cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ليطمئن قلبي🤍

🌸 الَّذِينَ آَمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُمْ بِذِكْرِ اللَّهِ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ🌸

Show more
Advertising posts
492
Subscribers
-124 hours
-47 days
-3430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from N/a
ከሰለፎች መካከል የዐረፋህ ቀን ሲደርስ ዱዓእ አደርግበታለሁ ብለው ወሳኝ ጉዳያቸውን ቋጥረው የሚይዙ ነበሩ። አላህ ካደረሰን ይህ ድንቅ ቀን የፊታችን ቅዳሜ ነው። በተለይ ከሰዓት በኋላ በተለይም ከዐስር በኋላ ሁሉንም ጉዳያችንን ትተን ከወዲሁ ጊዚያችንን በማመቻቸት ወሳኝ ጉዳዮቻችንን ይዘን ለአላህ «ያ ረብ!» ለማለት እንዘጋጅ። ከአላህ ውጭ ለማንም የማንነግራቸው፣ ብንነግራቸውም ሰዎች በአግባቡ የማይረዱን፣ ውስጣችንን የሚያብሰለስሉን ስንትና ስንት የታፈኑ እምቅ ስሜቶችና ጭንቀቶች አሉብን አይደል! በተለይ ደግሞ ሙእሚን ዱንያን እንደምንም ቢያልፋትም አኺራው ወሳኝ ነውና ሁሉንም ጉዳያችንን ለርሱ ለማመልከት እንዘጋጅ። አላህ ያግራልን።
Show all...
1
🤍🖤🎧
Show all...
ايات الحج - تلاوة رائعة خاشعة.mp34.14 MB
3
Photo unavailableShow in Telegram
ሐጃችሁን በትክክል ከፈፀማችሁና በአላህ ዘንድም ተቀባይነት ካገኛችሁ ልክ እንደ ሕፃን ልጅ፤ ምንም ወንጀል የሌለባችሁ ንፁህ ሆናችሁ ትመለሳላችሁ ። ሐጅ ሐጅ አያዉዳችሁም ወይ 🤍🖤🥰
Show all...
👍 3 1
ጌታዬ ሆይ ልባችን ለበይከ ካለ ቆይቷል፤ አካላችንም ቤትህ ደጃፍ ይድረስ ። ለበይከ ላ ሸሪከ ለከ። ሐጅ እና ተውሒድ ተውሒድ እና ሐጅ። 🖤🤍
Show all...
👍 2 2
ተመራቂ ተማሪዎች Congratulations የሚለውን የደስታ መግለጫ እየወሰዳችሁ ቀጣይ የምፅፈውን አንብቡልኝ:: ሰርግ ላይ ሰርጌ ለቅሶ ሊመስል ነው ወይ በሚል ስጋት አቋማቸውን ገሸሽ አድርገው ጭፈራ ውስጥ የሚገቡ ጠንካራ የሚባሉ ወንድሞችን አይተን አልፈናል:: ሙሽራ ካልመሰልኩ ምኑን አገባሁት በማለትም የፈረንጅ ዶሮ የሚያስመስላትን ጥብቅብቅ ያለ ቬሎ ሰውነቷ ላይ አድርጋ በኪሎግራም የሚመዘን ዱቄት ከፊቷ ላይ መርጋ የምትወጣ ጠንካራ የምትባል እህት እንዳለችም ሰምተን እያለፍን ነው:: ለቅሶ ላይ ጩሃችሁ አታልቅሱ ተብሎ ሲነገር ለእርሱ ያልተለቀሰ ለማን? በቃ ነገ እቶብታለሁ ብለው የሚጮሁም አሉ:: ተመራቂ ተማሪዎችም ይህቺን እንኳ ፏ ብዬ ላሳልፍ በማለት ማለፍ በተከለከለበት ሲያልፉ እየተስተዋሉ ነው:: የምርቃቱም ቀን እየቀረበ ነውና ደግሞ ለአንድ ቀን በደንብ ደስ ይበለኝ በማለት ያልተፈቀደ ነገርን ለማድረግ እቅድ በማውጣት ላይ ያሉ አሉ:: ጭፈራ ዝላይ ያልሆነ አለባበስ ሁሉም የተከለከሉ ነገሮች ትላንት ክልክል እንደሆኑት ዛሬም ክልክል ናቸው:: ስለዚህ አደራችሁን በመጨረሻ ሰዓታችሁ አትሸነፉ:: ሞት መች እንደሚመጣ አይታወቅም:: ከእናንተ አልፋችሁ እናንተን ለሚያየውም መጥፎ አርዓያነት ነውና ራሳችሁን ፈትሹ:: አስተካክሉ:: ጭማሬ:- የ16/17/18 አመታት ጉዞ መቋጨቱን አስመልክቶ መደሰት ያለ ነው:: ግን ደስታችሁን ይህንን የፈቀደላችሁን አምላክ አላህ በማመስገንና እሱ ባዘዘው መንገድ በማድረግ መወሰን አለባችሁ:: ፈተና ሲከብዳችሁ ለምናችሁት ያቀለለላችሁን ጌታ ማስቆጣት የለባችሁም:: ወደ ፈተና ስትገቡ አግራልኝ ብላችሁ ለምናችሁት ያገራላችሁን ጌታ መስመር መጣስ የለባችሁም:: Wellahu ailem! በድጋሜ Congratulations 🎉🎉 ©️ @MohammadamminKassaw
Show all...
4👍 1

የአላህ መልዕከተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “ዱንያ ላይ ስትኖር እንደንግዳ አሊያም እንደ መንገደኛሆነህ ኑር።”
Show all...
2
Photo unavailableShow in Telegram
➪ልብ እንበል ወላሒ..... ዛሬ ላይ በእኛ እና በፀሀይ መካከል ❷❾ ሚሊወን ርቀት አለን እንደዚህም ሆነን በሙቀቷ ተቃጠልን እያልን ወቀሳ እናቀርባለን።የቂያማ ቀን ግን....ፀሀይ ኸደ ራሳችን ትቀርባለች...ያኔስ ምን ይውጠን ይሆን..!? አሏህ ሆይ፦ ከአንተ ጥላ ውጭ ጥላ በሌለበት ቀን በጥላህ ጠልለን..አሚን።
Show all...
2
00:22
Video unavailableShow in Telegram
ለበይከላሁመ ለበይክ... አቤት ጌታዬ ሆይ አቤት አቤት ላንተ አንድም አጋር የለህ 🥹 ምስጋናዎች ሁሉ ፀጋዎች በሙሉ ንግስናም ላንተ ነው አንድም አጋር የለህም ለበየከ ጌታዬ ጥሪህ ደርሶኝ ቤትህ መጥቻለሁ ለበይክ... አቤት ጌታዬ 🥹🤍🖤 የምንልበትን ቀን ቅርብ አድርገው
Show all...
8.20 MB
2
አጂብ እንዴት ልብን ሰርስሮ ሚገባ ቲላዋ ነው
Show all...
4.59 MB
1