cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ELSHIO ACADEMY ™

ሰላም👋 እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ ለተማሪ ወሳኝ ቻናል ነው። Hi👋 Welcome To This Channel ጥያቄና አስተያየት 👇👇👇👇 ሰበር ዜና 🔥🔥🔥🔥🔥 ፍጠኑ እናንተም Request to Join channel የሚለውን በመንካት ግቡ። ጉዞ 🏃 10k CROSS And WEVER

Show more
Advertising posts
3 602
Subscribers
-524 hours
+357 days
-5230 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId1960364617
450Loading...
02
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_bRvdxvALN1
410Loading...
03
Media files
2152Loading...
04
✅ Pilot Exam 🔻Subject :- Biology 🏪Year :- 2015
1391Loading...
05
pair of words
1730Loading...
06
የሳይበር ጥቃት በመፈጸም ፈተናውን ለመስረቅ ጥረት አያደርጉም ብለን እንጠብቅም ፤ ያንን ለመከላከል ዝግጅት ተደርጓል  በበይነ መረብ በኦንላይን የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሳይበር ጥቃት እንዳይሰረቅ ዝግጅት መደረጉን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር እሸቱ ከበደ ለኢቢሲ በሰጡት ቃል ፤ " በዚህ ዓለም ምንም አይነት ችግር የሌለበት ነገር የለም። ሁሉም ነገር የራሱ የሆነ ችግር / ጉድለት ይኖረዋል ያለን ምርጫች ግን ችግሩን የመከላከል አቅም ጎን ለጎን መገንባት ነው " ብለዋል። " በበይነ መረብ የሳይበር ጥቃት በመፈጸም ፈተናውን ለመስረቅ ጥረት አያደርጉም ብለን እንጠብቅም " ያሉት ዋና ዳይሬክቲ ፥ " የሳይበር ደህንነት (ሴክዩሪቲ) ስራዎች ፦ ° ሞያው ባላቸው ፣ ° መሳሪያዎች ባሏቸው ° አቅም ባላቸው ተቋማት በኩል ተገቢ የሆነ ዝግጅት አድርገን እየሰራን ነው " ሲሉ አሳውቀዋል። " በማህበራዊ ሚዲያ ስለ ፈተናው ብዥታ ለመፍጠር የሚፈልጉ ፣ ፈተናው ላይ ጥቃት ለመፍጠር የሚያስቡ አካላት ማወቅ ያለባቸው ይሄ #የፖለቲካ ፣ #የሃይማኖት ጉዳይ አይደለም ማንም ወላጅ ልጁን አስተምሮ የሚያደርስበት ስለሆነ ሁለት ሶስቴ ማሰብ አለባቸው ፤ ተማሪዎቹ ነገ ለሀገር እዳ እንዳይሆኑ ማሰብ ይገባል " ሲሉ አሳስበዋል። ከኦንላይን ፈተናው ጋር በተያያዘ ማንም አካል ወላጆችን " ኮምፒዩተር አቅርቡ " አላለም ፤ ሊጠየቁም አይገባም ከተጠየቅም ስህተት ነው ተብሏል። ፈተና የሚሰጠው መንግሥት በሚያቀርበው አቅርቦት / ኮምፒየተር እንደሆነ ተመላክቷል። ይህ ማለት የኮምፒዩተር አቅም ኖሯቸው ት/ቤታቸውን ማገዝ የሚፈልጉ ዜጎችን አይችሉም ማለት አይደለም ተብሏል። የወረቅት ፈተናን በተመለከተ አሁን ላይ ህትመት ወደ መጠናቀቁ ሲሆን ፈተናው ልክ እንዳለፉት ፈተናዎች ደህንነቱ እንዲጠበቅ በቂ ዝግጅት መደረጉ፣ በክፍል ውስጥም ኩረጃ እንዳይኖርና ተማሪዎች በራሳቸውን ሰርተው እንዲያልፉ ካለፈው በጠነከረ ሁኔታ ጥብቅ ቁጥጥር እንደሚደረግ ተገልጿል። ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete ✅
1750Loading...
07
"ዘንድሮ በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና ጎን ለጎን ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መንግሥት በሚያዘጋጃቸው ኮምፒውተሮች ይከናወናል፡፡" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በዚህ ዓመት የ12ኛ ክፍል ፈተና በወረቀት እንዲሁም በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወቃል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ በተለይ የግል ትምህርት ቤት ተፈታኞች የራሳቸውን ላፕቶፕ እንዲያዘጋጁ ተወስኗሉ የሚሉ መረጃዎች ሲዘዋወሩ ታይቷል፡፡ "ይህንን በተመለከተ ለትምህርት ቤቶች የተላለፈ መልዕክት አለመኖሩንና ወላጆች ኮምፒውተር እንዲያዘጋጁ መጠየቃቸውም ተገቢ አለመሆኑን" የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢቢሲ ተናግረዋል፡፡ "ፈተናው መንግሥት በሚያዘጋጀው የኮምፒውተር አቅርቦት ይከናወናል" ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ፤ "ተማሪዎች አንብበውና በቂ ዝግጅት አድርገው የተመዘገቡበትን መታወቂያ ብቻ ይዘው መምጣት ነው የሚጠበቅባቸው" ብለዋል፡፡ "ሆኖም ትምህርት ቤቶችም ሆኑ ተማሪዎች የግል ኮምፒውተሮቻቸውን ለፈተናው መጠቀም ከፈለጉ እንደማይከለከሉ" ተናግረዋል፡፡ በኦንላይን ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ በልምምድ ላይ እንደሚገኙ ያነሱት ኃላፊው፤ 156 የኮምፒውተር ባለሙያዎች ሰልጥነው በክልሎች ስልጠና እንዲሰጡ መሰማራታቸውን ጠቁመዋል፡፡ በዘንድሮው ፈተና ልምዶችን በመያዝ፤ በሚቀጥሉት ከ3 እስከ 5 ዓመታት ጊዜ ውስጥ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን የመስጠት ዕቅድ መኖሩን ገልፀዋል፡፡ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ እንዲሁም ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ይሰጣል። ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete ✅
1460Loading...
08
❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete ✅
1250Loading...
09
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦንላይን ለሚወስዱ የተዘጋጀ መለማመጃ በተቀመጠው መመሪያ መሠረት የኦንላይን ፈተናውን ይለማመዱ። ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete ✅
1300Loading...
10
#ExitExam #ReExam የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፤ ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 – 21/2016 መሆኑን አውቃችሁ የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፤ 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል። 2. የድጋሚ ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ አምስት መቶ ብር (500.00 ብር) በቴሌ ብር ብቻ የሚከናወን ይሆናል። ( የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር) ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete ✅
1210Loading...
11
👀 ይኸው ሌላ መንገድ መቷል Notcoin ያመለጣችሁ ሰዎች አሪፍ ተመሳሳይ ገንዘብ ምሰሩበትን 3 ምርጥ የ ቴሌግራም Bot ነው ። Link 👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1282618070 https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=VpTVE9 mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_1282618070
510Loading...
12
https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_1282618070
10Loading...
13
6. Preposition: A preposition is a word that shows the relationship between a noun (or pronoun) and other words in a sentence. Prepositions usually indicate location, direction, time, or manner. ✅Examples include "in," "on," "at," "under," and "between." 7. Conjunction: A conjunction is a word that connects words, phrases, or clauses in a sentence. Conjunctions are used to show relationships between ideas and to join different parts of a sentence together. ✅Examples include "and," "but," "or," "because," and "although." 8. Interjection: An interjection is a word or phrase that expresses strong emotion or sudden feeling. Interjections are often used to convey surprise, excitement, joy, or other emotions. ✅Examples include "wow," "ouch," "oh," and "bravo."
2473Loading...
14
✅8 parts of speech: 🎚1. Noun: A noun is a word that represents a person, place, thing, or idea. ⭐️ Examples include "dog," "house," "car," and "love." 🎚2. Verb: A verb is a word that describes an action, occurrence, or state of being. ✅ Examples include "run," "eat," "sleep," and "be." 🎚3. Adjective: An adjective is a word that describes or modifies a noun or pronoun by providing more information about its qualities or characteristics. ✅Examples include "big," "happy," "green," and "beautiful." 🎚4. Adverb: An adverb is a word that modifies a verb, adjective, or another adverb by providing more information about how, when, where, or to what extent something happens. ✅Examples include "quickly," "happily," "very," and "there." 🎚5. Pronoun: A pronoun is a word that takes the place of a noun in a sentence. Pronouns are used to avoid repetition and to make sentences flow more smoothly. ✅ Examples include "he," "she," "it," "they," and "we." 🎚6. Preposition: A preposition is a word that shows the relationship between a noun (or pronoun) and other words in a sentence. Prepositions usually indicate location, direction, time, or manner. ✅Examples include "in," "on," "at," "under," and "between." 🎚7. Conjunction: A conjunction is a word that connects words, phrases, or clauses in a sentence. Conjunctions are used to show relationships between ideas and to join different parts of a sentence together. ✅Examples include "and," "but," "or," "because," and "although." 🎚8. Interjection: An interjection is a word or phrase that expresses strong emotion or sudden feeling. Interjections are often used to convey surprise, excitement, joy, or other emotions. ✅ Examples include "wow," "ouch," "oh," and "bravo." 🔻 JOIN and SHARE⭐👇🏽 @INSIGHT_ACADEMYY ✅ @INSIGHT_ACADEMYY ✅
1953Loading...
15
📔Important Scientific Laws,Principles and Theories👇 🔹 Ohm's Law - It states that the current passing through a conductor between two points is directly proportional to the potential difference across the two points provided the physical state and temperature etc. of the conductor does not change. 👍Pauli exclusion principle - It explains that no two electrons in the same atom or molecule can have the same set of quantum numbers. 🔹 Raman effect - It is the change in wavelength that occurs when light is scattered by the atoms or molecules in a transparent medium. 🔹 Tyndall effect - The scattering of light by very small particles suspended in a gas or liquid. 🔹 Boyles's Law - It states that temperature remaining constant, volume of a given mass of a gas varies inversely with the pressure of the gas. Thus, PV = K (constant), where, P = Pressure and V = Volume. 🔹 Charles's Law - It states that pressure remaining constant, the volume of a given mass of gas increases or decreases by 1/273 part of its volume at 0 degree celsius for each degree celsius rise or fall of its temperature. ➔ Coulomb's Law - It states that force of attraction or repulsion between two charges is proportional to the amount of charge on both charges and inversely proportional to the square of the distance between them. 🔹 Heisenberg principle (uncertainty principle) - It is impossible to determine with accuracy both the position and the momentum of a particle such as electron simultaneously. 🔹 Archimede's principle - It states that a body when wholly or partially immersed in a liquid, experiences an upward thrust which is equal to the weight of the liquid displaced by it. Thus, the body appears to lose a part of its weight. This loss in weight is equal to the weight of the liquid displaced by the body. 🔹 Aufbau principle - It states that in an unexcited atom, electrons reside in the lowest energy orbitals available to them. 🔹 Avogadro's Law - It states that equal volumes of all gases under similar conditions of temperature and pressure contain equal number of molecules. 🔹 Brownian motion - It is a zigzag, irregular motion exhibited by small solid particles when suspended in a liquid or gas due to irregular bombardment by the liquid or gas molecules. 🔹 Bernoulli's principle - It states that as the speed of a moving fluid, liquid or gas, increases, the pressure within the fluid decreases. The aerodynamic lift on the wing of an aeroplane is also explained in part by this principle. 🔹 Gay-Lussac’s Law of combining volumes - Gases react together in volumes which bear simple whole number ratios to one another and also to the volumes of the products, if gaseous — all the volumes being measured under similar conditions of temperature and pressure. 👨🏿‍⚕Graham’s Law of Diffusion - It states that the rates of diffusion of gases are inversely proportional to the square roots of their densities under similar conditions of temperature and pressure. 🔹 Kepler's Law - Each planet revolves round the Sun in an elliptical orbit with the Sun at one focus. The straight line joining the Sun and the planet sweeps out equal areas in equal intervals. The squares of the orbital periods of planets are proportional to the cubes of their mean distance from the Sun. 🔹 Law of Floatation - For a body to float, the following conditions must be fulfilled: The weight of the body should be equal to the weight of the water displaced and the centre of gravity of the body and that of the liquid displaced should be in the same straight line. 🔹 Law of conservation of energy - It states that energy can neither be created nor destroyed but it can be transformed from one form to another. Since energy cannot be created or destroyed, the amount of energy present in the universe is always remain constant. 🔻 JOIN and SHARE⭐👇🏽 @INSIGHT_ACADEMYY ✅ @INSIGHT_ACADEMYY ✅
1521Loading...
Show all...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

Show all...
Blum

Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸

  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
Aptitude about Series.pdf3.03 KB
Aptitude about matching Definitions.pdf3.43 KB
Aptitude about Verbal reasoning.pdf3.17 KB
Aptitude about Verbal Classfication.pdf2.97 KB
Aptitude about logical game.pdf3.25 KB
Aptitude About Data interpretation.pdf1.47 MB
Aptitude about Analogy.pdf3.49 KB
✅ Pilot Exam 🔻Subject :- Biology 🏪Year :- 2015
Show all...
bio-pilot-exam-qesemacademy.pdf2.20 MB
Photo unavailable
pair of words
Show all...
የሳይበር ጥቃት በመፈጸም ፈተናውን ለመስረቅ ጥረት አያደርጉም ብለን እንጠብቅም ፤ ያንን ለመከላከል ዝግጅት ተደርጓል  በበይነ መረብ በኦንላይን የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሳይበር ጥቃት እንዳይሰረቅ ዝግጅት መደረጉን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር እሸቱ ከበደ ለኢቢሲ በሰጡት ቃል ፤ " በዚህ ዓለም ምንም አይነት ችግር የሌለበት ነገር የለም። ሁሉም ነገር የራሱ የሆነ ችግር / ጉድለት ይኖረዋል ያለን ምርጫች ግን ችግሩን የመከላከል አቅም ጎን ለጎን መገንባት ነው " ብለዋል። " በበይነ መረብ የሳይበር ጥቃት በመፈጸም ፈተናውን ለመስረቅ ጥረት አያደርጉም ብለን እንጠብቅም " ያሉት ዋና ዳይሬክቲ ፥ " የሳይበር ደህንነት (ሴክዩሪቲ) ስራዎች ፦ ° ሞያው ባላቸው ፣ ° መሳሪያዎች ባሏቸው ° አቅም ባላቸው ተቋማት በኩል ተገቢ የሆነ ዝግጅት አድርገን እየሰራን ነው " ሲሉ አሳውቀዋል። " በማህበራዊ ሚዲያ ስለ ፈተናው ብዥታ ለመፍጠር የሚፈልጉ ፣ ፈተናው ላይ ጥቃት ለመፍጠር የሚያስቡ አካላት ማወቅ ያለባቸው ይሄ #የፖለቲካ ፣ #የሃይማኖት ጉዳይ አይደለም ማንም ወላጅ ልጁን አስተምሮ የሚያደርስበት ስለሆነ ሁለት ሶስቴ ማሰብ አለባቸው ፤ ተማሪዎቹ ነገ ለሀገር እዳ እንዳይሆኑ ማሰብ ይገባል " ሲሉ አሳስበዋል። ከኦንላይን ፈተናው ጋር በተያያዘ ማንም አካል ወላጆችን " ኮምፒዩተር አቅርቡ " አላለም ፤ ሊጠየቁም አይገባም ከተጠየቅም ስህተት ነው ተብሏል። ፈተና የሚሰጠው መንግሥት በሚያቀርበው አቅርቦት / ኮምፒየተር እንደሆነ ተመላክቷል። ይህ ማለት የኮምፒዩተር አቅም ኖሯቸው ት/ቤታቸውን ማገዝ የሚፈልጉ ዜጎችን አይችሉም ማለት አይደለም ተብሏል። የወረቅት ፈተናን በተመለከተ አሁን ላይ ህትመት ወደ መጠናቀቁ ሲሆን ፈተናው ልክ እንዳለፉት ፈተናዎች ደህንነቱ እንዲጠበቅ በቂ ዝግጅት መደረጉ፣ በክፍል ውስጥም ኩረጃ እንዳይኖርና ተማሪዎች በራሳቸውን ሰርተው እንዲያልፉ ካለፈው በጠነከረ ሁኔታ ጥብቅ ቁጥጥር እንደሚደረግ ተገልጿል። ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete
Show all...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
"ዘንድሮ በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና ጎን ለጎን ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መንግሥት በሚያዘጋጃቸው ኮምፒውተሮች ይከናወናል፡፡" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በዚህ ዓመት የ12ኛ ክፍል ፈተና በወረቀት እንዲሁም በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወቃል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ በተለይ የግል ትምህርት ቤት ተፈታኞች የራሳቸውን ላፕቶፕ እንዲያዘጋጁ ተወስኗሉ የሚሉ መረጃዎች ሲዘዋወሩ ታይቷል፡፡ "ይህንን በተመለከተ ለትምህርት ቤቶች የተላለፈ መልዕክት አለመኖሩንና ወላጆች ኮምፒውተር እንዲያዘጋጁ መጠየቃቸውም ተገቢ አለመሆኑን" የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢቢሲ ተናግረዋል፡፡ "ፈተናው መንግሥት በሚያዘጋጀው የኮምፒውተር አቅርቦት ይከናወናል" ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ፤ "ተማሪዎች አንብበውና በቂ ዝግጅት አድርገው የተመዘገቡበትን መታወቂያ ብቻ ይዘው መምጣት ነው የሚጠበቅባቸው" ብለዋል፡፡ "ሆኖም ትምህርት ቤቶችም ሆኑ ተማሪዎች የግል ኮምፒውተሮቻቸውን ለፈተናው መጠቀም ከፈለጉ እንደማይከለከሉ" ተናግረዋል፡፡ በኦንላይን ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ በልምምድ ላይ እንደሚገኙ ያነሱት ኃላፊው፤ 156 የኮምፒውተር ባለሙያዎች ሰልጥነው በክልሎች ስልጠና እንዲሰጡ መሰማራታቸውን ጠቁመዋል፡፡ በዘንድሮው ፈተና ልምዶችን በመያዝ፤ በሚቀጥሉት ከ3 እስከ 5 ዓመታት ጊዜ ውስጥ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን የመስጠት ዕቅድ መኖሩን ገልፀዋል፡፡ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ እንዲሁም ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ይሰጣል። ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete
Show all...
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete
Show all...
Grade 6 math worksheeet.docx0.15 KB
አካባቢ_ሣይንስ_ሞዴል_ፈተና_መልስ_የ6ኛ_ክፍል.docx0.14 KB
ሒሳብ 6 ክፍል የሞዴል መልስ.docx0.14 KB
Grade 6 English Answer.docx0.14 KB
GRADE 6 ENGLISH Model exam.docx0.24 KB
ሒሳብ ሞደል ፈተና 6ኛ ክፍል.docx0.26 KB
የአካባቢ_ሣይንስ_ሞዴል_ፈተና_ለ6ኛ_ክፍል.docx0.53 KB
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦንላይን ለሚወስዱ የተዘጋጀ መለማመጃ በተቀመጠው መመሪያ መሠረት የኦንላይን ፈተናውን ይለማመዱ። ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete
Show all...
Photo unavailable
#ExitExam #ReExam የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፤ ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 – 21/2016 መሆኑን አውቃችሁ የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፤ 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል። 2. የድጋሚ ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ አምስት መቶ ብር (500.00 ብር) በቴሌ ብር ብቻ የሚከናወን ይሆናል። ( የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር) ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete
Show all...