cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

እውነተኛው ልጅ (The Real Son!)

" ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ #የእግዚአብሔር_ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤" (የዮሐንስ ወንጌል 1:12) . የዚህ #Channel ዓላማ እውነተኛ የእግዚአብሔርን #ልጅነት በህይወታችን ውስጥ ከማንፀባረቅ ረገድ የሚደግፉን የተለያዩ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችና ምክሮች የምናገኝበት ነው። የኔ እርዳታ እንዲያስፈልግ ሆኖ ከተሰማችሁ👇 በ inbox @bersi4 አግኙኝ።

Show more
Advertising posts
196
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሪቫይቫል ስመጣ🔥🔥🔥 ..................................... 👉https://t.me/MissionaryofGod🔷 🔶SHARE 🔶SHARE
Show all...
Dear families please Join to this channel for more
Show all...
THE YEAR OF HUMBLİNG SELF AS A LİTTLE CHİLDREN #2015 E.C . HAPPY_NEW_YEAR_ FOR #THE_REAL_SON_CHANNEL_FAMİLY'S!
Show all...
🗞 እግዚአብሔር ያሳካዋል ✍ ያያችሁትን፣ለእርሱ የቀናችሁለትን በጎ ሀሳብ እርሱ እራሱ በእውነትም ያሳካላችኋል። ✍ ያሰበላችሁን፣የነገራችሁን፣ትሆናላችሁ ያላችሁን በእርሱ ቀንና ጊዜ በቅርቡ ያደርገዋል። 👏 #ስለዚህ_እንኳን_ደስ_አላችሁ_ደግሞም_ሁልጊዜ_በጌታ_ደስስ_ይበላችሁ!!! please share and invite your friends to👇 https://t.me/therealsonw https://t.me/therealsonw
Show all...
🗞 የሰጠህ/ሽን ተስፋ አልረሳውም ✍ እግዚአብሔር ተስፋን ሲሰጠን፣ቃልም ሲገባልን ሙሉ በሙሉ ነገሩ ተጠናቋል ማለት ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር ጋር ተጀምሮ የማያልቅ ነገር ስለሌለ። ✍ ብቻ እግዚአብሔር ይሁን እንጂ ተስፋን ሰጪው መጨረሻው በእጁ ነው ስለዚህ እኛም ያለንን ፍፃሜውን የሚያውቀውን እርሱን በእምነት እንጠብቃለን። ✍ በእግዚአብሔር ስራ ላይ ሰው ጣልቃ መግባት ስለማይችል እንጂ ዝም ብሎን፣የሰጠንን ተስፋ ረስቶ፣ጊዜ በሄደ ቁጥር ምናልባት በእምነታችን በጥቂቱ ልንወርድ እንደምንችል ሳያውቅ ቀርቶ ሳይሆን እርሱ ላይ ያለን እምነታችን እንዲበዛ ስለሚፈልግ ነው። ✍ ማንም ሰው እግዚአብሔር እያበጃጀ ያለውን ነገር መጥቶ በሙያዬ ላግዝህ፣Finishinጉን እኔ ልስራልህ ሊለው አይችልምና እርሱ በራሱ ጊዜ፣በቀጠረው ቀንና ቦታ ነገሩን አሳምሮ ጨርሶ ያሳየናል። ✍ ከእናንተ መሀከል ለጓደኛችሁ በ20 ዓመት የልደቱ ቀኑ ልትሰጡት ያሰባችሁትን ነገር ከልደቱ ቀን በፊት ብትሰጡት እናንተም እርሱም satisfy አትሆኑም ነገር ግን በልደቱ ቀን ብትሰጡት ሁሌም ቢሆን ጓደኛችሁ 20 ዓመቱን ያከበረበትን ቀን ሲያስብ እናንተን አይረሳም.....ስለዚህ ምናልባት እስካሁን የቆየባችሁ የከበረ ምስጋናን እንድትሰጡት ፈልጎ ይሆናል። የሚገርመው እግዚአብሔር ሲመጣ የደስታህ ጊዜ ባይሆንም እንኳን ሀዘንን ወደ ደስታ መለወጥ ይችላል። ✍ የተስፋው ባለቤት እርሱ ስለሆነ ጊዜውም፣ቀኑም፣ሰዓቱም ከእርሱ ነው። ስለዚህ የእኛ ድርሻ #መጠበቅ ነው። #እወዳችኋለሁ_ተባረኩልኝ🙏 please share and invite your friends to👇 https://t.me/therealsonw https://t.me/therealsonw
Show all...
እውነተኛው ልጅ (The Real Son!)

" ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ #የእግዚአብሔር_ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤" (የዮሐንስ ወንጌል 1:12) . የዚህ #Channel ዓላማ እውነተኛ የእግዚአብሔርን #ልጅነት በህይወታችን ውስጥ ከማንፀባረቅ ረገድ የሚደግፉን የተለያዩ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችና ምክሮች የምናገኝበት ነው። የኔ እርዳታ እንዲያስፈልግ ሆኖ ከተሰማችሁ👇 በ inbox @bersi4 አግኙኝ።

🗞 ከዚህ ውጪ በሌላ ደስ አይበላችሁ! ✍ #ሰምታችሁ_አለመለወጥ_የማትችሉበት_ትምህርት!. . please share and invite your friends to 👇 https://t.me/therealsonw https://t.me/therealsonw
Show all...
🗞 ክርስትና ምን ማለት ነው? . ✍ #ክርስትና ማለት ቅርብ መዳረሻ ያለው፣ መንገድ በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነን #ይዘን የምንጓዘው #ህይወት ነው። 👉 Judaism ያለ #አብርሃም ሊቀጥል ይችላል ደግሞም ቀጥሏል 👉 Mormon ያለ #Joseph_smith ሊቀጥል ይችላል ደግሞም ቀጥሏል 👉 እስልምናም ያለ #ሙሀመድ ሊቀጥል ይችላል ደግሞም ቀጥሏል . 👉 ነገር ግን #ክርስትናን ለየት የሚያደርገው ያለ ክርስቶስ ምንም ነው #ክርስቶስ_የለም_ማለት_ክርስትና_የለም ነው ...የሚገርመው ኢየሱስ ክርስቶስ መቼም በማይጠፋውና በማይወርድ ስልጣኑ ለዘለአለም ንጉስ፣ አልፋ ኦሜጋ፣ ፊተኛውና ኋለኛው፣ ያለና የነበረ ወደፊትም #ያለምንም_ከልካይ_የሚኖር አምላክ የሆነ የህያው የእግዚአብሔር ልጅ ነው። . 👉 መግቢያ የሌለው ቤት እንደሌለ ሁሉ #መሪ የሌለው መኪናም እኔ አላውቅም🤷‍♂ 👉 መሠረት የሌለው ህንፃ እንደሌለ ሁሉ #ራስ የሌለውም አካል እኔ አላውቅም። ✍ #ክርስትናን Real ህይወት አለው ብለን ስንል የክርስትና #መሠረት የሆነው #ኢየሱስ ክርስቶስ ስላለን ነው። . ✍ #ክርስቲያኖች ደስ ይበላችሁ የእምነታችሁ ጀማሪና ፈፃሚ ደግሞም #መሪያችሁ የሆነው #ኢየሱስ አብሯችሁ ነው። . ✍ ያኔ በሐዋርያት ዘመን ይሰራባቸው እናም ይሰራላቸው የነበረው #ኢየሱስ ውድ ነውና በውድነቱ አንጠብቀው ምክንያቱም ኢየሱስ ክርስቶስ #የእኛም_ነው😍 እወዳችኋለሁ ተባረኩልኝ🙏 please share and invite your friends to👇 https://t.me/therealsonw https://t.me/therealsonw
Show all...
🗞 ኢየሱስስለሰጡን #ሳይሆን ስለተሰጠኸንስላበዙልን #ሳይሆን ስለበዛህልንስላሉን #ሳይሆን ስላለኸንስላደሉን #ሳይሆን ስለታደልከን 👉 በነገሮች ሁሉ %እየረዳኸን #ህይወት ስለሆንከን ነውና የምንኖረው #ኢየሱስ እናመሰግንሃለን🙏 . please invite and share for your friends to👇 https://t.me/therealsonw https://t.me/therealsonw
Show all...
ሞት ስለሌለ ሳይሆን በሞት ውስጥ ህይወት ስለሆንከን ጨለማ ስለሌለ ሳይሆን በጨለማ ውስጥ ብርሃን ስለሆንከን ደግሞም ስላደረከን ውጣውረድ ስለሌለ ሳይሆን በውጣውረድ ውስጥ ደልዳላ ሜዳ ስለሆንከን በጥፋት ውስጥ ሳለን መተህ መዳን ስለሆንከን . ሁሉም ነገር በአንተ ተሸንፎ . በእንባ ውስጥ ሳቅ በሀዘን ደስታ ሆነኸን አንተ ሁልጊዜም በማይናወጥ መሠረት መቼም በማይወርድ ሥልጣን ውስጥ ያለህ #ኢየሱስ የህያው የእግዚአብሔር ልጅ ነህ! . ለሌሎች እንዲደርስ በተለያዩ Group ላይ #share እናድርግ🙏👇 https://t.me/therealsonw https://t.me/therealsonw
Show all...
እውነተኛው ልጅ (The Real Son!)

" ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ #የእግዚአብሔር_ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤" (የዮሐንስ ወንጌል 1:12) . የዚህ #Channel ዓላማ እውነተኛ የእግዚአብሔርን #ልጅነት በህይወታችን ውስጥ ከማንፀባረቅ ረገድ የሚደግፉን የተለያዩ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችና ምክሮች የምናገኝበት ነው። የኔ እርዳታ እንዲያስፈልግ ሆኖ ከተሰማችሁ👇 በ inbox @bersi4 አግኙኝ።

🗞ለከበዱን መከራዎች መፍትሄ😭 . ✍ አንዳንዴ ነገሮች የሚከብዱን፣ሁኔታዎች የሚያቅቱን ...ከነገሮች የሚበልጥን፣ከሁኔታዎች የሚያይልን እግዚአብሔር ሊያሳዩን እንጂ የምርም ጭንቀታችንን የሚፈልግ፣ለቅሷችንን የሚሻ አምላክና አባት ሆኖ አይደለም። ✍ ከባድ ነው ብለን ካልናቸው እያንዳንዱ ችግሮቻችን ልብስ ጀርባ #ከዚህም_እግዚአብሔር_ይበልጣል! የሚል ፅህፈት አላቸው። ✍ ፍጥረታት ሁሉ በልዕለ ፍጥረት ዓለማቸው ምስክርነት አላቸው...#ተራራው ከኔም የሚበልጥ አለ ሲል #ሸለቆው ደግሞ ከዝቅታ፣ከጨለማ የሚያወጣን እናም ጉድጓድን የሰራ እንዲሁ የመውጫው መንገድ በእግዘብሔር እጅ እንደሆነ ያሳየናል። ✍ አንዳንዴ #ህያው የሆነውን ምስጋና ለእግዚአብሔር እንድናቀርብ #ሞት ሞት በሚሸት ጎዳና ማለፍ የግድ ነው። ✍ እንኳንም ችግሮቻችን በሰው solve አልተደረጉልን ምክንያቱም በጥቂቱም የእግዚአብሔርን ኃይል እንድናውቅ አድርገውናልና።... . 🗞 ስለዚህ አሁን ሸክማችንን ለእርሱ እንስጥ ያሳርፈናልና፣ ሁሉን በእግዚአብሔር ላይ እንጣል እርሱ ያስብልናልና ከእርሱም ጋር ተጋጭቶ አይተርፉም #ይደቃሉና!።(1ኛ ሳሙ 2:10)... . #ተባረኩልኝ_እወዳችኋለሁ! . please invite and share for your friends to👇 https://t.me/therealsonw https://t.me/therealsonw
Show all...
እውነተኛው ልጅ (The Real Son!)

" ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ #የእግዚአብሔር_ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤" (የዮሐንስ ወንጌል 1:12) . የዚህ #Channel ዓላማ እውነተኛ የእግዚአብሔርን #ልጅነት በህይወታችን ውስጥ ከማንፀባረቅ ረገድ የሚደግፉን የተለያዩ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችና ምክሮች የምናገኝበት ነው። የኔ እርዳታ እንዲያስፈልግ ሆኖ ከተሰማችሁ👇 በ inbox @bersi4 አግኙኝ።