cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 የስነ ምግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ቡድን አስተያየት ና ጥቆማ መስጫ ቻናል

Advertising posts
227
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በቀን 19/08/2016 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ክፍል የሙስና ፅንስ ሀሳብና የመከላከያ ስልቶች ላይ በተዘጋጀ የስልጠና ሰነድ  ጥሪ ተደርጎላቸው ለመጡ የፅናት ሸማች አባሎች  ከወረዳው የህብረት ስራ ጽ/ቤት ኃላፊ ጋር በጋራ በመሆን የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ቡድን መሪ በሆኑት በአቶ ብርሀኑ አብረሀም በኩል ከሰዓት ከ8:00 ጀምሮ ለስልጠና በተዘጋጀው ሰነድ ላይ  ስልጠና ተሰጥቷል ::
Show all...
በቀን 19/08/2016 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ክፍል የሙስና ፅንስ ሀሳብና የመከላከያ ስልቶች ላይ በተዘጋጀ የስልጠና ሰነድ  ጥሪ ተደርጎላቸው ከመጡ  ከኖህ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ስራ ማህበር አባሎች ከወረዳው ህብረት ስራ ጽ/ቤት ኃላፊ ጋር በጋራ በመሆን  የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ቡድን መሪ በሆኑት በአቶ ብርሀኑ አብረሀም በኩል ለስልጠና በተዘጋጀው ሰነድ ላይ  ስልጠና ተሰጥቷል ::
Show all...
በቀን 18/8/2016 ዓ.ም በአቃቂ ቃልቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ጥሪ ተደርጎላቸው ለመጢ ሲቪክ ማህበራት የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ቡድን መሪና የፓርቲ ጽ/ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ በጋራ በመሆን የሙስና ፅንስ ሀሳብና የመከላከያ ስልቶች እና በአገልግሎት   አሠጣጥ ዙሪያ ስልጠና ከተሰጠ በሆላ  ከስልጠና ተሳታፊዎች በአገልግሎት አሠጣጥ እና በሙስና እና  በብልሹ አሠራሮች የተነሱ ጥያቄዎችን ምላሽ በመስጠት ለቀጣይ የአገልግሎት አሠጣጥ ችግር አንዱ ሙስና የመፈለግ መንገድ ከመሆኑ አንፆር የሚገባችሁን የሚጠየቀውን በማሞላት አገልግሎት የማይሰጥ አካል ካለ ለሚመለከተው አካል ጥቆማ በመስጠት ከብልሹ አሰራር ከሙስና ራሳችነን ነፃ በማድረግ የሚገቡ ካሉ ለሚመለከተው አካል ጥቆማ መስጠት እንዳለበቸው እና ተገልጿል::
Show all...
በቀን 19/08/2016 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ክፍል የሙስና ፅንስ ሀሳብና የመከላከያ ስልቶች ላይ በተዘጋጀ የስልጠና ሰነድ  ጥሪ ተደርጎላቸው ለመጡ የፅናት ሸማች አባሎች  ከወረዳው የህብረት ስራ ጽ/ቤት ኃላፊ ጋር በጋራ በመሆን የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ቡድን መሪ በሆኑት በአቶ ብርሀኑ አብረሀም በኩል ከሰዓት ከ8:00 ጀምሮ ለስልጠና በተዘጋጀው ሰነድ ላይ  ስልጠና ተሰጥቷል ::
Show all...
በቀን 19/08/2016 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ክፍል የሙስና ፅንስ ሀሳብና የመከላከያ ስልቶች ላይ በተዘጋጀ የስልጠና ሰነድ  ጥሪ ተደርጎላቸው ከመጡ  ከኖህ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ስራ ማህበር አባሎች ከወረዳው ህብረት ስራ ጽ/ቤት ኃላፊ ጋር በጋራ በመሆን  የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ቡድን መሪ በሆኑት በአቶ ብርሀኑ አብረሀም በኩል ለስልጠና በተዘጋጀው ሰነድ ላይ  ስልጠና ተሰጥቷል ::
Show all...
በቀን 18/8/2016 ዓ.ም በአቃቂ ቃልቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ቡድን መሪና የፓርቲ ጽ/ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ በጋራ በመሆን የሙስና ፅንስ ሀሳብና የመከላከያ ስልቶች እና በአገልግሎት   አሠጣጥ ዙሪያ ስልጠና ከተሰጠ በሆላ  ከስልጠና ተሳታፊዎች በአገልግሎት አሠጣጥ እና በሙስና በብልሹ አሠራሮች የተነሱ ጥያቄዎችን ምላሽ በመስጠት ለቀጣይ የአገልግሎት አሠጣጥ ችግር አንዱ ሙስና የመፈለግ መንገድ ከመሆኑ አንፆር የሚገባችሁን የሚጠየቀውን በማሞላት አገልግሎት የማይሰጥ አካል ካለ ለሚመለከተው አካል ጥቆማ በመስጠት ከብልሹ አሰራር ከሙስና ራሳችነን ነፃ በማድረግ የሚገቡ ካሉ ለሚመለከተው አካል ጥቆማ መስጠት እንዳለበቸው እና ተገልጿል::
Show all...
Go to the archive of posts