cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዜና ቼልሲ Fan™

ሰሚያዊዎቹ ! ለወዳጅ ለዘመድዎ የቼልሲ ደጋፊዎች ሼር በማድረግ ቻናሉን እናሳድግ 👉 | አዳዲስ ስለ ቼልሲ የሚወጡ መረጃዎቹ 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች ስለ ቼልሲ 👉 | ትንተናዎች |የቼልሲ የጎል ቻናል @zenachelseagoal Cʀᴇᴀᴛᴏʀ. Sømë øñë Share https://t.me/zenachelseafan

Show more
Advertising posts
697
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
🚨ቼልሲ ከክሪይስታል ፓላስ ጋር በኦሊሶ ጉዳይ ንግግር ጀምሯል! 🔗 Alex Crook - talkSPORT @zenachelseafan
Show all...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
🚨ፔድሮ ሊማ ወደ ቼልሲ! HERE WE GO! 🎖ፋብሪዚዮ ሮማኖ @zenachelseafan
Show all...
3
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 BREAKING: ክለባችን ቼልሲ ለኮነር ጋላገር አዲስ ኮንትራት ሊያቀርብ ነው! ቼልሲ ኮነር ጋላገርን ለመሸጥ የወሰነውን ውሳኔ ለመለወጥ እያሰቡ ነው እናም አዲስ ኮንትራት እንዲፈርም ሊገፋፉት ይችላሉ ። 🔗 Guardian @zenachelseafan
Show all...
Show all...
Blum

Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸

Photo unavailableShow in Telegram
አዲሱ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ የፓርቶዉን ኮኮብ ፔፔን ማስፈረም ይፈልጋል! - Sport Witness @zenachelseafan
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቼልሲ ፈረንሳዊውን ሚካኤል ኦሊሴ ለማስፈረም ከተጫዋቹ ጋር ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። የለንደኑ ክለብ ቼልሲ የውል ማፍረሻውን በተመለከተ ከ ክሪስታል ፓላስ ጋር ለመወያየት ተዘጋጅተዋል። (Givemesport) @zenachlseafan
Show all...
የቼልሲ ውሳኔ ልክ እንደ አምናው ነው ኮልዊል የማይነካ ተጫዋች ነው ኮልዊል የቼልሲ የረዥም ግዜ እቅድ አካል ነው ! ብዙ ክለቦች የሱ ፈላጊ ናቸው አሁን ባየር ሙኒክ በሊቨርኩሰኑ ጆናታን ታህ ላይ ነው ፍላጎቱ። [ Fabrizio Romano ] @zenachelseafan
Show all...
''ቤንጃሚን ሴስኮ በቅርቡ እንደሚወስን እጠብቃለሁ'' (ወዴት ይሄድ እንደሆነ ወይንም እዛው እንደሚቆይ) ምንጭ ፋብሪዚዮ ሮማኖ @zenachelseafan
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 BREAKING ባየርን ሙኒክ ሌዊ ኮልዊልን ለማስፈረም የመጀመሪያ ንግግር አደርጓል ! [ Florian Plettenburg via Sky Germany ] @zenachelseafan
Show all...
2
Photo unavailableShow in Telegram
🚨BREAKING : የቀድሞ የቼልሲ አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል የማንቸስተር ዩናይትድን ስራ አልተቀበሉም ። Fabrizio Romano @zenachelseafan
Show all...
5👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.