cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የኔ ደስታ🥰😘😍

Yeteleyayu merejawoch🙇gtmoch💏taricoch👩‍👩‍👧‍👧musika💃🕺yeldet photo👨‍👩‍👦‍👦keldoch👄😁video😧😭..eyeteznanan erasachnn yeteshale sewu enadrg🎶🎵🎼🎤♥️@edlge

Show more
Advertising posts
197
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሆቴል ትገባና ጥብስ ታዛለህ.... ደም ግፊት ምናምን ካለብህ እንደው ምናልባት 'ጨው እንዳይገባበት' ትል ይሆናል! 'ቅባት አይብዛበት' ብትልም አሳማኝ ነው! እንደሁኔታው ሽንኩርት የማይወድም ስለሚኖር 'ሽንኩርት እንዳይገባበት! ብትል ሰዎች ይረዱሃል! 'እስቲ አንድ ጥብስ አምጡልኝ! #ስጋ እንዳይገባበት!' ካልክ ግን ብራዘር ደም ግፊትህን ብቻ ሳይሆን የአእምሮ ጤና ምርመራም እንድታደርግ ነው የምመክርህ!                ✧♡✧ ሚኒልክ የሌለበት አድዋን ሳስብ የመጣልኝ ሃሳብ ነው!             ••✧♡✧•• ክብር በብሔርና በሐይማኖት ሳይከፋፈሉ እነሱ ወድቀው ይቺን ሀገር ላቆሙልን ጀግኖች አባቶቻችን። ══••✧♡✧••══
Show all...
ምንም ብታደርግ ሰዎች ከማውራት አይመለሱም: 👉 ደሀ ብትሆን የመናጢ ልጅ ፤ ሀብታም ብትሆን ዶላር ያሳበጠው ይሉሀል። 👉 ብትፈጥን ቀዥቃዣ ፥ ብትዘገይ ዘገምተኛ። 👉 ብታወራ ለፍላፊ ፥ ዝም ብትል ዝጋታም ። 👉 ብትራመድ አርፎ አይቀመጥም ፥ አርፈህ ብትቀመጥ ዝፍዝፍ ይሉሃል 👉 ብትማር አወቅሁ ባይ፥ ባትማር የአቡጊዳ ሽፍታ። 👉 ብትወፍር ጠብደል ፥ ብትከሳ በልቶ ማይጠረቃ ። 👉 ብትይዝ ቋጣሪ ፥ ብትለቅ መንዛሪ ። ሰዎች ያሉትን ይበሉ አንተ አንተነትህን ሁንና ህሊናህ አውጥቶና አውርዶ ከተቀበለው ሀሳብ ጋር ተስማማ። : ለጮኸ ውሻ ሁላ ድንጋይ መወርወር ጊዜን ማባከን ነው፡፡ መልካም ቀን ቤተሰብ ❤️🫶 ]
Show all...
አስታውሳለሁ ካንቺ ጋር ሆኜ ከማንም ጋር አልነበርኩም ስለማንምም አላስብም ነበር አሁንም ሲዘንብ እወጣለሁ የተቀየረ ነግር የለም...😔 የተቀየረ ነገር ቢኖር ያንቺ አለመኖር ብቻ ነው... የሆነ ልደብቅሽ የፈለኩት ነገር ነበረ ግን አልቻልኩም ... ናፍቀሺኛል 🥺 ከምታስቢው በላይ ናፍቀሺኛል !
Show all...
ምክንያት ፈጥሬ ላይህ እመጣለሁ 😔🥺🥰.. 🎵 [ Music ] ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ Channel link👇 @endgna? @endgna 😔 @endgna🥺 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚🥺
Show all...
ወይ አልነገርሽኝ አላውቀው የለኝም ጥፋት የማውቀው........🥺 . . ተዝናኑልኝ🙏🙏🙏😘
Show all...
ቱርክ ላይ መሬት መንቀጥቀጥ ሲነሳ ሀዘን የተሰማህ የሀገሬ መንግስት ሆይ ዛሬ #ቦረና ላይ ሰው እና እንሰሳት በረሀብ እና በድርቅ እያለቀ መሆኑን አልሰማህም እንዴ... ይሄኔ የሞቱት በጥይት ቢሆን ኖሮ ዘሬ ተነካ ብላቹ ትነሱ ነበር። ለቦረና ድምፅ እንሁን እንድረስላቸው 🙏🙏
Show all...