cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Arif Crypto

እንኳን ወደ አሪፍ ክሪፕቶ በደህና መጡ እዚህ ቻናል ላይ በነፃ ኦንላይን የክሪፕቶ መረጃዎችን ወደእናንተ እናደርሳለን!

Show more
Advertising posts
5 810
Subscribers
No data24 hours
-577 days
-51930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
License Vietnam 💎 There is new card on Hamster that asks for 1 more invite. If you meet someone who has not started at this time 😁 For those of who haven't started Start Now 👇 https://t.me/hamstEr_kombat_bot/start?startapp=kentId5319535094
Show all...
👍 1 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
#Tapswap List on bybit on july 1,2024💸 ⭐️Tapswap Bybit ላይ ከ 10 ቀን በዋላ List ይደረጋል✨                                                               ያልጀመራችሁ ጀምሩ ከምንም ይሻላል በሰራቹት ልክ ነው የሚከፍለው የጀመርን ደሞ እንበርታ 10 ቀን አለን ⚡️ TapSwap 👉  https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_524088810 ⚡️ HamsterCombat 👉  https://t.me/haMster_kombat_bot/start?startapp=kentId391856983 ⚡️ YesCoin 👉 https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=lhLiuf ⚡️ Memefi coin 👉 https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_4db6ab7bed
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💰💰💰🔥🔥 Binance በTon Blockchain USDT ማስተላለፍ የምንችልበትን አሰራር ጀምሯል። ከዚህ በፊት Binance ላይ usdt ወደተለያዩ ዋሌቶች ለማስተላለፍ Ton Blockchain መጠቀም አይቻልም ነበር። አሁን ግን በይፋ ስለጀመረ ከTron(TRC20), BNB Smart Chain (BEP20) እና ሌሎችም በተጨማሪ Ton መጠቀም ትችላላችሁ።
Show all...
👍 2 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
🐱Hamster 1m Daily cipher🔺Jun 21 P: •--• (dot dash dash dot) U: ••- (dot dot dash) M: -- (dash dash) P: •--• (dot dash dash dot) ✈️@gtbirr
Show all...
👍 2 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
መጥፎ ዜና ለታፕስዋፕ ተጠቃሚዎች 🚨 ታፕስዋፕ ከአንድ አካውንት በላይ የሚጠቀሙ ተጠቃሚዎቻቸውን ባን እያደረጉ ነው 👀🥶 ሙሉ ዝርዝር መረጃ በቪዲዮ ከተወሰነ ደቂቃ ቡሃላ የምናቀርብላቹ ይሆናል ። @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
Show all...
2🥰 2👍 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ TAPSWAP በTON Blockchain Launch ይደረጋል!
Show all...
👍 4🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
Today's Combo
Show all...
👍 1 1🥰 1
💰ሰሞኑን የBitcoin ዋጋ ዝቅ በማለቱ ምክንያት ሌሎች ሁሉም ክሪፕቶከረንሲዎች ዋጋቸው ቀንሷል። Bitcoin ሲቀንስ ይቀንሳሉ ሲጨምር ይጨምራሉ። ይህም የሚሆንበት የተለያዩ ምክንያቶች አሉ። ⚫Bitcoin ከፍተኛ የገበያ ድርሻ ስላለውና ከፍተኛውን ካፒታል ስለያዘ ⚫ሁሉም ክሪፕቶከረንሲቶች ከFiat ከረንሲዎች (USD እና EUR) ይልቅ በBitcoin ስለሚገበዩ ⚫ከፍተኛ Liquidity ስላለው ያ ማለት ሁሉም ሰው Bitcoin ሲሸጥም ሆነ ሲገዛ ዋጋው ያን ያክል አይረበሽም። ባጠቃላይ Bitcoin ባለው የገነነ ስምና ዝና እንዲሁም ታዋቂነት በብዙዎች እንዲወደድና የተረጋጋ እንዲሆን አስችሎታል። ለዚህ ነው የBitcoin ዋጋ መቀነስ ወይም መጨመር ሌሎች ክሪፕቶከረንሲዎችን የሚረብሸው። Keep your Eye on 💰Bitcoin!!
Show all...
👍 2 1🥰 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ታፕስዋፕ Fake ፕሮጀክት አልነበረም 🙂 ቶን በይፋ ስለ ታፕስዋፕ መረጃ ለመስጠት የLive ቀጠሮ ይዟል ፤ ታፕስዋፕ በቅርቡ በቶን ብሎክቼይን ይፋ ይደረጋል ማለቱን ተከትሎ አሁን ባለው መረጃ June 19 ጉዳዩ የLIVE ውይይት ቀጠሮ ተይዟለታል ። ውሸት ቢሆን መረጃው ''ታፕስዋፕ በኛ ስም የለቀቀው መረጃ ውሸት ነው ስለዚ እኛ ተጠያቂ አንሆንም ተጠንቀቁ'' ሁለት መስመር ፅሁፍ በቂ ነበር ነገር ግን Live ያስፈለገው ዜናው የውሸት ስላልሆነ ሰፊ መረጃዎችን ለተከታዮቻቸው ለማድረስ ነው ። ታፕስዋፕ አንዴ ቶን ይፋ በሱ እንደሚደረግ ካረጋገጠው ዜናውን በቀጣይ ስለ ክፍያ ነው የምናስበው ማለት ነው 😎
Show all...
👍 5 2🥰 1🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
TON ዛሬ ስለ ታፕስዋፕ በትዊተር ገፃቸው ፖስት አድርገዋል 🤝 @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
Show all...
👍 2 1🥰 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.