en
Feedback
ዕፀ ደብተራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ዕፀ ደብተራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Open in Telegram

ለእያንዳዱ ችግሮቻቹ መፍትሔ የምታገኙበት የጥበብ ግሩፕ ቻናሉ 👉👉@debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
1 065
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
@debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 ‼️ለጥርስ ህመም በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ ጸሎት በእንተ ህማመ አስናን መክፍር መቅድር መግድር መቅርር ወቀርቅር እምህማመ አስናን ወቁርጥማን እቀቦ ወአድኅኖ ለገብርከ እገሌ እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር እያልክ ከትክል ድንጋይ ላይ ቁመህ ፵፩ ግዜ ድገም እገሌ በሚለው ክርስትና ስምህን እያስገባህ ለሴት ከሆነ ለአመትከ እገሊት በሚለው የክርስትና ስምሽን አስገቢ። #ሼር በማድረግ ቻናላችንንም ተደራሽነቱን እናስፋ❗️ ተቀላቀሉን @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 👇👇👇👇 @ayne_kulu 🇪🇹

@debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 ‼️በእንተ ዓይነ ጥላ፣ለሽንት፣ለዛር፣ለዕድሜ ፣ልዩ መፍትሔ# በስመአብ ፡ወወልድ፡ ወመንፈስ ፡ቅዱስ፡ ፩ዱ ፡አምላክ :ጸሎት፡ በእንተ፡ ዓይነት፡ ወገርግር፡ በስመ፡ ሥላሴ፡ ሥሉስ ፡ቅዱስ፡ ወበስመ፡ እግዚአብሔር፡ ሕያው፡ ወማኅየዊ፡ ጸሎተ ፡ድንጋፄ፡ ዘያበሐርር፡ ፡በሌሊት፡ በግዜ፡ ንዋም፡ ወመስጥመ፡ አጋንንት፡ ርኩሳን፡ ወማእሠረ፡ ሰብእ፡ መሠርያን፡ ክርስቶስ፡ ባርከኒ፡ ክርስቶስ፡ ዕቀበኒ፡ ክርስቶስ፡ አድኅነኒ፡ እም፡ ኩሉ፡ እኩይ፡ ዘበምድር፡ በስምከ፡ ቅዱስ፡ ፍቅልልናኤል፡ (ፍቅናኤል)፡ ድማሄል፡ ዮሳምር፡ (ግብቶምር)፡ ግድምያስ፡ ፌድማወስ፡  አኽያ፡ ማሐፌልልምያኖስ፡(ሞሐፌልልምያኖስ) ፡ሸርሸሪኖስ፡ (አውሴፍያን)፡ ኤል ዳን፡(ያሙሲጥያን) ፡ያሙስጥያን፡ እክትያን፡ አውሴርያን፡ ያውህያል፡ (ያውህል) ፡ተአጋስያል፡ ሮሐጅ፡ ፎሐጅ፡ ቆሐጅ፡ ሩሐም፡ ፉሐም፡ ቁልሐም፡ ቶራካኤል፡ ብርስባሔል፡ ክስብኤል፡ የውጣ፡ ቤጣ፡ አልፋ፡ ወዖ ፡ሳዶር፡ አላዶር፡ ዳናት፡ አዴራ፡ ሮዳስ፡ በእሉ፡ ኅቡዓት፡ አስማቲከ፡ ወበእማንቱ፡ ፭ቱ፡ ቅንዋተ፡ መስቀሉ፡ አርኅቅ፡ እግዚኦ፡ ሰይጣነ፡ ወሰራዊተ፡ እለ፡ ያበሐርሩ፡ ወያደነግፁ፡ እምላዕለ፡ ገብርከ:እከሌ (ስም) ዘየኀድር፡ በረድኤተ፡ ልዑል፡ አገርርናኤል፡ ወይነብር፡ ውስተ፡ ጽላሎቱ፡ ለአምላከ፡ ሰማይ ፡ሸሻንሹናኤል፡ (ሸላንሸናኤል)፡ ይብሎ፡ ለእግዚአብሔር፡ ምስካይየ፡ ወጸወንየ፡ አንተ፡ ቋቁናኤል፡(ቋቋናኤል)፡ አምላኪየ፡ ወረዳእየ ፡ወእትዌከል፡ ቦቱ ፡ቸቻንቹይኤል፡(ቸቻንችፋኤል)፡ እስመ ፡ውእቱ፡ ይባልሐኒ፡ እመሥገርት፡ ነዓዊት፡ ጨፍጫጩናኤል፡(ጨፍጨጩኤል)፡ ወእምነገር፡ መደንግፅ፡ መሙናኤል፡(ማሙናኤል)፡ ይጼልለከ፡ በገበዋቲሁ፡ ክምዳኤል፡ (ቀምዳኤል)፡ ወትትዌከል፡ በታሕተ፡ ክነፊሁ ፡ወአኮ፡ (ክምንዳኤል)፡ ጽድቅ፡ በወልታ ፡የዐውደከ፡ ኪማሁናኤል፡(ኪማኑኤል)፡ ወኢትፈርህ ፡እም ፡ግርማ ፡ ሌሊት፡ በደቅናኤል፡(ብርዳቅናኤል)፡ እምሐጽ፡ ዘይሰርር ፡በመዓልት፡ ድቃኤል፡(ደቃኤል)፡ እምግብር ፡ዘየሐውር ፡ በጽልመት፡ ብርሃናኤል፡ እምድድቅ፡ ወእምጋኔነ ፡ቀትር ፡አሳኤል፡ ይወድቁ ፡በገቦከ ፡ዐሠርቱ፡ ምእት፡ እክዋንኤል፡(አክዋንኤል)፡ አእላፍ፡ በየማንከ፡ ወበኀቤከሰ፡ ኢይቅረቡ፡ ግርማድኤል፡(ግርድኤል) ፡ወባሕቱ፡  ትሬኢ፡ በአዕይንቲከ፡  ድማሄል፡ ወትሬኢ፡ ፍዳሆሙ፡ ለኃጥአን፡ አቅማሔል፡ እስመ፡ አንተ፡ እግዚኦ፡ ተስፋየ፡ ብርስባሔል፡ ልዑለ፡ ረሰይከ፡ ጸወነከ፡ ጣርማኑኤል፡ ኢይቀርብ፡ እኩይ፡ ኀቤከ፡ ጥንጌኤል፡(ጤንጓኤል)፡ ወኢይበውእ፡ መቅሠፍት ፡ቤተከ፡ ኤልማሁናኤ፡ እስመ፡ ለመለእክቲሁ፡ ይኤዝዞሙ፡ በእንቲአከ፡ አልሄል፡ ከመ፡ ይዕቀቡከ፡ በኩሉ፡ ፍናዌከ፡ ጋዴን፡ ወበእደዊሆሙ፡ ያነሥኡከ፡ አዊን፡ ከመ፡ ኢትትዐቀፍ፡ በእብን ፡እግርከ፡ ግርማንኤል፡ ላዕለ ፡ተኩላ፡ ወከይሲ፡ ትጼዐን፡ ህምዳኤል:(ሕድምናኤል) ፡ወትከይድ፡ አንበሳ ፡ወከይሴ፡ ዝምራዳኤል፡ እስመ፡ ብየ፡ ተወከለ፡ አድኀኖ፡ ፀሮፍልዋኤል፡(ጸሮፍልዋኤል)፡ ወእከድኖ፡ እስመ፡ አእመረ፡ ስምየ፡ ጫምራኩናኤል፡(ጨምራኩናኤል)፡ ይጼውዐኒ፡ ወእሰጠዎ፡ ግልሄል፡(በልኤል) ፡ሀሎኩ፡ ምስሌሁ፡ አመ፡ምንዳቤሁ፡ አድምናኤል፡ አድኀኖ፡ ወእሴብሖ፡ ባጥራኤል፡(ብራኤል)፡ ለነዋኅ፡ መዋዕል፡ አጸግቦ፡ ዮድናኤል፡ ወአርእዮ፡ አድኀኖትየ፡ አማኑኤል፡ አንሣእኩ፡ አዕይንትየ፡ መንገለ፡ አድባር፡ ሱርትዮን፡ እምአይቴ፡ ይምጻእ ፡ረድኤትየ፡ አግርማ፡(ግርማጦን)፡ ረድኤትየሰ ፡እምኀበ፡ እግዚአብሔር፡ ዘገብረ ፡ሰማየ፡ ወምድረ፡ መሊጦን፡ ወኢይሁቦን፡ ሁከተ፡ ለእገሪከ፡ ምርምራ፡(ሞርምራ)፡ ወኢይዴቅስ፡ዘየዐቅበከ፡ናሁ፡ ኢይዴቅስ ወኢይነውም፡ ዘየዐቅቦ፡ ለእስራኤል፡ አልፋ፡ እግዚአብሔር፡ ይዕቀብከ፡ ወእግዚአብሔር፡ ይክድንከ፡ በየማነ፡ እዴሁ ፡ቤጣ፡ ማዓልተ፡ ፀሐይ፡ ኢያውዒከ፡ የውጣ፡ ወኢወርኅ፡ በሌሊት፡ ቴልባሩጅ፡ እግዚአብሔር፡ ይዕቀብከ፡ እምኩሉ ፡እኩይ፡ አኮጅ፡ ወይትመሐፀና፡ ለነፍስከ፡ እግዚአብሔር፡ ሮምያጅ፡(ሮምይጅ)፡ እግዚአብሔር፡ ይዕቀብከ፡ በንግደትከ፡ ወበእትወትከ፡ እምይእዜ፡ ወእስከ፡ ለዓለም፡ ሮቴምና፡ መብርሄል፡ ፍልምናሴር፡ ስብሐት፡ ለአብ ፡ወወልድ፡ ወመንፈስቅዱስ፡ መብርሄል፡ ለዓለመ፡ ዓለም ፡ፍልምንያሴር፡ አምላከ፡ ዳዊት፡ አዶናይ፡ አብ፡ እሳት፡ አብያቴር፡ ውእቱ፡ እስመ፡ እግዚአብሔር፡ ኃያል ፡ሰዳዲሆሙ፡ ለአጋንንት ፡ሰድዶሙ፡ ወአርህቆሙ፡ ወዝርዎሙ፡ ከመጢስ፡ ወከመ፡ሐመድ፡ ለጸርየ፡ ወለፀላዕትየ፡ ሰይጣናት፡ እኩያን፡ ከመኢይቅረቡኒ፡ ወኢይርአዩኒ፡ በዓይነ፡ መዓት፡ መሪር፡ ለገብርከ፡ እገሌ፡ የዓለም ወይም የክርስትና ስም ይግባ! ‼️ገቢሩ ⭕️1ኛ,የዓይነ ጥላ፦ለፍርሃት፡በሌሊት አልጋ ላይ ለሚሸና፣ለፍርሃት፣መኪና ውስጥ ለሚያስታውክ፣ 👉የቀጠጥና (የአህያ ጀሮ)ዕጸ ደብተራ በጧት ተነስተው ይህ ጸሎት በዕጿ ላይ 7 (፯)ጊዜ ጸልየው ጠላቶቼን፣ዓይነ ጥላየን፣ገርጋርየን፣የልቤን ኃዘን፣እንደዚህ ይቆረጥልኝ ብለው፣በወይራ አንካሴ ተቆፍሮ በቀንድ ካራ ቆርጠው ቅጠሉን እና ሥሩን አድርቀው በሩብ ኪሎ ማር ሁለት የሾርባ ማንኪያ የደረቀው ዕጽ ጨምረው በንፁህ ብርጭቆ አድርገው ለሰባት ቀን ይህ ጸሎት ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለዩ ሰንብተው በሰባተኛው ቀን አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ ጧት ጧት ለሰባት ቀን ይቅመሱ። የቆየ ዓይነ ጥላ እና የቆየ የሽንት ይፈታል። ⭕️2ኛ,ለሽንት፣ለገርግር፣ 👉ጤና አዳም፡ነጭ ሽንኩርት፡ፌጦ፡ህቡዕ ስሙን በነጭ ልሙጥ ወረቀት በቀይ ቀለም ክብ ጽፈው ከቅመሞቹ ጋር በአንድነት ከትበህ ያዝ። ⭕️3ኛ,ለጠላት፡መከላከያ፣፦ 👉ጧት ጧት። ሰባት ሰባት እየጸለይክ ውጣ ኢይለክፈከ መኑመ! ኤኮሳትን ጨምር የድርሳነ ሚካኤል ህቡዕ ስሞች ማለት ነው። ⭕️4ኛ,ለቁራኛ፣ለዛር፣ለዕድሜ፦ 👉በከርቤ ዕጣን እና በቀጠጥና ሥር ቀላቅለው ማታ ማታ 3 (፫)ጊዜ በመጸለይ ለሰባት ቀን በየቀኑ በእሳት አድርገው ተሸፋፍነው ይታጠኑ። ይህ ጸሎት እጅግ ድንቅ እጅግ ፍቱን መፍትሔ በህትመት ያልወጣ ከዳዊት እና ከ ፈጣሪ ልዩ ህቡዕ ስሞች የተቀናጀ ክፉ አጋንንት ማባረርያ ከጠላትም መጠበቅያ ጸሎት ነው። 🌿የቀጠጥና ምስል ከስር ተቀምጧል በክብር በንጽህና ተጠቀሙበት። ስለ ፈጣሪ ጥበብ ግንዛቤ የሌላቸው ሰዎች የእናንተ መዳን አይተው ከክፉ አጋንንት ይላቀቁ ዘንድ! ‼️በተለይ በውጭ ሃገራት ያላችሁ በሞላ በጭንቅ ሰዓት ይህንኑ ይጸልዩ።ከፈተና፡ስኬት ከማጣት፣ከጭንቅ፣ይሰውራልና 👉ይህ መረጃ በዚህ ችግር ለተጠቃ ሰው ይዳረስ ዘንድ ሼር ማድረግን አይርሱ። @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 @ayne_kulu 🇪🇹

ዕፀ ደብተራ 🇪🇹 @debtra ‼️አብዛኛው ሰው ኑሮው ከዕጅ ወደ አፍ ነው ብዙ ሰው ኑሮውን ህይወቱን ምን እንደ ሚያደርግ ግራ ገብቶታል ምኑን እንደሚይዘው ምኑን እንደሚጨብጠው መላ ቅጡ ጠፍቶበታል አሁን በኑሮው ውድነቱ ምክንያት ከመካከለኛው ኑሮው ወደ ድህነቱ የሽምጥ ወደ ቁልቁለት እየተምዘገዘገ እየወረደ ነው። አስተውላቹሁ ከሆነ በከተሞች በሰፈሮች ከየት መጣ የማይባል ሀብት እየመጣም ነው ያ የጥበበኞች እጅ ያለበት ነው አብዛኛው ባለሀብት 95 % የጥበበኛ እጅ ሳይጠቀም ሀብታም የሆነ የለም እኔም ያለኝን  ጥብብ ዕውቀት ላካፍላቹሁ  ባለችኝ ትንሽ ሰዐትም ብትሆን ልረዳቹሁ ዝግጁ ነኝ ‼️እኔን በእነዚህ ጉዳዮች ልታማክሩኝ ትችላላችሁ 1. በህይወት ግራ መጋባት በህይወት ያለመሳካት። 2. በድህነት በብር ማጣት ለምትማቅቁ 3. በትዳራቹሁ በፍቅረኞች መካከል ያለመስማማቶች ካሉ 4.እናንተ የነካቹሁት ያሰባችሁት የማይሳካላቹሁ 5. የህይወት ለዛው የጠፋባቹሁ 6.በትምህርታቹሁ ጉዳይ 7.ምንም ነገር የማይሳካላቹሁ ምንም ነገር የማይሆንላቹሁ ልፋት ብቻ የሆነባቹሁ ። 8.ትሰራላቹሁ ትፈጋላቹሁ ግን ምንም ነገር የማይለወጥላቹሁ 9. በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ ችግር ያለባቹሁ። 10.ድብርት ውስጥ ዝም ብሎ የሚጨንቃቹሁ የሚጠባቹሁ ካላቹሁ ‼️ማሳሰብያ ‼️ ማንኛውም የምንሰራው ጥበብ ከዕምነት እና ከማንኛውም ሃይማኖት ጋር ንክኪ የለውም። @ayne_kulu 🇪🇹                                  

ዕፀ ደብተራ #‼️‼️ለፈተና ‼️‼️‼️‼️ @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 ለፈተና#ፀጰኩ ጳኩ ለጰኩ ጠር አላጦር አግናጦር ዘአብራህኮ ልቦ ለሙሴ ከማሁ አብርህ ልበ ዚአየ ሊተ ለገብርከ     ....  በሮማን ዕንጨት 7 ጊዜ ደግመክ እየፋክ ፈተናውን ስራ፡የፈተናውን፡መልስ፡ይነግርሀል። @ayne_kulu 🇪🇹

‼️ገንዘብዎ ላይ በረከት አጥተዋል❓❓❓ ✔️⭕️የገንዝብ መበተን ዋነኛ ምክንያቶች! @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 #የሴት ዛር መንፈስ #የገርጋሪ መንፈስ #የዝሙት መንፈስ #የልጅነት ቁራኛ ዓይነ ጥላ #የቤተሰብ ዛር መናፍት #የሰላቢ መተት እና መናፍስቶች የበረከት ማጣት ችግር የሚፈጥሩ ናቸው:: ✔️ገንዘብ አልመበርከት ምክንያቶቹ! ♨️አልባሌ የሆኑ ወጪዎች ♨️እቃ መበላሸት ♨️በተደጋጋሚ በመታመም የሕክምና ወጪ ማብዛት ♨️በብድር መልኩ በመውጣት ገንዘቦትን ባለመምለስ ♨️ለዝሙት ስራ ♨️ዕዳ ውስጥ በማስገባት ሁሌም ሕይወትዎ በብድር መታሰር ♨️በተልያየ ምክንያት ገንዘቦት መወረስ ♨️በይሉኝታ ገንዘብን እየሰጡ ማባከን ወዘተ... 💵የገንዘብ አልመበርከትን ከላይ የተጠቀሱት ክፉ መናፍስቶች የሚፈጥሩት ችግር መሆኑን ተረድተን ወደ መፍትሔ ስንሔድ... #የእንቧጮ ተቀጽላ #የሥረ-ብዙህ ሥር #የምስሮች ተቀጽላ እነዚህ ሶስቱም ተቀጽላ እኩል በአንድነት ወግጠው ነፍተው አንድ የሾርባ ማንኪያ ከ 3 የሾርባ ማንኪያ ማር ጋር ለውሰው! መዝሙር ፡ ዘዳዊት ፡ ፩አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ውሉደ ፡ አማልክት ፤ አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ እጓለ ፡ ሐራጊት ፤ ፪አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብረ ፡ ወስብሐተ ። አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ስብሐተ ፡ ለስሙ ፤ ስግዱ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ በዐጸደ ፡ መቅደሱ ። ፫ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ መየት ። አምላከ ፡ ስብሐት ፡ አንጐድጐደ ፤ እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ ማያት ፡ ብዙኅ ። ፬ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በኀይል ፤ ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በዐቢይ ፡ ስብሐት ። ፭ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀጠቅጥ ፡ አርዘ ፤ ወይቀጠቅጦ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለአርዘ ፡ ሊባኖስ ። ፮ወያደገድጎ ፡ ከመ ፡ ላህመ ፡ ለሊባኖስ ፤ ወፍቁርሰ ፡ ከመ ፡ ወልድ ፡ ዘአሐዱ ፡ ቀርኑ ። ፯ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመትር ፡ ነደ ፡ እሳት ። ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያድለቀልቆ ፡ ለገዳም ፤ ወያድለቀልቆ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለሐቅለ ፡ ቃዴስ ። ፰ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያጸንዖሙ ፡ ለኀየላት ፤ ወይከሥት ፡ አዕዋመ ፤ ወበጽርሑ ፡ ኵሉ ፡ ይብል ፡ ስብሐት ። ፱እግዚአብሔር ፡ ያስተጋብኦ ፡ ለማየ ፡ አይኅ ፤ ወይነብር ፡ እግዚአብሔር ፡ ወይነግሥ ፡ ለዓለም ። ወይሁቦሙ ፡ እግዚአብሔር ፡ ኀይለ ፡ ለሕዝቡ ፤ እግዚአብሔር ፡ ይባርኮሙ ፡ ለሕዝቡ ፡ በሰላም ። https://t.me/debtra1 ይህንን የመዝሙረ ዳዊት ጸሎት ከላይ በተዘጋጁት ተቀጽላዎች 3 ጊዜ ጧት በባዶ ሆድ ጸልየው ጧት ጧት በባዶ ሆድ ለ 3 ቀን ይውሰዱ:: የዕፅዋቶቹ ምስል ቴሌግራም ሊንኩ በመጫን ልታገኙዋቸው ትችላላችሁ በረከት የሚያሳጣ ማንኛውም ክፉ መንፈስ ያል ምንም ጥርጥር በ እግዚአብሔር ኃይል ይነሳል:: @ayns_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️ቤት ለመሸጥ‼️ @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 የፈልፈል አፈር የሞይደር ስር ነጭ እጣን በነጭ ዶሮ ለውሰክ ሞይደሩን እና እጣኑን ከሚሸጠው ቤት ውስ ማጨስ አፈሩንም በቤቱ ዙሪያ መበተን። @ayne_kulu 🇪🇹

‼️ወደ ውጭ ሀገር ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል? ‼️‼️‼️❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ @debtra🇪🇹 https://t.me/debtra1 የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 ♨️የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ 📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ 📌ጽንስ ማቋረጥ 📌ትዳር ማቋረጥ 📌ተስፋ ማጨለም 📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል 📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት 📌መነጫነጭ 📌ራስ ምታት 📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ 📌ሀብት መገርገር 📌ስራ መገርገር 📌ጭንቀት መፍጠር 📌ለአደጋ መዳረግ 📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን 📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት 📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል 📌በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል 📌ልጅ መከልከል 📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት 📌ፍርሃት..... ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስ እምከርሰ አንበሪ ከማሁ ፃእ ዓይነት ወዓይነ ወርቅ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ወአብራሪ እምላዕለ ገብርከ እከሌ(የራስ ስም) ⭕️አሰራሩ መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ። እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ። ልዩ ውጤት ያገኙበታል። ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት። ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረግ አትዘንጉ። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

#‼️ለጠላት_መፍዝዝ‼️ በስመ አብ ወወልድ መወንፈስ ቅዱስ፩ዱ አምላክ ጸሎት በእንተ መክምዝ መፍዝዝ ወመደንግዝ #ሁዝ ፫ጊዜ #አላዝዝ ፫ጊዜ #አንበዝብዝ ፫ ጊዜ #አቅበዝብዝ ፫ጊዜ.እለ ይመጽኡ ኀቤየ በመዓልት ወበሌሊት በሠርክ ወበነግህ እለ ይመጽኡ በምሥራቅ ወበ ምዕራብ በሰሜን ወበ ደቡብ ጸዋርያነ ወልታ ወኵይናት ወኩሎሙ ወዱለተኛ ይቁሙ በዘ ሐለው ወኢይቅረቡ ኀቤየ ለገብርከ እገሌ........ ‼️#ገቢር፦ 1ኛ,#ጠላት እንዳይነካህ ምንገድ እንዲቀናህ በ፯ ጠጠር ፯ ጊዜ ደግመህ አራቱን በአራቱ መአዝን ጥለህ ሥስቱን በግራ ኪስህ ብትይዝ #ለጠላት_ፍቱን_ውእቱ 2ኛ,#ለመንገድ ወይም ወደጌታህ ቤት ብትሄድ በቅብዓ ቅዱስ ፯ጊዜ ደግመህ ግንባርህን በስሱ ተቀብተህ ብትሔድ #ለመንገድ_ፍቱን_ውእቱ 3ኛ,#ጠላት ቢነሳብህ በአመድ በግራ እጅ መዳፍህ ይዘሀ በግራ ጎንህ ተኝተህ ፵፱ ጊዜ ደግመህ በቀኝ ጎንህ ተነስተህ ወደ ውጭ ወጥተህ ወደ ምዕራብ ዞረህ የያዝከውን አመድ ለነፋስ በትሰጥ #ለጠላት_ፍቱን_ውእቱ 4ኛ,#ለሌባ ፯ ጊዜ በአመድ ደግመህ ግቢህን ብትረጭ #ለሌባ ፍቱን_ውእቱ 5ኛ,#ለሙግት ለክርክር በነጭ ወረቀት በቀይ ቀለም ክብ አድርገህ ጽፈሕ ይዘህ ወደ ችሎት ብትሄድ ለሙግት ወለክርክር  ይከውን። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️የምሰጣቸው አገልግሎቶች ‼️ @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 ⭕️1.ለሀብት 2.ለለምፅ ና እንቅርት 3.ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 4.ለልሳነ ሰዕብ 5.ለሕልመ ሌሊት 6.ለመካን(ልጅ እንቢ ላለው) 7.ለመክስተ ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 8.ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያደርግ) 9.ለመድፍነ ፀር (ጠላት እንዳይናገረን) 10.ለመፍትሔ ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት ና ለተሰለበበት ) 11.ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ እንዲፈዝ እንዲደነግዝ) 12.ለሙግት በፍርድ ቤት እንዳንረታ 13.ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 14.ለማድያት ፣ ጭንት ፤ ፎረፎር ና ቋቁቻ 15.ለምሩቃን ሥራ እንዲቀጠሩ 16.ለምስያጥ ለገበያ ገበያ እንዲቀናን ፣ እንድናገኝ ና ቶሎ ቶሎ እንዲሸጥልን ) 17.ለምቀኝ ና ተንኮለኛ መከላከያ 18.ለምች ና ወስፋት 19.ለሣንባ ነቀርሳ 20.ለሪህ በሽታ 21.ለራእይ (በሕልም የሚያሳይ) 22.ለሰላቢ መከላከያ ና መመለስ 23.ለሳንባ ና ገበት 24.ለስንፈት ወሲብ 25.ለስኳር ህመም 26.ለሻህኝ ነሠ ፈንጣጣ 27.ለሽንት ማጥ 28.ለቁራኛ 29.ለቁርጥማት ና ለውጋት 30.ለከፍተኛ ቄርጠት 31.ለቂጥኝ 32.ለቆዳ በሽታዎች 33.ለበረከት ነገር ሁሉ በረከት ና ረድኤት እንዲናረው) 34.ለቡዳ 35.ለቡግር ና ችፌ 36.ለተመለጠ ፀጉር ማብቀያ 37.ለተመረዘ ቁስል 38.ለተቅማጥ ፣ ለከፍተኛ መስመለስ ና ማቅለሽለሽ 39.ለተደገመበት መሬት ዕህል እንዳይበቅልበት 40.ለነስር ና ሳይነስ 41.ለነቀርሳ 42.ለአስም 43.ለአዙሪት 44.ለአፍ ጠረን 45.ለአፍንጫ ጠረን 46.ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) https://t.me/debtra1 @debtra 🇪🇹 47.ለእግር ጠረን 48.ለከበሮ 49.ለከፍተኛ ራስ ምትሀት 50.ለኪንታሮት 50.ለወር አበባ ችግር 51.ለወፍ 52.ለውጋት 53.ለውጥረትና ለአዕምሮ ጭንቀት 54.ለዓይነ ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 55.ለዓይን ህመም 56.ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ ለሚጠላ 57.ለደም ብዛት ና ስኳር 58.ለደም ግፊት 59.ለዱላ፣ ለመርጠቢያ ና ድንጋይ የማያስመታ 60.ለድምፅ መታፈን 61.ለገርጋሪ መንፈስ 62.ለጉልበት ድርቀት ና ሌሎች መገጣጠሚያ 63.ለጋኔን ና ለተለያዩ የዛር መንፈሶች 64.ለግርማ ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን ና እንድንሰማ) 65.ለጡት እብጠት 66.ለጥርስ ህመም 67.ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 68.ለጨብጥ ና ፈንጦ 69.ለጽሑፍ ለስእል ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ሁሉ 70.ፊንጢጣ አየወጣ ለሚያሸግራችሁ 71.ለፀር (ለጠላት) 72.ሌሊት በእንቅልፍ ሳለ በመኝታ ላይ ሽንት ለሚያመልጠው 73.ልቡን ለሚያመው 74.ሕገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ/እንዳትሄድ የሚያስር) 75.መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው እንዲመለሱ) 76.መስተፋቅር (ለአንድ ለሕዝብ 77.መንስኤ እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ ለቀጠነ) 78.መንድግ (በገበያ ገንዘብ ማግኛ) መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ የሚከላከል) 79.መፍትሔ ሥረራዮች 80.ማስተባርር ለመሻር (ከጠላት ሀገር ለቃን እንድን ጠፋ የተደገመን መሻር) 81.ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 82.ምስሀበ ነዋይ(የገንዘብ መስተፋቅር) 83.ራሱን ስቶ በስቃይ ለሚኖር 84.ቁማር እንዳንበላ የሚረዳ 85.ታማሚ ውሻ ለነከሰው 86.ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 87.ንብረት ና ቦታ ለመሸጥ 88.አንደርቢ መከላከያ 89.እሳት ለፈጀው 90.እባብ ለነደፈው 91.እንሳት እየሞቱበት ለተቸገረ 92.እንቅልፍ ለሚብዛት ና ላጣ 93.እግሩ ለሚነቃ 94.እግሩ ለሚገማ (ለሚሸት) 95.እግሩ ላበጠ 96.ከመጠጥ ለመላቀቅ 97.ከሰው ለሚገለል ለማያቀየጥ 98.ከሹመታችን እንዳንሻር ና ቶሎ እንድንሾም 99.ከአጫሽነት ለመላቀቅ 100.ክብደት ለመቀነስ 101.ክብደት/ውፍረት ለመጨመር 102.ኮሶ ለሚያሰቃየው 103.ዓቃቤ_ርእስ 104.ዓይን አከባቢ ውጥረት ካለ 105.ዕጣ እንድናሸንፍ የሚያግዝ 106.ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ የሚያግዝ) 107.የልብ ሃሳብ እንዲፈፀም የሚረዳ 108.የሆድ መረበሽ ና ፍራት ፍራት ማለት 109.የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም ና ሥራይ 110.የመተዳደሪያ ዕጣ መለየት 111.የመኖሪያ ቦታ ና ክፍል 112.የባት ና ጡንቻ ህመም 113.የተቀበረ ሟርት ማውጫ 114.የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች 115.የአንገትና ትከሻ ህመም 116.የከረመ ደረቅ ሳል 117.የከፋ የሆድ ድርቀት 118.የወገብ ህመም 119.የወገብ መንሸራተት ካለ 120.የጋብቻ ኮከብ ቆጠራ 121.ደም ለሚበዛባት ሴት 122.ጆሮው ለደነቆረ 123.ጉዳይ ለማስፈፀምያ 124.ጥላ ወጊ መከላከያ 125.ጸሎተ_ዕለታት https://t.me/debtra1 ያማክሩ‼️ @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹 ‼️‼️‼️‼️‼️ ⭕️1.ለሀብት 2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን 3.ለመስተፋቅር 4.ለማንኛውም በሽታ 5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ 6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር 7.ለግርማ ሞገስ 8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ 9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ 10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ 11.ብልት ማሳደጊያ 12.ለስንፈተ ወሲብ 13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን 14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል) 15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ 16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ 17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ 18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ 19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ 20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ 21.ለውፍረት 22.ለቅጥነት 23.ለስልጣን መጨመርያ 24.ለጥላ ወጊ 25.ለህዝብ ፍቅር 26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ 27.የሴት ድንግልና መመለሻ 28.ለቁማር 29.ደፋር ለመሆን 30. ህልም እንፈታለን 31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ 32.ለመካን 33.ዝናብ ለማዝነብ 34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር 35.መንፈሶችን ለማዘዝ 36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር 37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ 38.ለማንኛውም የስራ አይነት እድል እጣ 39.ለመሠውር ( ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመውጣት 40.ለሎተሪ 41.ለእቁብ 42.ህገ ጠብቅ (ፍቅረኛ ወደ ሌላ እንዳትሔድ) 43. ራስን ትቶ በስቃይ ለሚኖር 44.ለንቃተ ህሊና ለብቸኝነት ስሜት

⭕️ጠላት ማስታገሻ @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 ‼️ጠላት ባስቸገራቹ ጊዜ ብቻ ተጠቀሙበት ሚሎስ (7) ጵሎምና (7) ጅልጅ (7) አብርሾ (7) ሽሽናናት (7) አቸርር ( 7) ሽሽና (7 ) መመልል (7) አከፎፎና አክርምና አክፍሎና ፍሎጥር (2) እምሁከተ ፀርየ ወጸላትየ እገሌ____ (የጠላት ስም) ገቢር በቀይ ቀለም በነጭ ወረቀት ፅፈክ አቃጥል። መሞከር ትችላላቹ። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️ጥቅልል ብራናዎች ‼️ @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1

ሰላም የጥይት መከላከያ በዶሮ ፈትናቹ መውሰድ ትችላላቹ

ዕፀ ደብተራ 🇪🇹 ‼️ ለሲህር መድሀኒት ‼️"በሲህር የተነሳ #ከባለቤቱ ጋር መገናኘት ላቃተው ሰው መፍትሔ"‼️ @debtra 🇪🇹 ‼️١ ~ በመጀመሪያ: ሰባት አረንጓዴ የቁርቁራ (ሲድር) ቅጠል ያዘጋጃል ٢~ ከዛም እነዚህን ቅጠሎች በድንጋይ ወይም በሌላ ነገር ይፈጫቸዋል ٣~ ከዛም ይህ የፈጨውን ቅጠል በእቃ ላይ ያደርገውና ለትጥበት የሚበቃው ያክል ውሀ ይጨምርበታል ٤ ~ ከዛም በውሀው ላይ እነዚህን የቁርአን አንቀፆች ይቀራበታል 1-ሱረቱል ፋቲሀ ይቀራል 2-አየተል ኩርሲይ ይቀራል እሱም ﴿ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻻ ﺇِﻟَﻪَ ﺇِﻻ ﻫُﻮَ ﺍﻟْﺤَﻲُّ ﺍﻟْﻘَﻴُّﻮﻡُ ﻻ ﺗَﺄْﺧُﺬُﻩُ ﺳِﻨَﺔٌ ﻭَﻻ ﻧَﻮْﻡٌ ﻟَﻪُ ﻣَﺎ ﻓِﻲ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﻣَﺎ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻣَﻦْ ﺫَﺍ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﻳَﺸْﻔَﻊُ ﻋِﻨْﺪَﻩُ ﺇِﻻ ﺑِﺈِﺫْﻧِﻪِ ﻳَﻌْﻠَﻢُ ﻣَﺎ ﺑَﻴْﻦَ ﺃَﻳْﺪِﻳﻬِﻢْ ﻭَﻣَﺎ ﺧَﻠْﻔَﻬُﻢْ ﻭَﻻ ﻳُﺤِﻴﻄُﻮﻥَ ﺑِﺸَﻲْﺀٍ ﻣِﻦْ ﻋِﻠْﻤِﻪِ ﺇِﻻ ﺑِﻤَﺎ ﺷَﺎﺀَ ﻭَﺳِﻊَ ﻛُﺮْﺳِﻴُّﻪُ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽَ ﻭَﻻ ﻳَﺌُﻮﺩُﻩُ ﺣِﻔْﻈُﻬُﻤَﺎ ﻭَﻫُﻮَ ﺍﻟْﻌَﻠِﻲُّ ﺍﻟْﻌَﻈِﻴﻢُ﴾ ‏[ ﺍﻟﺒﻘﺮﺓ 255 : ] . -3 ሱረተል አእራፍ ላይ ያለን ስለ ሲህር ሚያወራውን አንቀፅ ይቀራል እሱም : ﴿ ﻗَﺎﻝَ ﺇِﻥْ ﻛُﻨْﺖَ ﺟِﺌْﺖَ ﺑِﺂﻳَﺔٍ ﻓَﺄْﺕِ ﺑِﻬَﺎ ﺇِﻥْ ﻛُﻨْﺖَ ﻣِﻦَ ﺍﻟﺼَّﺎﺩِﻗِﻴﻦَ ۝ ﻓَﺄَﻟْﻘَﻰ ﻋَﺼَﺎﻩُ ﻓَﺈِﺫَﺍ ﻫِﻲَ ﺛُﻌْﺒَﺎﻥٌ ﻣُﺒِﻴﻦٌ * ﻭَﻧَﺰَﻉَ ﻳَﺪَﻩُ ﻓَﺈِﺫَﺍ ﻫِﻲَ ﺑَﻴْﻀَﺎﺀُ ﻟِﻠﻨَّﺎﻇِﺮِﻳﻦَ ۝ ﻗَﺎﻝَ ﺍﻟْﻤَﻠَﺄُ ﻣِﻦْ ﻗَﻮْﻡِ ﻓِﺮْﻋَﻮْﻥَ ﺇِﻥَّ ﻫَﺬَﺍ ﻟَﺴَﺎﺣِﺮٌ ﻋَﻠِﻴﻢٌ ۝ ﻳُﺮِﻳﺪُ ﺃَﻥْ ﻳُﺨْﺮِﺟَﻜُﻢْ ﻣِﻦْ ﺃَﺭْﺿِﻜُﻢْ ﻓَﻤَﺎﺫَﺍ ﺗَﺄْﻣُﺮُﻭﻥَ * ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺃَﺭْﺟِﻪْ ﻭَﺃَﺧَﺎﻩُ ﻭَﺃَﺭْﺳِﻞْ ﻓِﻲ ﺍﻟْﻤَﺪَﺍﺋِﻦِ ﺣَﺎﺷِﺮِﻳﻦَ ۝ ﻳَﺄْﺗُﻮﻙَ ﺑِﻜُﻞِّ ﺳَﺎﺣِﺮٍ ﻋَﻠِﻴﻢٍ ۝ ﻭَﺟَﺎﺀَ ﺍﻟﺴَّﺤَﺮَﺓُ ﻓِﺮْﻋَﻮْﻥَ ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺇِﻥَّ ﻟَﻨَﺎ ﻟَﺄَﺟْﺮًﺍ ﺇِﻥْ ﻛُﻨَّﺎ ﻧَﺤْﻦُ ﺍﻟْﻐَﺎﻟِﺒِﻴﻦَ ۝ ﻗَﺎﻝَ ﻧَﻌَﻢْ ﻭَﺇِﻧَّﻜُﻢْ ﻟَﻤِﻦَ ﺍﻟْﻤُﻘَﺮَّﺑِﻴﻦَ ۝ ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﻳَﺎ ﻣُﻮﺳَﻰ ﺇِﻣَّﺎ ﺃَﻥْ ﺗُﻠْﻘِﻲَ ﻭَﺇِﻣَّﺎ ﺃَﻥْ ﻧَﻜُﻮﻥَ ﻧَﺤْﻦُ ﺍﻟْﻤُﻠْﻘِﻴﻦَ ۝ ﻗَﺎﻝَ ﺃَﻟْﻘُﻮﺍ ﻓَﻠَﻤَّﺎ ﺃَﻟْﻘَﻮْﺍ ﺳَﺤَﺮُﻭﺍ ﺃَﻋْﻴُﻦَ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ ﻭَﺍﺳْﺘَﺮْﻫَﺒُﻮﻫْﻢُ ﻭَﺟَﺎﺀُﻭﺍ ﺑِﺴِﺤْﺮٍ ﻋَﻈِﻴﻢٍ ۝ ﻭَﺃَﻭْﺣَﻴْﻨَﺎ ﺇِﻟَﻰ ﻣُﻮﺳَﻰ ﺃَﻥْ ﺃَﻟْﻖِ ﻋَﺼَﺎﻙَ ﻓَﺈِﺫَﺍ ﻫِﻲَ ﺗَﻠْﻘَﻒُ ﻣَﺎ ﻳَﺄْﻓِﻜُﻮﻥَ * ﻓَﻮَﻗَﻊَ ﺍﻟْﺤَﻖُّ ﻭَﺑَﻄَﻞَ ﻣَﺎ ﻛَﺎﻧُﻮﺍ ﻳَﻌْﻤَﻠُﻮﻥَ ۝ ﻓَﻐُﻠِﺒُﻮﺍ ﻫُﻨَﺎﻟِﻚَ ﻭَﺍﻧْﻘَﻠَﺒُﻮﺍ ﺻَﺎﻏِﺮِﻳﻦَ ۝ ﻭَﺃُﻟْﻘِﻲَ ﺍﻟﺴَّﺤَﺮَﺓُ ﺳَﺎﺟِﺪِﻳﻦَ ۝ ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺁﻣَﻨَّﺎ ﺑِﺮَﺏِّ ﺍﻟْﻌَﺎﻟَﻤِﻴﻦَ ۝ ﺭَﺏِّ ﻣُﻮﺳَﻰ ﻭَﻫَﺎﺭُﻭﻥَ﴾ ‏[ ﺍﻷﻋﺮﺍﻑ 122 - 106 : ] . 4 -ሱረተል ዩኑስ ላይ ያለን ስለ ሲህር ሚያወራውን አንቀፅ ይቀራል እሱም ﴿ ﻭَﻗَﺎﻝَ ﻓِﺮْﻋَﻮْﻥُ ﺍﺋْﺘُﻮﻧِﻲ ﺑِﻜُﻞِّ ﺳَﺎﺣِﺮٍ ﻋَﻠِﻴﻢٍ ۝ ﻓَﻠَﻤَّﺎ ﺟَﺎﺀَ ﺍﻟﺴَّﺤَﺮَﺓُ ﻗَﺎﻝَ ﻟَﻬُﻢْ ﻣُﻮﺳَﻰ ﺃَﻟْﻘُﻮﺍ ﻣَﺎ ﺃَﻧْﺘُﻢْ ﻣُﻠْﻘُﻮﻥَ ۝ ﻓَﻠَﻤَّﺎ ﺃَﻟْﻘَﻮْﺍ ﻗَﺎﻝَ ﻣُﻮﺳَﻰ ﻣَﺎ ﺟِﺌْﺘُﻢْ ﺑِﻪِ ﺍﻟﺴِّﺤْﺮُ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﺳَﻴُﺒْﻄِﻠُﻪُ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻻ ﻳُﺼْﻠِﺢُ ﻋَﻤَﻞَ ﺍﻟْﻤُﻔْﺴِﺪِﻳﻦَ ۝ ﻭَﻳُﺤِﻖُّ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺍﻟْﺤَﻖَّ ﺑِﻜَﻠِﻤَﺎﺗِﻪِ ﻭَﻟَﻮْ ﻛَﺮِﻩَ ﺍﻟْﻤُﺠْﺮِﻣُﻮﻥَ﴾ ‏[ ﻳﻮﻧﺲ : 79 - 82 ] 5 -ሱረተል ጣሀ ላይ ያለን ስለ ሲህር ሚያወራውን አንቀፅ ይቀራል እሱም ﴿ ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﻳَﺎ ﻣُﻮﺳَﻰ ﺇِﻣَّﺎ ﺃَﻥْ ﺗُﻠْﻘِﻲَ ﻭَﺇِﻣَّﺎ ﺃَﻥْ ﻧَﻜُﻮﻥَ ﺃَﻭَّﻝَ ﻣَﻦْ ﺃَﻟْﻘَﻰ ۝ ﻗَﺎﻝَ ﺑَﻞْ ﺃَﻟْﻘُﻮﺍ ﻓَﺈِﺫَﺍ ﺣِﺒَﺎﻟُﻬُﻢْ ﻭَﻋِﺼِﻴُّﻬُﻢْ ﻳُﺨَﻴَّﻞُ ﺇِﻟَﻴْﻪِ ﻣِﻦْ ﺳِﺤْﺮِﻫِﻢْ ﺃَﻧَّﻬَﺎ ﺗَﺴْﻌَﻰ ۝ ﻓَﺄَﻭْﺟَﺲَ ﻓِﻲ ﻧَﻔْﺴِﻪِ ﺧِﻴﻔَﺔً ﻣُﻮﺳَﻰ ۝ ﻗُﻠْﻨَﺎ ﻻ ﺗَﺨَﻒْ ﺇِﻧَّﻚَ ﺃَﻧْﺖَ ﺍﻟْﺄَﻋْﻠَﻰ ۝ ﻭَﺃَﻟْﻖِ ﻣَﺎ ﻓِﻲ ﻳَﻤِﻴﻨِﻚَ ﺗَﻠْﻘَﻒْ ﻣَﺎ ﺻَﻨَﻌُﻮﺍ ﺇِﻧَّﻤَﺎ ﺻَﻨَﻌُﻮﺍ ﻛَﻴْﺪُ ﺳَﺎﺣِﺮٍ ﻭَﻻ ﻳُﻔْﻠِﺢُ ﺍﻟﺴَّﺎﺣِﺮُ ﺣَﻴْﺚُ ﺃَﺗَﻰ﴾ ‏[ ﻃﻪ : - 65 69 ] . 6- ሱረተል ካፊሩን ይቀራል 7-ሱረት ኢኽላስ :ሱረት ፈለቅ እና ሱረተ ናስ (ሶስት ግዜ) ይቀራል ከዛም እነዚህን አንቀፆች ውሀው ላይ ከቀራ በሗላ ውሀውን ሶስት ግዜ ይጠጣው በተቀረው ደግሞ ይታጠብበት። ➠ አስፈላጊ ከሆነ ይህን ተግባር ደጋግሞ እስኪድን ድረስ ይተግብረው @ayene_kulu 🇪🇹 @ayene_kulu 🇪🇹

‼️ተቀባይነት ማጣትን የሚቀርፍ‼️ @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 በስመ :አብ:መስቀል:በስመ :ወልድ:መስቀል :በስመ :መንፈስ :ቅዱስ :መስቀል :ሞገስ :ስምከ :በግርማኤል :ስምከ :በኢያኤል :ስምከ :በግርሙኤል :ስምከ :በሸርሙያኤል :ስምከ :በምናቴር :ስምከ :በአብያቴር: ስምከ: ሀበኒ :ኃይለ: ወመዊዓ :ግርማ :ወሞገሰ :በቅድመ :ኩሎሙ :ውሉደ :አዳም :ወሔዋን :ለእከሌ። ገቢሩ~ #በቅብዓ ቅዱስ አልያም በቅብዓ ሜሮን ላይ 99 ጊዜ ጧት በባዶ ሆድ ጸልየው! ጧት ጧት ግንባር እና ፀጉር አከባቢ እየቀቡ መውጣት ነው። ⭕️#በዓይነ ጥላ ምክንያት በሰዎች ዘንድ የመጠላት ችግር ሲኖር! ⭕️#የስራ ቅጥር መቸገር ካለ! ⭕️#በክፉ መናፍስት ሞገሳችን የመሸርሸር ስሜት ቢታይባችሁ! ⭕️#የራስ መተማመን ቢጎድልባችሁ ይሄው እንሆ በመስቀሉ ስም ችግራችሁን ናዱት! @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

ዕፀ ደብተራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ) 3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ) 4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ) 6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ) 7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ) 8,#ለፀር(ለጠላት) 9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ) 12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን) 14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር 15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን) 17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ( 20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር) 25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ) 26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር) 29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች) 30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን) 31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን) 31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ) 33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ) 34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ) 36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ) 37, #ለስንፈት 38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ) 40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ) 42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ) 46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ) 47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ) 48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር) 49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ) 50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን! ባሉበት ይዘዙን ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇 @ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

‼️ለገበያ‼️ ‼️ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን። @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦ ♨️ሆቴል ♨️ግሮሰሪ ♨️ሱቅ ♨️ጉልት ♨️ቡቲክ ♨️መጋዘን ♨️ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ# 🌿ይህ ታላቅ እፅዋት 🌿አበዛንጣ 🌿ያሽኮኮ ጎመን 🌿ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ‼️ ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል ። ⭕️ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው። ♨️አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል ። ♨️ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ ♨️የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት ነው። ‼️ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት የተዘጋ ገብያ ይከፈታል ፈትኑት እሙን ያለጥርጥር። ሙሉ ገቢሩ በቅርብ⭕️.... @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

ዕፀ ደብተራ 🇪🇹 ‼️አልሸጥ ላለ ንብረት‼️ ለማንኛውም ንብረት የቀጠጥናውን ስር ነቅለህ በግራ እጅህ ይዘህ ሂድ ይሸጣል። @ayne_kulu 🇪🇹

@debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 #ህልመ ሌሊት #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ #ትዳር ማስጠላት #ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት #እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) #ተስፋ መቁረጥ #ፀባይ መቀያየር #ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር #ባል እየመጣ መመለስ #ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን #ህልመ ሌሊት #እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) #ሱሰኛ መሆን #የእድል መዘጋጋት #የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) #የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) #ማስወረድ (አቦርሽን ) #ማስለቀስ፣መጨናነቅ #ቤተሰብ ማስጠላት #ስራ ማስጠላት #ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት #ከፍተኛ የራስ ህመም #ተኝቶ መቃዥት #ፍርሐት #ከፍተኛ ላብ #የጠረን መቀየር #መጥፎ የአፍ ጠረን #በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል #በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት #ከስራ መባረር #ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው #ህልመ ሌሊት #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር #ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤#በእናቱ ➤#በእኅቱ ➤#በአክስቱ ➤#በዘመዱ ➤#በሥራ ባልደረባው ➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው #በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች #ጸሎት ታስተዎዋለች #ከቤተ ክርስትያን #ከጸበል ታስቀረዋለች #በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡ #የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች #ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦ ▷#በአባታቸው ▷#በወንድማቸው ▷#በአጎታቸው ▷#በቅርብ ዘመዳቸው ▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡ ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡ #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ ➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ እንዲጠሉ ➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡ ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ↪#እጮኛ አይዙም ↪#ትዳር አይመሠርቱም ↪#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ↪#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ ↪#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ ↪#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ #የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡ #መፍትሔ_፩ #ሁሉም በየእምነቱ መበርታት #ንስሐ መግባት #መጸለይ #መስገድ #አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ #መፍትሔ_፪ #የታሪገም ሥሩን #የቡና ተቀጽላ #የቀበርቾ ሥሩን #የጀበራ ሥርና ቅጠል አጠቃቀማቸውን በተመለከት አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን ሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

ሰላም ዛሬ አንድ ጥንታዊ የብራና ዓውደ ነገሥት ወደናንተ አደርሳለሁ መጽሐፉ ከዓውዱ በተጨማሪ መድኃኒቶችንና ሌሎች እንደ ግርማ ሞገስና ዐቃቤ ርዕስ ያሉ ጥበቦችን ይዟል @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1

‼️ሰው ሁሉ እንዲወድክ‼️ ‼️ወንዱም ሴቱም ባንተ እንዲደነቅ እንዲገረም ቀኑን ሞሉ አንተን ሲያክ ከሰው ሁሉ ተወዳጅ እና ልዩ እድለኛ ሰው መሆን ከፈለክ እንሆ ይሄን ጥበብ ተጠቀም። @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ፍቅረ ሰብእ አስማቲሁ ወአስማተ ኃይላቲሁ ለእግዚአብሔር ዓቢይ ሃሃሃኤል አድናኤል ኤላኤል ላላላኤል አምላኤል ምላኤል ሓሓሓኤል ሐራዋኤል ማማማኤል ማሚመ ኑደኤል ሣሣሣኤል ራራራኤል ራሙኤል ኅደታኤል ቃቃቃኤል ቅላኤኤል ቀፍኤል ቀእታምኤል ባባባኤል ባቱኤል ታታታኤል ቱታኤል ኃኃኃኤል ኄርናኤል ኅብቋኤል ናናናኤል ናርናኤል ናቱኤል ናሙኤል ኣኣኣኤል አኤል አክስብኤል ካካካኤል ካኤል ዋዋዋኤል ውናኤል ዘዘዘናፌል ያያያኤል ያሰራኤል ያናኤድ ደደደኤል ድማህል ጋጋጋኤል ጉጋኤል ጋቱኤል ጣጣኤል ጣኤል ጤንጓኤል ጳጳጳኤል አርጳኤል ጻጻጻኤል ጻቱኤል ፃፃፃኤል ፀበርትናኤል ፋፋፋኤል ፍትሥጋኤል ፈልፈላኤል ፍትሐናኤል ፓፓፓኤል ቈቍቍቋቋኤል ኰኵኵኳኳኤል ጐጕጕጓጕኤል ኈኍኍኋኋኤል ኋኋኋራቱኤል ካኤል አድናሌል በኃይለ እሉ ቃላት ኤድኤል ደሙራኤል ወበኃይለ እሉ አስማተ ኃይላት ክቡራት ተማኅፀንኩ ከመ ተሀበኒ ሞገሰ ወሥልጣነ ክብር ወገዕል ተፋቅሮተ ጸጋ ዘኢይማስን በኀበ ኵሉ በቅድሜከ እንዚኦ ወበቅድመ ኵሉ ሰብእ ወጸግወኒ ሀብተ ተፋቅሮ ሠናየ በቅድመ ኵሉ ፍጥረት ወኢታስተኃፍረኒ እምዘይትቃረነኒ ወሠውረኒ እመልእልተ ርእስየ እምዓይነ ኵሎሙ ሰብእ ጸላእትየ እኩያን ሊተ ለገብርከ...... ፩ ስሙ ለእግዚአብሔር አኽያ ሸራህያ በራኽያ ኤልሻዳይ ጸባኦት አዶናይ ዴንግአልፋ ወዖ አሌፍ ቤት ጋሜል ፩ ስሙ ለእግዚአብሄር እእተ ዋተራ አክራ ማለዮ ፓራ ፓእት አርጋግ ዳሌጥ ሄ ዋው። ፩ ስሙ ለእግዚአብሄር ማስያስ በትረያሬክ ዩድ ከፍ ላሜድ ፩ ስሙ ለእግዚአብሄር አስኪሊላ እስክ ጸላዝዮን ሰሎም ዔ ፌ ጻ ዴ ፩ ስሙ ለእግዚአብሔር ዐማኑኤል ዓሣ እእሶን ቃር ድአቡጣ ዓሣማኅሶን አፍርዮን ፍቅረ ጽዮን ታውለትቅረብ ሰዕለትየ ኅቤከ እግዚአ ኵናኤል ደናኤል አርጋኤክ ግሙናኤል ዮሴድ። ቃኤል በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቃልከ መለኮታዊ ወበመስቀልከ ሰላማዊ ተማኅፀንኩ ሀበኒ ሞገሰ ክብረ ወብዕለ ወጸጋ ዘኢይት ወሰን በኵሉ መዋዕለ ሕይወትየ በቅድመ ኵሉ ሳብአ ዓለም ወጸግወኒ ሀብተ ተፋቅሮ ሠናይ ወኢታስተሐፍረኒ እምተስፋየ አርትዕ ወክሥት ነገረ ሀብትየ ሊተ ለገብርከ.... ሎአደድ አሎደድ ኤልደደ ሜልዳድ ማር ወምድር ማር ማአብር አንተ፤ አንተ ውእቱ ቃለ እግዚአብሔር ኃያል ዘአስተፋቀርኮሙ ለሰማያት ወምድር ዮምኒ ከማሁ አስተፋቅረኒ ምስለ ንንት ወፈድፋደሰ ምስለ እገሌ አስተፋቅረኒ ሊተ ለገብርከ.... ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️ ‼️ገቢሩ ‼️; ፍየለ ፈጅ :ሎሚ :ምስርች: የዋርካ:የ ክትክታ:የእንቧጮ :የበለስ :የጅብ ምርኩዝ :የዋንዛ :የቀጋ ተቀጽላቸውን ፯ ጊዜ ደግመህ ያዝ። ዓዲ; በምራቅ 49 ጊዜ ድገም ቅባዕ ገጸከ እግዚኦ እግዚእነን ስምዐኒ አምላኪየ ስእለትየን ደምር። ዓዲ; ፩ ፩ ጊዜ በ፬ ጊዜያት በነግህ በሠርክ በንዋም በመንፈቀ ሌሊት ከአዲስ ሸህላ አፍ በጥርስህ እየሸረፍህ ፍቅር ወሰላም ሊተ ለገብርከ እገሌ እያልህ ድገም። በቀይ ቀለም ጽፈህ ያዝ። ♨️ሳትጠራጠር ሞክረው ትለወጥበታለክ። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹