cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

❮❮ተውሒድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ነው❯❯

አሏህ መልካም የሻለትን ዲኑን ያስገነዝበዋል/በቻናሉ ጠቃሚ መልእክቶችን ከቁርአን ከሀዲስ ያገኛሉ 🍂وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ🍃 🍂ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው!

Show more
Advertising posts
236
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አንድ ሰው እውቀትን እየፈለገ እስከሆነ ድረስ አዋቂ ከመሆን አይወገድም‼️ እውቀት አለኝ ብሎ ከጠረጠረ ግን አላዋቂ ይሆናል‼️ እኔ አዋቂ ነኝ እያልን ማለት ስንጀምር ያኔ ከስረናል 📚ℨ #ማስታወሻ
Show all...
خطبة الجمعة የጁሙዐ ኹጥባ ርዕስ: የ መውሊድ ቢድዐነት عنوان: بدعية الإحتفال بالمولد t.me/abumuazhusenedris t.me/abumuazhusenedris
Show all...
🌸🌸 አዝካሩ➖አልመሳእ👂የምሺት አዝካር💐   ምሽታችንን በዝክር አላህን በማመስገን፣በማወደስ እና በማጣራት እንጀምር። እነዚህ ሁሉ በዝክር ውስጥ አሉ። 🥀 ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጌታውን የሚያወሳና የማያወሳ ልክ እንደ ህያውና እንደ ሞተ ነው ብለዋልና። ከህያዎቹ እንሁን:ባረከሏሁ ፊኩም። 💐ዚክር💐💐 ●የቀልብ መረጋጊያ ● ከመጥፎ ሁሉ ነገር መጠበቂያ ●ውላችንን ውብ እና የልብ ሰላም የተሞላበት ምሽታችን በኸይር ነገር እንዲያልፍ ያደርገናል።
Show all...
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ወንድም እህቶች ሲቀራ የነበረው ኪታብ በቀላሉ ለማግኘት 📚نواقض الإسلام 📌 የኪታቡ አዘጋጅ: ሸይኽ ሙሀመድ ቢን አብዲል ወሃብ አላህ ይዘነንላቸው 🎙አቅራቢ:አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ https://t.me/abutoiba/4405 📌ክፍል አንድ https://t.me/abutoiba/4409 📌ክፍል ሁለት https://t.me/abutoiba/4415 📌ክፍል ሶስት https://t.me/abutoiba/4417 📌ክፍል አራት https://t.me/abutoiba/4421 اللهم علمنا ما ينفعنا، وانفعنا بما علمتنا، وزدنا علما "سُبْحَانَكَ لا عِلْمَ لَنَا إِلَّا مَا عَلَّمْتَنَا إِنَّكَ أَنْتَ الْعَلِيمُ الْحَكِيمُ
Show all...
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

አዲስ የሚጀመር ደርስ ለመርከዝ አቢ አዩብ ተማሪዎች 📚نواقض الإسلام ⏰ከመغሪብ ቡሃላ 📌በlivestream የሚለቀቅ ይሆናል

https://telegram.me/abutoiba

https://telegram.me/abutoiba

በተፈኩር የተጠመዱ ሰወች ሁኔታ لا إله إلا الله ሰንት ሸርጥ አላት ተብለዉ ሲጠየቁ አንገታቸዉን ይደፋሉ ግን ዛሬ በማን ኡስታዝ ላይ ረድ ተደረገ ሲባሉ ገና ታፍህ ሳጨርሰዉ መልስ መስጠት ይጀምራሉ ግን አላህ ለነብያች  صلى الله عليه وسلم  ያላቸዉ መጀመሪያ የሰዎችን ሁኔታ  እወቅ  አይደለም قال تعلى فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنْبِكَ وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ አላሁ ተዓላ እንዲህ አላቸው እውቅ እነሆ ነገሩ ከአሏህ በስተቀር በእውነት እሚመለክ አምላክ የለም ለሀጢዓትህም ምህረትን ጠይቅ ለወንድ አማኞችም ለሴት አማኞችም https://t.me/bhabevj200089/320
Show all...
አንድ ሌባ የዚህን ዶሪህ ቀብር በር ሰረቀ ከዚያም የሀገሪቷ ነዋሪዎች ጠረጠሩትና ያዙት ለምንዲን ነው የሼይኻችን የቀብር በር የሰረቅከው? አሉት እሱም መለሰ  አይ እሱ በሩን ሰጥቶኝ ነው አላቸው እንዴ!!እንዴት በሩን ይሰጥሀል እሱ ሙታን ሁኖ ሳለ? መለሰላቸው እሺ እንዴት እናንተ ሪዝቅ ሲሳይን ልጅ እንዲሰጣችሁ እሱ ዘንድ ትመጣላችሁ እሱም ሙታን ሁኖ ሳለ? የዚህን ግዜ ሁላቸወም ውሸትና ቅጥፈት መሆኑን አወቁ ✍️#العقيدة_ ትርጉም.#.
Show all...