cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሉሊ የሰርግ ግጥሞች✍

ፍቅርን ለፈጠረ ፈጥሮም ላስቀጠለ በኒካህም ላገራው ጌታ ሀምድ ይገባው! ለአስታየትና ሀሳብ/ጥቆማ @luliweddingpoemsbot ይጠቀሙ። @luliweddingpoems https://ummalife.com/luliweddingpoems

Show more
Advertising posts
2 543
Subscribers
No data24 hours
+287 days
+10830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አሏህ ሆይ ለተባረከው ወር ረመዷን በሰላም አድርሰን። ደርሰውም ከሚጠቀሙት አድርገን። @luliweddingpoems
Show all...
👍 28💯 4
ሴት ልጅ የራሷን ውበትና የቤቷን  ጽዳት ስትጠብቅ  ባለቤቷን ከማስደሰትም አልፎ ትዳራቸው  የስኬት ቁልፍ  ይሆናል !!! (233 عشر النصحة النساء)
Show all...
👌 23👍 9💯 9
በወርሃ ሸዕባን ምን እናድርግ?… ⚀ ጾም ማብዛት። ሰኞና ሀሙስ እና ሌላውንም መለማመድ። ለረመዳን መዘጋጀት።… ⚁ በቀደሙ ረመዳኖች ያመለጡንን ቀዷ ማውጣት።… ⚂ ከሰዎች ጋር እርቅ መፍጠር። ጥላቻና ቂምን መተው። የሰዎችን ሐቅ መመለስ። የረመዳንን በረከት ከሚያሳጡ መካከል መጥፎ ስነምግባር እና  የሰዎችን ሐቅ መጣስና በደል መፈፀም  ዋነኞቹ ናቸው። : «አላሁመ ባሪክ ለና ፊ ሸዕባን ወበሊግና ረመዳን።»
Show all...
👍 8
የሰሀቦች ብልሀት ⚜የሮም ንጉስ ለሙአውያ ረዲየላሁ አንሁ አንድ ትንሽ ብልቃጥ ላከና " ከሁሉም ነገር ሞልተህ ላክልኝ " ይለዋል ። ሙአውያ ኢብኑ አባስን ሲያማክር ውሀን ሞልቶ እንዲልክለት ነገረው ። ከዚያም ለሮሙ ንጉስ ሲደርሰው በጣም በብልሀቱ ተገረመ ። ለኢብኑ አባስም ይህን መልስ ከየት እንዳመጣው ሲጠየቅ ፦ " ከዚህ የአላህ ንግግር ነው " አለ {وَجَعَلْنَا مِنَ ٱلْمَآءِ كُلَّ شَىْءٍ حَىٍّ } « ሕያው የኾነንም ነገር ሁሉ ከውሃ ፈጠርን» 📒المرجع الكامل للمبرد @luliweddingpoems
Show all...
👍 5💯 2
በአንድ መድረሳ ውስጥ ለሴቶች ስለ ሰደቃ ሰዎችን በማነሳሳት ዳእዋ አድርጋ እንደጨረሰች ታዳሚዎቹ ያላቸውን ገንዘብ መስጠት ጀመሩ።     አንዲት ሴት የለበሰችውን ጌጥ አውልቃ ሰጠችኝ ዙርያው በአልማዝ የተጌጠና በጣም ውድ ነበር ለመቀበል ባንገራግርም በግድ እንድቀበላት አደረገችኝ። ሽጠን ገንዘቡን ለኸይር ነገር ለማዋል ወደ መሸጫ ሱቅ ወሰድነው። የሚገዛን የመስጂዳችን ጀመአ ስለነበር አልማዙንና ወርቁን ለመነጣጠል መፈልቀቅ ጀመረ በውስጡ የተጠቀለለ ፀጉርን አገኘን ሲህር የተሰራበት የተለያዩ የአረብኛ ቃላቶች የተፃፉበት ወረቀትም አብሮት ነበር። በነጋታው ይህን ጌጥ ሰደቃ የሰጠችን ሴት ወደኔ ቢሮ መጣች « በአላህ እምላለሁ ከባለቤቴ ጋር በአንድ አልጋ ላይ ተቃቅፈን ከተኛን አስራ ስድስት አመታትን አሳልፈናል ፤ የቤተሰባችን ፍቅርና ሰላም ተናግቶ የስቃይ ህይወት መኖር ከጀመርን ድፍን አስራ ስድስት አመታት ተቆጥረዋል ትላንት ይሄን ጌጥ ሰደቃ ከሰጠሁ በኋላ ቤተሰቡ በአንድ ማእድ ላይ ተሰብስቦ በፍቅር እራታችንን ተመገብን። ከባለቤቴም ጋር በደስታ አንድ አልጋ ላይ ተቃቅፈን ተኛን ጌጡን የሰጡኝ በጣም የሚቀርቡኝ ጓደኞቼ ነበሩ» አለችኝ ሲህር ተሰርቶባት እንደነበር አወቅኩ አንድ አባባል  በአይዕምሮዬ አቃጨለ፦        "ጠላትህን አንድ ጊዜ ወዳጅህን ደግሞ መቶ ጊዜ ተጠንቀቀው።" ኢላሂ ያ ኢላሂ አንተው ጠብቀን
Show all...
👍 29💯 10
Photo unavailableShow in Telegram
👍 2
⛅️የማለዳ መልዕክት ⛅️ 🍃 ከሰዎች ሁሉ ደስተኛ ማለት ምንንም ነገር ከሰው የማይፈልግ ፣ ከማንም ሰው ምንንም የማይጠብቅ ፣ ደስታውንም ከማንም ሰው ጋር የማያገናኝ ነው ። ደስታን ፣ ውዴታን ፣ ሪዝቅን…  ከአላህ ብቻ በመፈለግ ውሏችሁን ጀምሩ ⛅️🌸🍃 {فَٱبْتَغُوا۟ عِندَ ٱللَهِ ٱلرِّزْقَ }   «ሲሳይንም ከአላህ ዘንድ ብቻ ፈልጉ» 「 አል አንከቡት 17」 ⛅️⛅️ መልካም ንጋት ⛅️⛅️ ©
Show all...
👍 12
የቀለበት አደራረግ ሴት ልጅ የወርቅም ይሁን የብር ቀለበት በፈለገችው ጣት ላይ ማድረግ ትችላለች። ነገር ግን ቤት ውስጥም ይሁን ከቤት ውጪ ስትሆን ጌጧን ባዕድ/አጅነቢይ ወንድ እንዳያይ ጌጡን መሸፈን ግዴታ ይሆንባታል። ይህም የቁርኣን ህግና ትእዛዝ ነው። ወንድ ልጅ ግን የወርቅ ቀለብት ማድረግ አይችልም። ከወርቅና ከብረት ውጪ ካሉ ነገሮች የተሰራ (የብርም ይሁን ሌላ) ቀለበት ሲያደርግ በመጨረሻው ትንሹ ወይም ከሱ ቀጥሎ ባለው ጣት እንጂ በመሃለኛው ረጅሙ ጣት፣ ከሱ ቀጥሎ ባለው ሌባ (አመልካች) ጣትና አውራ ጣት ላይ ለወንድ ልጅ ቀለበት ማድረግ አይቻልም። በተለይ በመሃለኛው ረጅሙ ጣትና ቀጥሎ ባለው አመልካች ጣት ላይ ቀለበት ማድረግን ነቢዩ صلى الله عليه وسلم በግልጽ ከልክለዋል። ከመሆኑም ጋር ብዙ ወንዶች በነዚህ ጣቶች ቀለበት ሲያደርጉ ይታያል። ዲናችንን እንወቅ! እውቀት ብርሃን ነው፤ አላዋቂነት ጨለማ ነው። 📖🖊📖 ኡስታዝ አሕመድ ኣደም ዛዱል-መዓድ https://telegram.me/ahmedadem @luliweddingpoems
Show all...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

👍 9
ሙብሩክ አልፈ መብሩክ ባረከሏህ ለከ ባረከሏህ ለኪ ወጀመዓ ለከ ወጀመዓ ለኪ ከሀራሙ መንገድ ክስረት የሀላሉን መንገድ ትሩፋት የሚናፍቁ  ምነኛ ታደሉ እንኳን ለዚ በቃሸልን የሰመረ ጥምረት             እስከጀነት   ራኒዬዬዬዬ🌹      💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐                               رانية                                                               و                               عبدالحميد                                        🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀                                    بارك الله لكما                                      وبارك عليكما                                     وجمع بينكما                                        فى الخير 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐                🎉 ራኒያ እና ዓብዱልሀሚድ🎉 رجب ١٤٤٥ From Luly @luliweddingpoems
Show all...
👍 15
የተከበረው የአሏህ ቃል (ቁርአን) ስንት ምዕራፎች አሉት?Anonymous voting
  • 110
  • 112
  • 113
  • 114
  • 115
0 votes
👍 7