገኙም ትልቅ ችግር ነው ፤ምክንያቱም ያንን ነገር ለምን እንደምፈልጉ ስለማያውቁ !ብያገኙም አጠቃቀሙን ሰለማያውቁ ያገኙት ነገር ይዟቸው ገደል ይገባል ፤ትዕግስተኛ መሆን እና ነገሮችን ቆሞ መጠበቅ ዋጋ ብያስከፊልም መጨረሻው ትልቅ ይሆናል።
ተመልሽያለሁ !!
መልካም ምሽት ይሁንላቹ
ተከተለኝ አንድ ቀን እንለወጣለን
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ንስርን የሚገዳደር ብቸኛው የወፍ ዝርያ ቁራ ነው። ቁራ በንስሩ ጀርባ ላይ ይቀመጥና አንገቱን ይነክሰዋል። ንስሩ ምላሽ አይሰጥም ፣ ከቁራ ጋር አይጣላም ፣ ከቁራ ጋር አይታገልም ፣ በቁራ ላይ ጊዜና ጉልበቱን አያጠፋም ይልቁንም ክንፉን ዘርግቶ ወደ ሰማይ ከፍ በማለት መብረር ይጀምራል። በረራው ከፍ ባለ መጠን ቁራው ለመተንፈስ ይቸገራል። በመጨረሻም ቁራው በኦክሲጅን እጥረት ምክንያት ይወድቃል።
🎯 ዛሬ በህይወታችሁ የሚገዳደራችሁን ምንም አይነት ነገር አትታገሉት ፣ ጉልበታችሁን እና ጊዜአችሁን በእርሱ ላይ አታጥፉ ይልቁንም ከፍ ባለ አስተሳሰብ በልጣችሁ ውጡ ፣ በእውቀት ጠንክሩ ፣ መልካም ሥራችሁን ጨምሩ።
ንስሩ በጀርባው ላይ የተንጠለጠለውን ቁራ ትቶ ከፍታው ላይ እንደሚያተኩር የሌሎችን አሉባልታ ፣ ሀሜት ፣ ማስፈራሪያ ወደታች ትታችሁ ከፍታችሁ ላይ አተኩሩ።
ቁራው ከፍታውን መቋቋም እንዳቃተው እናንተም ከነገሮች በላይ ከፍ ስትሉ የእናንተም ተግዳሮት ከፍታውን መቋቋም አቅቶት ቁልቁል ይፈጠፈጣል ።
የከፍታ ዘመን ይሁንላችሁ 🙏🙏
ከልክ በላይ ወሲብ በማድረጉ ህይወቱ አለፈ!!
የ25 ኣመቱ የኬንያ ኣሩዋ ነዋሪ ሙስታፋ ከፍቅረኛው ጋ ኣቬኑ ሎጅ በተባለ ሆቴል ውስጥ ወሲብ እየፈፀመ እያለ መሞቱ ታውቋል።
በተደረገለት ምርመራ ምንም ኣይነት እሱን ለሞት ምያበቃው በፍቅረኛው የተደረገበት ነገር እንደሌለ የታወቀ ሲሆን። በህክምና ምርመራ ግለሰቡን ለሞት ያበቃው .ከልክ በላይ ጥልቅና በዛ ባሉ ዙሮች የታጀበ ወሲብ በመፈፀሙ ልቡ መስራቱን ማቆሙ ታውቋል።
ወንዶች መቅሰፍትን ፍሩ
ጭናቹ ስር ባለው ድጅኖ
መቃብራቹን ኣቆፍሩ .......... ብሎ ነበር በውቀቱ።
ሴትየዋ ችግሯን ልታማክር ወደ ዶክተር ሄደች።
"ዶክተር እባክህ አንድ ችግር ገጥሞኛል።"
"ምን ገጠመሽ?"
".…ከወለድኩ ገና አንድ አመት አልሞላኝም። ሆኖም ሌላ ልጅ አርግዣለሁ። እኔ ደግሞ ተጨማሪ ልጅ በዚህ ወቅት እንዲኖረኝ አልፈልግም።"
"እና ምን ልርዳሽ?""
"ሆዴ ውስጥ ያለውን ልጅ ማስወረድ እፈልጋለሁ!"
ዶክተሩ ትንሽ አሰብ አደረገና “ለምን ከዚህ የተሻለ ሀሳብ አላቀርብልሽም?” ሲል ጠየቃት።
“ምን አይነት ሀሳብ?”
“አየሽ ይሄን ልጅ ከሆድሽ ለማስወረድ ብዙ ችግር ውስጥ ትገቢያለሽ፣ ደም ይፈስሻል ልትሞቺ ወይም በቀጣይ ላትወልጂ የምትችይበት አጋጣሚም ሊፈጠር ይችላል። ስለዚህ ይሄን ሁሉ ችግር ከምታይ ለምን በእጅሽ ያቀፍሽውን ልጅ አንገድለውም?” አላት
ሴትየው አደነገጠች። ዶክተሩ ንግግግሩን ቀጠለ።
“አዎ! ለእናት እንደሆነ ሁሉም ልጅ እኩል ነው። ስለዚህ አንዱ መሞት ካለበት ሆድሽ ውስጥ ያለው ከሚሞት ይሄኛው የተወለደው ቢሞት ምንም ችግር ሳይገጥምሽ ሀሳብሽን ታሳኪያለች…” እያለ ምክረ ሀሳቡን መተንተን ጀመረ።
ሴትየዋ ግን በጆሮዋ የሚንቆረቆረው የዶክተሩ ሀሳብ ሳይሆን የአምላክ ማሳሰቢያ መሆኑን እያሰበች ለማስወርድ የዘረጋቻቸውን ሁለት እግሮቿን ሰብስባ ብድግ ብላ ክፍሉን ለቃ መውጣት ጀመረች።..…ልጆቿን አንዱን በክንዷ ሌላውን በሆዷ እንዳቀፈች ወደ ቤቷ ተመለሰች። አዎ! የተወለደም በሆድ ውስጥ ያለም ቢሆን ለእናት ልጆቿ ሁሉ እኩል ናቸው።
እናማ ቤተሰቦቸ ላለፈው ይቅር ይበለን ለሚመጣውም ይጠብቀን እያልኩ በተለይ ወጣቱ በውርጃ በኩል ልንጠነቀቅ ይገባል ትልቅ በደል ትልቅ ሀጥያትም ነው።ብዙወቻችን ካለብን ሀጥያት አልነፃንም ሌላ እንዳንጨምር በፀሎት እንበርታ።
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ሴት ልጅ ማለት
=====
የቤተ ክርስቲያን ልጅ አድርጓት የሚያወራ አንድ ዲያቆን
=====
የቤት ልጅ አርጓት የሚያወራ አንድ በእድሜ ጠና ያለ ሰዉ
===
እልም ያለች ባለጌ አድርጓት የሚያወራት አንድ ጎረምሳ
====
ፍቅር ያንጠባጠባት መስሎት የሚያወራ ሚስኪን ቦይፍሬንድ
=====
ስራ ቦታ እየጠበጠባት ስልክም ቻትም የማያደርጋት አንድ ጋሽ እንደልቡ
===
ኩሩና ተንጠባራሪ አድርጎ ስሏት የሚሰቃይ የተጎዳ አፍቃሪ
======
ስለፍቅርም ስለሴክስም ሊያነሳላት ፈርቶ እንዳለችዉ የሚሆን አንድ በግ ጓደኛ
=======
ታትራ የምትሰራ የሚመስለዉ አንድ አመላላሽ የላዳ ሾፌር
=====
ለሷ ሞቼ እገኛለሁ የሚል አንድ ቀፋይ የሰፈር ጎረምሳ ወዶ ጥበቃ
=====
ስስ ጎኗን በልቶ እንደፈለገ የሚጫወትባትና ጥፋቱ የማይቆጠርበት አንድ የወንድ መለሎ
======
ባገኛት ቁጥር እንደ ልጁ እየመከረ እንደ ወጣትም እንደ ሽማግሌም የሚያጫዉተዉ አንድ የጎረቤት አባት
======
መኝታ ቤቷ ገብቶ አብሯት ፓንት መርጦ ብቻ እየሳቀ የሚወጣ አንድ የወንድ አሰዳቢ ቤስት ፍሬንድ ተብዬ
=====
አሳይመንት ሰርቶላት ጉንጩን ስማ የምትሸኘዉ አንድ ቶሎ አመስጋኝ ቀለሜ
=====
ብር ያናወዘዉ 10 ጓደኞቿን ገብዞ እሷን አንድ ዙር ለጥልጦ የወር ወጪዋን የሚሸፍንላት አንድ ሹገሪዬ
====
ያለኔ አንድ ሰዉ ታፈቅሪና የሚል ሰፈር ላይ ወክ ብቻ እያበላችዉ የምትመልሰዉ አንድ ጉልቤ አፍቃሪ
====
ክላስ ወይም ስራ ቦት የተቀየመቻትን ሴት ብ*ት በቃ ብላ ስልኳን የምትሰጠዉ አንድ ኮርማ የሆነ ጀለስ
=====
እድሜ ልኳን አይኑካ አይኑካ የምትጨዋትበት አንድ ጠቅሶ አዳሪ
========
ምንም ሳያይ ሳይሰማ ከመሬት ተነስቶ የሚመክራትና ትብብር የማይለየዉ የኮሌጅ መምህር
=======
ቢዝነሴን ነይና መርቂልኝ እንጂ የሚማፀናት አንድ የግል ተበዳይ ማነዉ የግል ቢዝነስ ባለቤት
=======
አንቺኮ አድገሻል ልጅ አይደለሽም እያለ ልቧን ለመጥባት የሚሞክር አንድ ዲያስቦራ
ወዘተ ወንዶችን በአንድነት አስማምታ በልቧ ዉስጥ በሰላም የምታኖር ፍጥረት ናት።
ከ👉T.g የተገኘ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
$100 ሚሊዮን ዶላር አካውንቷ ውስጥ አለ 4.4 ሚሊዮን ሰው ኢንስታግራም ላይ ይከተላታል። ቲክቶክ ላይ ከ200 ሺህ በላይ ተከታዮች አሏት። ወንድሜ የማወራህ ፎቶው ላይ ስላለችው ልጅ እንዳይመስልህ ስለ ድመቷ ነው።
ፀጉሯን ለመንካት ማነህ ትባላለህ ፤ ችፍ ልትላት አትችልም። ምክኒያቱም ናላ (Nala) እንደነገርኩህ ነው አለም ላይ ዝነኛ ሚሊየነር ድመት ነች ስሟም የአለማችን አስደናቂ Guinness Records Book ላይ በደማቁ ተፅፏል።። ወንድሜ ህይወት ውስብስብ አይደለችም ህይወት ከፈለካት ሚያውውው.... ብለህም ሚሊየነር መሆን ትችላለህ። ሀብት እንዲመጣ ውርርርር... ማለቱን ትተህ ሚያውውውው... እያልክ ወደሱ ሂድ!
መልካም ምሽት በያላቹበት
ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ
ያዘው
-በዝምታ ስራ ተግባርህ ይናገር
-አንተ ተፈላጊ ሳትሆን አስፈላጊ ነህ
-Risk ለመውሰድ በጭራሽ እንዳትፈራ
-ቀና ብለክ ተራመድ
-ሰው ምን ይለኛል እያልክ አትጃጃል
-ቴክስት ካልመለሰች
ስልክ ካላነሳች
በአካል ካልተመቻት
ከዚህ በላይ እንደት ትንገርህ
-እውነተኛ ማንነትህን አትደብቅ
አታስመስል
-ሁሌ አንድ ቦታ ላይ አታዘወትር
-ቢቸኛ ስለሆንክ ሳይሆን
ዝግጅ ስትሆን አፍቅር
-ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ
-በየቀኑ አንድ ነገር ለማወቅ ሞክር
መልካም ምሽት ይሁንላቹ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
የባምቡ ዛፍ 😍
ይህ ባምቡ ዛፍ አስተዳደጉ ይለያል ዘሩ ከተዘራ ለ 4 አመታት ከመሬት ብቅ አይልም በአምስተኛው አመት ግን በ3 ሳምንት ትልቅ ቁመት ይኖረዋል ። የባንቡን ዘር የዘራ ማንም ሰው ዘሩ ብቅ አላለም ብሎ ሳይማረር 4 አመቱን ሙሉ ውሀ ያጠጣል። ውስጥህ የአላማህ ዘር ካለ በራሱ ጊዜ ይበቅላል እና ውሀ ማጠጣትህን አታቁም። ሰዎች በምትሰራው ሁሉ የታለ ውጤቱ ያንተ ነገር ልፋት ብቻ ነው ይላሉ በትዕግስት አጠጣው በራሱ ጊዜ አቆጥቁጦ ይወጣል ያኔ እድገቱ ሁሉ ፈጣን ነው ።
ሰወች ስለንተ ማውራት የሚፈልጉት በጣም ብዙ ጥሩ ነገሮች አሉ፤ ነገር ግን እስክትሞት ኤየጠበቁህ ነው። ይህን ካወቅክ ደግሞ ለምን ስሌ እኔ መልካም ነገር አላወሩም? ብለህ ለአፍታ እንዳትጨነቅ። መቼም ብሆን አያረጉትም! በራስህ ህይወት ባለህ ነገር ደስተኛ ሁን፤ እንጂ አሞገሱ አንዳይሞቅህ ፤አላሞገሱ አንዳይበርድህ፤ ያኔ ስትሞት ስለምያወሩ አንተ ግን መልካምን ነገር ብቻ ስራ፤ ያ ከሆነ ሞተም ብሆን ስምህ በመልካም ይነሳል ለማንም ክፉ አትሁን ።
መልካም ምሽት ይሁንላቹ !
ተከተለኝ አንድ ቀን እንለወጣለን
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
"ህይወት በሴት እና በወንድ" አስቂኝ😂 እና አሪፍ👌 አባባሎች
1)👉 ወንዶች ሁለት አይነት ስሜት ያሳያሉ፡፡ ረሃብና የወሲብ ስሜት፡፡ የወሲብ ስሜት እንደሌለዉ ካወቅሽ ቶሎ ሳንዱዊች ስሪለት!!!😆😇😝
~ያልታወቀ ሰዉ~
2)👉 ወንድን ካስተማርክ ብቻዉን ታስተምራለህ ፣ሴትን ካስተማርክ ግን ትዉልድን ታስተምራለህ!!! 😉😱😱 ~ብሪግሃም ያንግ~
3)👉 የወንድ የፊቱ ገፅታ የህይወት ታሪኩን ሲናገር የሴት ፊት ደግሞ የልብ ወለድ ስራዋን ይናገራል!!! 😃😌😝 ~ኦስካር ዊልዴ~
4)👉 የወንደላጤነት ህይወት ምርጥ ቁርስ፣ደህና ምሳና ደባሪ ራት ነዉ፡፡
~ፍራንሲስ ቤከን~ 😊😂
5)👉 ወንዶች ለመዋሸት ሲፈጠሩ ሴቶች ደግሞ እነሱን ለማመን ተፈጥረዋል!!! 😃😝 ~ሾን ጌ~
6)👉 አዳም እስከነግራ አጥንቱ ቢሞት ደስ ይለኝ ነበር!!! 😳🙈😇😅
~ዲዬን ቦይሲካዉት~
7)👉 ወንዶችን የምወዳቸዉ ወንድ ስለሆኑ ሳይሆን ሴት ስላልሆኑ ነዉ!!!🤔🙄😀 ~ንግስት ክርስቲና~
8)👉 እኛ ወንዶች ምን እያሰብን እንደሆነ ሴቶች ቢያዉቁ በጥፊ መማታታቸዉን አያቆሙም ነበር!!! 😂😜😇 ~ሌሪ ሚለር~
9)👉 በአእምሮ ህመምተኞች ክፍል ዉስጥ ከሴቶች ይልቅ የወንዶች ቁጥር ይበዛል፤ይህ የሚያሳየዉ ማን ማንን እያሳበደ እንደሆነ ነዉ፡፡ 😇😝😉
~ፒተር ቬል~
10)👉 የሴት ልጅ ጭንቅላት ከወንድ ልጅ ይልቅ ንፁህ ነዉ ምክንያቱም ሴት ብዙ ጊዜ አእምሮዋን ትቀያይረዋለች፡፡😳🤣🤣🤣 ~ኦሊቨር ሄርፎርድ~
11)👉 ሴቶች ወሲብ ለማድረግ ምክንያት ይፈልጋሉ ወንዶች ግን ቦታ ብቻ ይፈልጋሉ!!! 😜😳🙈🤣 ~ቢሊ ክሪስታል~
12)👉 ሴትን ልጅ ለሶስት ቀን ከጎኔ ካጣሁ ከባድ ራስ ምታት ይይዘኛል!!! 😀🙊🤣
~ጆን ኤፍ ኬኔዲ~
13)👉 ብዙ ወንዶች የህይወት መሰናክልን ያልፉታል..ግን ማንነታቸዉን ማወቅ ከፈለክ ስልጣን ስጣቸዉ፡፡ 😊😄😇 ~አብርሀን ሊንከን~
14)👉 ሴትን ልጅ ተናዳ ‹ተረጋጊ በቃ› ማለት ድመትን ዉሃ ዉስጥ እንደመክተት ያህል ነዉ። 🙄😜😳 ~ሎልሶትሩ
የትኛው ንግግር ተመቻቹ?😊😅😁
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ወንዶች ሚስት ማግኘት ያልቻሉት በ15 ምክንያት ነው ይላሉ "#ሙጋቤ"
ብዙ ወንድ ቆሞ ቀር ... ብዙ ሴት ቆሞ ጠባቂ የሆኑት በነኚህ #ምክንያት ነው ይላሉ #ጋሽ_ሙጋቤ🤔🤔🤔🤔🤔
1. ቆንጆ ከሆነች 👉 አስተሳሰብ ዜሮ ይሆናል።
2. አስተዋይ ከሆነች 👉 ኮስታራ ትሆናለ።
3. ሀብታም ከሆነች 👉 አታከብርህም።
4. ጠንካራ ሰራተኛ ከሆነት 👉 ለአንተ ግዜ የላትም።
5. ኮስታራ ከሆነች 👉 መስፈርቷ ይበዛል።
6. የዋህ ከሆነች ልቧ በሆነ ወንድ 👉 ተጎድቷል።
7. ኃላፊነት የሚሰማት ከሆነ 👉 ለፍቅር ደንታ የላትም።
8. በጣም የተማረች ከሆነ 👉 ሁሌ ትክክል ነኝ ትልሃለች።
9. ካልተማረች ስታርማት 👉 ታኮርፉለች 👉 ትቆጣለች።
10. ብልጥ ከሆነች በባዶ ሜዳ ሁሉ 👉 ትዋሻለች።
11. በጣም ጨዋ ከሆነች 👉 ሰነፍ ትሆንብሃለች።
12. ፉንጋ ከሆነች ምግብ ላይ 👉 ቅመም ታበዛለች።
13. ነጋዴ ከሆነች 👉 ባል ትሆንብሃለች።
14. የቤት ልጅ ከሆነች 👉 ከወጣች አትመለስም።
15. አራዳ ከሆች 👉 ትወሰልትብሃለች።
እውነት ለመናገር ሙጋቤ ትክክል ናቸው ወይስ ትክክል አይደሉም እስኪ ተወያዩበት።
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
