ዕፀ ደብተራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Open in Telegram
ለእያንዳዱ ችግሮቻቹ መፍትሔ የምታገኙበት የጥበብ ግሩፕ ቻናሉ 👉👉@debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
1 065
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
‼️ የሾተላይ መፍትሔ
‼️በእርግዝና ወቅት ልጅ በተደጋጋሚ ለሚወርዱባቸው ይሁን!
@debtra 🇪🇹
♨️የዕፀ ሳቤቅ ሥር
♨️የፍየለፈጅ ሥር
♨️የዕሬት ሥር
✔️እንህን ሥራቸው ከ ፫ ከ ፫ ቦታ ለየብቻ ነቅለህ አንድ ላይ ቀላቅለህ ከ ፫ ቦታ ከፍለህ ከ ፫ ዘንዳ ሰፍተህ አንዱን ለእናቲቱ አስይዝ እስክትወልድ ድረስ::
አንዱን ከወለደች በኃላ ለልጁ አስይዝ።አንዱን ከእንግዴ ልጇ ጋር በማንኛውም ቦታ መቅበር።
‼️ፍቱን ነው።
ይህ እውቀት ሊቃውንት ሐኪሞች ወዳጆቼ ትጠቀሙበት ዘንድ ምኞቴ ነው።
የማይስት ገቢር ነውና።
♨️ልጅ ማስወረድ
♨️የሾተላይ መንፈስ
♨️ውርጃ
♨️እርግዝና ዓጥንት መሆን
♨️ከማህጸን ውጭ እርግዝና
እሊህ እና የመሳሰሉት ተጓዳኝ ችግሮች የሚከሰቱት በሊቃውንት አንደበት የዛር ውላጅ እና የዛር መናፍስቶች የሚፈጥሩት ችግር ነው።
ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ።
በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው።
ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ
በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
‼️አምፅኦ ንዋይ (ብር)‼️
https://t.me/debtra1
@debtra 🇪🇹
♨️መልክዓ ኢዮብ
ወርቅ ሉባን ዘከር ዕጣን ሜርኩሪ ዕንቁ ዕንቄ አዕባን ጨምረህ ከቤት ውስጥ ፯ ወይም ፵፱ ጊዜ ደግመህ ቅበር።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
ዕፀ ደብተራ ‼️
‼️ስለ ግርማ ሞገስ ሰምታችሁ ይሆናል። ነገርግን በትክክል የግርማ ሞገስን ኃይል የምናውቅ አይመስለኝም።
በተለይ ጠላቶቻችን ሲያዩን እላያቸው ላይ እስኪሸኑ ድረስ የሚያርድ ኃይል አለው። በፊት ይንቁን የነበሩትን እንዲሰግዱልን እና እንዲያሸረግዱ ለኛ እንዲደግፉ ያደርጋል።
እናም ግርማ ሞገስ ብዙ አይነት ጥበብ አለ። በመልክአ ማርያም ሳልሲት፣ በመልክአ ማርያም ራብኢት፣ በመልክአ ጊዮርጊስ ወዘተ በመሳሰሉት የሚሰሩ ጥበቦች አሉት።
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
‼️ለሚረሳ ሰው፡፡
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ
በድምድማኤል ስምከ ዘታፈልሆ ለማይ በድምድማኤል ስምከ
ዘታቀልጦ ሰማይ በድምድማኤል ስምከ ዘታረውዖ ለፀሐይ
ከማሁ ይፍላህ ወይምላዕ ልቡ ለገብርክ እገሌ ውስተ ልቡ
ለእዝራ አመ ትወርድ እመንበረ ኤሮምና ዘእርኮ ለእስጢፋኖስ
፯ቱ ሰማያት አርዒወከ ከማሁ አርኁ ልብየ ለገብርክ እገሌ ፧
በውሀ ፳፩ጊዜ ደግመህ አጠጣው፡፡
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
‼️ዕፀ ለባዊት‼️
አስደናቂው ዕፅ
#ጠለንጅ
እስኪ ዛሬ ስለ አስገራሚዋ ዕፅ ጠሌንጅ ትንሽ ልንገራችሁ።
በቆላም በደጋም በወናደጋም ይበቅላል። እንደሀረግ ያለ የአረም ዘር ነው። ስለ መድኃኒነቱ የአበው ጥበብ እንዲህ ይላል፦
፩. ለኪንታሮትና ለቁስል ቀንበጡንና ስሩን ወቅጦ ቁስሉ ወይም ኪንታሮቱ ላይ ደምድሞ ማሰር ነው።
፪. ሽንት ለከለከለውና ዐይኑ ቢጫ ለሆነበት ቅጠሉን ወቅጦ ማጠጣት ነው።
፫. ነስር ለሚነስረው የቀዩን ጠሌንጅ ቅጠሉን ጨምቆ ውኃውን በአፍንጫ መሳብ ነው።
፬. ሴቶች በወር አበባ ጊዜ ደም ሲበዛባቸው ስሟን ጠርቶ ቀዩን ጠሌንጅ "የእገሊትን ደም እንደዚህ ቁረጥ" ብሎ መቁረጥና በወገቧ ማሰር ነው። ደሟ ወዲያው ይቆማል።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
ዕፀ ደብተራ 🇪🇹
‼️የደብተራ ልጅ ነኝ •‼️
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
ደብተራ ማለት ፦
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
፩ ኛ. ‼️ደብተራ ብርሃን ማለት ነው ፦
እግዚአብሔር በብርሃን ድንኳን ሊቀ ነቢያት ሙሴን በአምሳለ ንጉሥ ተገልጾ በብርሃን ድንኳን በሰባት የእሳት መጋረጃ ፳፪ [22] ቱን ሥነ ፍጥረት በልቡናው ሥሎ ቃል በቃል ፭፻፸ [570] ጊዜ አነጋግሮታል። የደብተራ ልጅ ማለት የብርሃን ልጅ ማለት ነው። ወይም ሰማያዊ ወልደ ሰማያዊ ማለት ነው።
፪ ኛ. ‼️ደብተራ ኦሪት ናት ፦
ባስልኤል ፥ ኤልያብን ያህል ጠበብት ፣ ሙሴን ያህል ነቢይ ፣ አሮንን ያህል ካህን ፣ አስነሥቶ ያሳነጻት ናት። ታቦተ ሕጉ ያለባት ፣ አምልኮቱ የሚመሠከርባት ፣ ሕጉ የሚነገርባት ድንኳን ደብተራ ኦሪት ትባላለች። የደብተራ ልጅ ማለት የሕግ ልጅ የመቅደስ አገልጋይ ማለት ነው።ሕገ ኦሪትን ያወቀ እንደሙሴ እንደ አሮን ያለ ማለት ነው።
፫ ኛ. ‼️ ደብተራ ድንግል ማርያም ናት ፦
በአምሳላዊት ድንኳን በረድኤት ይገለጽ የነበረው እግዚአብሔር በንጽሕና በቅድስና በታነጸች በአማናዊት ደብተራ በእመቤታችን ማህጸን በኲነት ተገልጿልና ደብተራ ትባላለች። የደብተራ ልጅ ማለትም የድንግል ማርያም የቃል ኪዳን ልጅ ማለት ነው። እንደ ጴጥሮስ እንደ ጳውሎስ መሆን ነዋ!
፬ኛ. ‼️ደብተራ መስቀል መድኅነ ዓለም ክርስቶስ የተሰቀለበት ቅዱስ መስቀል መሠዊያ ነውና ደብተራ ተብሏል ሕያው ደመ መለኮት የነጠበበት ቅዱስ መስቀል የከበረ ደብተራ ነው። የደብተራ ልጅ ማለትም የመስቀል ልጅ ማለት ነው። ወይም መስቀለኛ መስቀላዊ ማለት ነው።
፭ኛ. ‼️ደብተራ ርዕሱ ድንኳን ይባላል። በዘር በሩካቤ ያይደለ እንበለ ዘር እንበለ ሩካቤ የተወለደ የመድኅን አካሉ ደብተራ ተብሏል። ሠዋዒ፣ ተሠዋዒ፣ ተወካፌ መሥዋዕት፣ ነውና እንደ ብሉይ ሊቀ ካህናት ከአፍአ ወደ ውስጥ ደመ በግዕን ይዞ ለሥርኤት ወደ ደብተራ ኦሪት አልገባም። ራሱን በደብተራ ርዕሱ አቀረበ እንጂ። የደብተራ ልጅ ማለትም የክርስቶስ ልጅ ማለት ነው። በክርስቶስ የሚያምን የክርስቶስ አገልጋይ ማለት ነው።
፮ ኛ. ‼️ደብተራ ቤተ ክርስቲያን ፦
ክርስቲያኖች የሚሰበሰቡባት መቅደሰ ወንጌል ደብተራ ተብላለች አገልጋዮቿም ካህናተ ደብተራ ይባላሉ። የደብተራ ልጅ ማለትም የመቅደስ አገልጋይ ቅዳሴውን የሚቀድስ፣ ቅኔውን የሚቀኝ፣ ድጓውን የሚያዜም፣ ዝማሜውን የሚዘም ብራናውን የራመመ ቀለሙን የቀመመ ማለት ነው። የረቀቀ የተራቀቀ ምጡቅ መርጌታ ማለትኮ ነው !
👉🔥ከደብተራ ሙያ አንዱን ሳያውቁ መንቀፍ ወፍ ነዳሽ፣ ጉም አፋሽ መሆን ነው። ለደብተራነት ማዕር መድረስ ጭንቅ ነው እንጂ ልጅ መሆንስ ቢሹትም አይገኝ።👈
👉🔥ደብተራ እያሉ መተንኮስ በይፋ ክርስትናን እና ክርስቲያኖችን በመጥላት የሚደረግ ስሑት ድንቁርና ነው። ጠንቋይን ለተከበረው ደብተራ መስጠት አይቻልም ጨለማ ከብርሃን ጋር ኅብረት የለውምና። ሀገር በቀል የዕውቀት ሐሳቦችን የደብተራ ዕውቀት ነው አንቀበልም አንሰማም ማለት ግን ኦርጂናል የጣሊያን አእምሮ ነው።👈
ደብተራ ዶክተሮች ሳይኖሩ ዶክተር ነበር። በተውሶ ጭፍን ግልበጣ የተሠራ አእምሮ እውነትን ካልጠላት የተማረ አይመስለውም ማለት ነው? ከውሸተኛ ተንኮለኛ ቁም ነገር አገኛለሁ ከማለት ዑቅያኖስ ሜዳ ሁኖ እህል ይዘራበታል ማለት ይቀላል። ወይም ሰሜን ተራራ ደልዳላ ሜዳ ይሆናል ማለት ይሻላል።
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
https://t.me/debtra1
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
‼️⭕️ለግርማ ሞገስ⭕️
‼️⭕️ለገበያ ወለመንድግ⭕️
‼️ዛሬ ስለ መፍትሔ ሀብት እና ስለ ግርማ ሞገስ በመጠኑ ገለጻ አድርጌ ወደ መፍትሔው የምገባ ይሆናል።
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
♨️ግርማ ሞገስ ማለት ሞገስን መጎናጸፍ፡ ግርማን መላበስ፡ መወደድ ፡መፈራት:በሰዎች ዘንድ ተፈላጊ መሆንን ያካትታል።
‼️ግርማ ሞገስ መጠቀም ያለበት ሰው ማን ነው?
♨️የሰው ልጅ በተፈጥሮው መልከ መልካም እና ባለ ግርማ ሞገስ ነው።
የኃላ ኃላ ግን ጸላኢ ሰናይ ወይንም አጋንንት በሰው ልጅ ተግባር በመቅናት እንዲሁም በመተት፣ በዛር አምልኮ፣በዓይነጥላ፣ ወዘተ... አማካኝነት ከ ፈጣሪ ዘንድ የተሰጠነው ፀጋ ፣ግርማ ሞገስ፣ የሰው መውደድ፣ ስንነጠቅ በስራችን በሂወታችን ስኬታማ ካልሆንን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመለወጥ የምንጠቀመው መፍትሔ ነው።
‼️ለምሳሌ ህጻናቶች እጅግ ተወዳጆች ናቸው የህጻን ማስጠያ እስከዚህም ነው የለም ማለት ይቻላል።
ምክንያቱም ከፈጣሪ ዘንዳ የተሰጠው ጸጋ ስላልተነጠቀ የደስደሱ፣ የፍቅር ጸጋው፣ ስለተላበሰ እንወደዋለን እንሳሳለታለን።
‼️ህፃኑ ከፍ እያለ በሄደ ቁጥር ዕድሜው ሲገፋ መናፍስቶቹ ግርማውን በመሻማት የመሰለብ መንፈስ፣ የመጠላት መንፈስ ሲረጩበት ግርማ ቢስ ፣ነጠላ፣የምታስጠላ ይባላል።
♨️ይህንን ችግር ለማስተካከል መጸለይ፣ ስጋሁ እና ደሙ ፣መቀበል፣ መስገድ፣ መጸበል፣ የጥበብ አባቶችን፣ ማማከር ግድ ይለናል።
‼️መፍትሔ ሃብትም እንዲሁ እኛ ዘንድ ያለው ዕድል ሲሰለብ በረከት እናጣለን፣ ስራ እናጣለን ፣ትዳር እናጣለን፣ገበያ እናጣለን፣የልጅነት ዕድላችን ስንነጠቅ የምንጠቀመው መፍትሔ እነዚህ መናፍስት የማራቅ ሃይል በሰው ዘንድ ተወዳጅ እና ተፈላጊ በስራችን ሁሉ ውጤታማ የጀመርነው ሁሉ የሚሳካልን በአጭር ጊዜ ውስጥ እንድንለወጥ ጸጋችን የማስመለስ ስራ መፍትሔ ሃብት ይባላል።
‼️ሃብትን የሚፈታ ድህነትም የሚቀርፍ ለማለት ነው።
⭕️ወደ መፍትሔው ስንሄድ⭕️
ጸሎት ፡በእንተ ፡ግርማ ፡ሞገስ፡ ወውሂበ፡ ንዋይ፡ ወመንድግ፡ወአደባባይ፡ፎንርፎን :ራፎን ፡አኽያ፡ሸራኽያ ፡ዳማኤል፡ብርናኤል: አቅናኤል:ሱባኤል:ፍናኤል፡ኤልናኤል:ብርላኤል፡ ከማሁ፡ ይስግዱ፡ መኳንንት፡ እለ፡ ሀለዉ፡ በአደባባይ ፡ከማሁ ፡የሀቡኒ፡ ንዋዮሙ፡ ነጋድያን፡ወሐረስት፡በገበያ፡ ወቤት፡ሀቡ ፡ሀቡ፡ ሀቡ፡ ይበሉክሙ፡ አብ ፡ወወልድ፡ ወመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ሊተ ለገብርከ ዕገሌ: (የዓለም ስም አስገቡ)
‼️‼️ገቢር ፦የጠምበለል (ጠንበለል)Jasminum spp.ተቀጽላ ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው አድቀው ውኃ ባልነካው ቅቤ ወይም (በቅብዓ ቅዱስ) በንጹህ እቃ ለውሰው ለሰባት ቀን ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለዩ በየቀኑ እየተቀቡ ወደስራ አልያም ወደ ገበያዎት ይውጡ።
♨️የተለወሰው መፍትሔ የተረፈ እንደሆነ ንጹህ በሆንንበት ሰዓት እየተቀባነው ብንውጣ ግርማሞገስም መፍትሔም ነው።
♨️በብር ቀለበትም ለሰባት ቀን በቅብዓ ቅዱስ ዘፍዝፈን ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለይን በሰባተኛው ቀን ጸልየን ብናስረውም ግርማሞገስም መፍትሔ ሃብትም ነው።
♨️የጠምበለል ተቀጽላ ከዚ ውጭ ሊቃውንቶች ለመፍዝ ፣ለጠላት መከላከያ፣ለብትር ለዱላ ለጥይት ወዘተም ሲጠቀሙበት ይታያል።
ይህ ጥበብ ውጤቱ አርኪ የማያደክም የተቸገሩትን የሚያነሳ መፍትሔ ነውና እንጠቀምበት ዘንድ!
‼️‼️ስራ ላጡ፣ ገበያ ለጠፋባቸው፣ በሰዎች ዘንድ ያለምክንያት ለሚጠሉ፣ግርማ ሞገስ ለሌላቸው የሚሆን ነው ተጠቀሙበት በእውነቱ።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
መፍትሔ ወሀብት
@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
ጀማን ለጀማን አለጁማን *3 መጀጁማን*3አቅጁማን *3 መንድግ መንድጋቸው መንጥቅ መንጥቃቸው አንጰጵያ መዘዉያ አለሁማ መጀር ሰሐቦሙ ወአቅረቦሙ አሆ ይቤሉኒ ኩሎሙ ሰብአ ዐለም ሊተ ................
ገቢር በ3 ሎሚ 49 ጊዜ ደግመዉ አንዱን መጠጣት አንዱን በቤት ማስቀመጥ አንዱን በኪስ መያዝ ነው ።የተፈተነ ነው ብርዎ ሀብቶ እንዳለ ይባረካል በእርኩሳን አጋንንትም አይጠፋም
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
‼️የምሰጣቸው አገልግሎቶች ‼️
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
⭕️1.ለሀብት
2.ለለምፅ ና እንቅርት
3.ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
4.ለልሳነ ሰዕብ
5.ለሕልመ ሌሊት
6.ለመካን(ልጅ እንቢ ላለው)
7.ለመክስተ ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
8.ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያደርግ)
9.ለመድፍነ ፀር (ጠላት እንዳይናገረን)
10.ለመፍትሔ ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት ና ለተሰለበበት )
11.ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ እንዲፈዝ እንዲደነግዝ)
12.ለሙግት በፍርድ ቤት እንዳንረታ
13.ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
14.ለማድያት ፣ ጭንት ፤ ፎረፎር ና ቋቁቻ
15.ለምሩቃን ሥራ እንዲቀጠሩ
16.ለምስያጥ ለገበያ ገበያ እንዲቀናን ፣ እንድናገኝ ና ቶሎ ቶሎ እንዲሸጥልን )
17.ለምቀኝ ና ተንኮለኛ መከላከያ
18.ለምች ና ወስፋት
19.ለሣንባ ነቀርሳ
20.ለሪህ በሽታ
21.ለራእይ (በሕልም የሚያሳይ)
22.ለሰላቢ መከላከያ ና መመለስ
23.ለሳንባ ና ገበት
24.ለስንፈት ወሲብ
25.ለስኳር ህመም
26.ለሻህኝ ነሠ ፈንጣጣ
27.ለሽንት ማጥ
28.ለቁራኛ
29.ለቁርጥማት ና ለውጋት
30.ለከፍተኛ ቄርጠት
31.ለቂጥኝ
32.ለቆዳ በሽታዎች
33.ለበረከት ነገር ሁሉ በረከት ና ረድኤት እንዲናረው)
34.ለቡዳ
35.ለቡግር ና ችፌ
36.ለተመለጠ ፀጉር ማብቀያ
37.ለተመረዘ ቁስል
38.ለተቅማጥ ፣ ለከፍተኛ መስመለስ ና ማቅለሽለሽ
39.ለተደገመበት መሬት ዕህል እንዳይበቅልበት
40.ለነስር ና ሳይነስ
41.ለነቀርሳ
42.ለአስም
43.ለአዙሪት
44.ለአፍ ጠረን
45.ለአፍንጫ ጠረን
46.ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
https://t.me/debtra1
@debtra 🇪🇹
47.ለእግር ጠረን
48.ለከበሮ
49.ለከፍተኛ ራስ ምትሀት
50.ለኪንታሮት
50.ለወር አበባ ችግር
51.ለወፍ
52.ለውጋት
53.ለውጥረትና ለአዕምሮ ጭንቀት
54.ለዓይነ ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
55.ለዓይን ህመም
56.ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ ለሚጠላ
57.ለደም ብዛት ና ስኳር
58.ለደም ግፊት
59.ለዱላ፣ ለመርጠቢያ ና ድንጋይ የማያስመታ
60.ለድምፅ መታፈን
61.ለገርጋሪ መንፈስ
62.ለጉልበት ድርቀት ና ሌሎች መገጣጠሚያ
63.ለጋኔን ና ለተለያዩ የዛር መንፈሶች
64.ለግርማ ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን ና እንድንሰማ)
65.ለጡት እብጠት
66.ለጥርስ ህመም
67.ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
68.ለጨብጥ ና ፈንጦ
69.ለጽሑፍ ለስእል ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ሁሉ
70.ፊንጢጣ አየወጣ ለሚያሸግራችሁ
71.ለፀር (ለጠላት)
72.ሌሊት በእንቅልፍ ሳለ በመኝታ ላይ ሽንት ለሚያመልጠው
73.ልቡን ለሚያመው
74.ሕገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ/እንዳትሄድ የሚያስር)
75.መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው እንዲመለሱ)
76.መስተፋቅር (ለአንድ ለሕዝብ
77.መንስኤ እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ ለቀጠነ)
78.መንድግ (በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ የሚከላከል)
79.መፍትሔ ሥረራዮች
80.ማስተባርር ለመሻር (ከጠላት ሀገር ለቃን እንድን ጠፋ የተደገመን መሻር)
81.ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
82.ምስሀበ ነዋይ(የገንዘብ መስተፋቅር)
83.ራሱን ስቶ በስቃይ ለሚኖር
84.ቁማር እንዳንበላ የሚረዳ
85.ታማሚ ውሻ ለነከሰው
86.ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
87.ንብረት ና ቦታ ለመሸጥ
88.አንደርቢ መከላከያ
89.እሳት ለፈጀው
90.እባብ ለነደፈው
91.እንሳት እየሞቱበት ለተቸገረ
92.እንቅልፍ ለሚብዛት ና ላጣ
93.እግሩ ለሚነቃ
94.እግሩ ለሚገማ (ለሚሸት)
95.እግሩ ላበጠ
96.ከመጠጥ ለመላቀቅ
97.ከሰው ለሚገለል ለማያቀየጥ
98.ከሹመታችን እንዳንሻር ና ቶሎ እንድንሾም
99.ከአጫሽነት ለመላቀቅ
100.ክብደት ለመቀነስ
101.ክብደት/ውፍረት ለመጨመር
102.ኮሶ ለሚያሰቃየው
103.ዓቃቤ_ርእስ
104.ዓይን አከባቢ ውጥረት ካለ
105.ዕጣ እንድናሸንፍ የሚያግዝ
106.ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ የሚያግዝ)
107.የልብ ሃሳብ እንዲፈፀም የሚረዳ
108.የሆድ መረበሽ ና ፍራት ፍራት ማለት
109.የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም ና ሥራይ
110.የመተዳደሪያ ዕጣ መለየት
111.የመኖሪያ ቦታ ና ክፍል
112.የባት ና ጡንቻ ህመም
113.የተቀበረ ሟርት ማውጫ
114.የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
115.የአንገትና ትከሻ ህመም
116.የከረመ ደረቅ ሳል
117.የከፋ የሆድ ድርቀት
118.የወገብ ህመም
119.የወገብ መንሸራተት ካለ
120.የጋብቻ ኮከብ ቆጠራ
121.ደም ለሚበዛባት ሴት
122.ጆሮው ለደነቆረ
123.ጉዳይ ለማስፈፀምያ
124.ጥላ ወጊ መከላከያ
125.ጸሎተ_ዕለታት
https://t.me/debtra1
ያማክሩ‼️ @ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
‼️‼️‼️‼️‼️
⭕️1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅር
4.ለማንኛውም በሽታ
5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.የሴት ድንግልና መመለሻ
28.ለቁማር
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም እንፈታለን
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን
33.ዝናብ ለማዝነብ
34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር
35.መንፈሶችን ለማዘዝ
36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር
37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ
38.ለማንኛውም የስራ አይነት እድል እጣ
39.ለመሠውር ( ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመውጣት
40.ለሎተሪ
41.ለእቁብ
42.ህገ ጠብቅ (ፍቅረኛ ወደ ሌላ እንዳትሔድ)
43. ራስን ትቶ በስቃይ ለሚኖር
44.ለንቃተ ህሊና ለብቸኝነት ስሜት
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
‼️ለሌባ
ዛሬ ሌባ ገትር ወይም የሌባ መመለሻ ጥበብ እናያለን
https://t.me/debtra1
@debtra 🇪🇹
ሌባ ወይም ወንበዴ ሽፍታ የለፋንበትን የደከምንበትን ሀብትና ንብረታችን ( ገንዘባችን ) ሳይደክም ሳይለፋ ብርሃንንና ጨለማን ተገን በማድረግ እየዘረፈንና እየሰረቀን ይኖራል ከዚያም ሲያልፍ በህይወታች ላይ አዳጋን ሲፈጥር ይኖራል።
ታዲያ ይህን ዘራፊ ሌባ ለማገድ ቀደምት አባቶቻችን የተለያዩ ሚስጥሮችን በመጠቀም ሊሰርቅ የመጣው ሌባ ከግቢ ውጭ ሲዞር ሲንከራተት አድሮ እንዲመለስና አጥር ዘሎ ከገባም አንድም ንብረት ሳያነሳ ቁሞ ወይም ተገትሮ እንዲገኝ ያደርጉታል ።
ታዲያ ይህን ሚስጥር ስንቶቻችን እንሆን የምናውቀው ?
የችግሩ ሰለባ የሆናችህና መስራት የቻላችሁ ትጠቀሙበት ዘንድ እንሆ ጥበቡን አቀረብኩላችሁ።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ሌባ ማሽን ወቤት ተኳሽ በስመ አብ ግዝዎን ፫ ጊዜ በስመ ወልድ ግዝዎን ፫ ጊዜ በስመ መንፈስ ቅዱስ ግዝዎን ፫
ራፎን ፫ ራኮን ፫ ጋዴዎን ፫ ሂሰዎቴን ፫ ኤሮን ፫ ፍሎን ፫ ብርስባሕልዮን ፫ ባንድ ክንድ ተስንዝር ፫ ያምን ሐሐይን ፫ ሐይን ፫ መድፍን ድፍን ፫ ልቦሙ
በኃይለ እሉ አስማቲከ ሕትም አፉሆሙ ወእፁ ጉርዔሆሙ ወአጽልም አዕይንቲሆሙ ወእሥር እደዊሆሙ ወእገሪሆሙ ለሌባ ወለቤት ተኳሽ ከመ ኢይስርቁ ንዋይየ ወኩሎሙ ዘሃሎ ውስተ ቤትየ ወኢይባዕ ውስተ ቤትየ ወቅጽርየ ሀበ ሃሎኩ አነ ገብርከ እገሌ
ገቢር ( አሰራር )
‼️በስሚዛ ( ሰለሰላ ) እንጨት እንደ ብዕር መፃፊያ ቀርፆ ሰባቱ ቀለማት በጥብጦ አሣ በላሰው ድንጋይ ( አሳ ያለበት ባህር ውስጥ ባለ ድንጋይ )ላይ ጽፎ የተፃፈውን ድንጋይ ቤቱን ወደግራ ፫ ግዜ አዙሮ በመግቢያው በር መቅበር ነው።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
‼️#የሴት_ልጅ_ዓይነ_ጥላ_ምልክትና_መፍትሔ
@debtra 🇪🇹
@debtra 🇪🇹
የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ)
ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል )
ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል
በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል
ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል
የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር
ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል
የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል
የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል
የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል
የማህፀን እጢ ያመጣል
የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል)
👉 የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ)
👉 የወገብ ሕመም ይፈጥራል
👉 የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም
👉 የራስ ሕመም (ማይግሪን)
👉 መጥፎ የሰውነት ጠረን
👉 መጥፎ የአፍ ጠረን
👉 ቁርጥማት ያመጣል
👉 እግር ሰብስቦ ይይዛል
👉 ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን
#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት )
#ተስፋ መቁረጥ
#ፀባይ መቀያየር
#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር
#ባል እየመጣ መመለስ
#ህልመ ሌሊት
#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
#ሱሰኛ መሆን
#የእድል መዘጋጋት
#የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
#የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
#ቤተሰብ ማስጠላት
#ስራ ማስጠላት
#ከፍተኛ የራስ ህመም
#ተኝቶመቃዥት
#ፍርሐት
#ከፍተኛ ላብ
#የሰውነት ጠረን መቀየር
#መጥፎ የአፍ ጠረን
#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
#ከስራ መባረር
#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
ሕልመ ሌሊት ያመጣል
የትዳር ማስጠላት
ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር
✳ ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል
✳ ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
✳ ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት
✳ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት
✳ የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
✳ በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን
የበታችነት ስሜት መሰማት
ሀገር ለሀገር ማዞር
የምግብ ፍላጎት መዝጋት
ማክሳት (ማቅጨጭ)
ጭንቀት ፣ ድብርት
ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ
በሕልም ማስጨነቅ
ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት
ለጨጓራ በሽታ መዳረግ
ስኳር ፣ ደም ግፊት ፣ አስም ፣ ኩላሊት
ማምጣት
#መፍትሔ
#የረጥ ተቀጽላ
#የሴት ቀስት ሥር
#የዋርካ ተቀጽላ
#የቄስ በደጀ ሥር
#የወይራ ሥር
#አዘገጃጀት
ካላይ የዘረዘርኳቸውን እጾች የሁሉንም ስሮች በንፅሕና አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከሁሉም አንዳንድ የሾርባ ማንኪያ በማድረግ ማዋድ ከዚያ በሩብ ኪሎ ነጭ ማር አዋሕዶ ለ፲፬ (14) ቀን መውሰድ ።
ዕፅዋቶቹ ለማየት በዚህ ይመልከቱ የቴሌግራም ቻናል ነው
@debtra 🇪🇹
#የሚከለከሉ ነገሮች
፩. #ተልባ
፪. #አልኮል መጠጥ
፫. #ግንኙነት
የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።
ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ።
በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ የጊዜው ተዘራፊ መሆን ነው።
ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
ዕፀ ደብተራ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
https://t.me/debtra1
https://t.me/debtra1
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
https://t.me/debtra1
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
https://t.me/debtra1
መርጌታ አይነኩሉ ‼️‼️‼️‼️‼️‼️
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
https://t.me/debtra1
ውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
35 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
https://t.me/debtra1
https://t.me/debtra1
ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
1የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ
2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን
10. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልኝ ።
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
https://t.me/debtra1
https://t.me/debtra1
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
‼️‼️‼️#ግርማ_ሞገስ
በሰው ሁሉ ፊት ተወዳጅ ክብር እንዲኖረን ፍቅር እንዲኖረን የመያደርግ ድንቅ ጥበብ ሲሆን
https://t.me/debtra1
@debtra 🇪🇹
ይህ ጥበብ በስራ በንግድ በገበያ ሰው ይሰበስብልናል የተናገርንነው የተፈራና የተከበረ ያደርጋል ።መልካም ነው መጠቀሙ በተለይ ስራ ቦታ ትልቅ ክብርን የስራ እድገትን ሌላም ብዙ ጥቅም ያለው ነው አቃቢ ርእስም ይሆናል ግርማ መርእድ ስለሆነ ፀሎቱ
ፀሎት በእንተ፡ ግርማ ፡ ሞገስ ፡ መሊኮያፎ ፡ መሊኮያፎ ፡ መሊኮያፎ ፡ መሊኮያፎ ፡ መሊኮያፎ ፡ መሊኮያፎ ፡ መሊኮያፎ ፡ ጀማላህ ፡ ጀማላህ ፡ ጀማላህ ፡ ጀማላህ ፡ ጀማላህ ፡ ጀማላህ ፡ ጀማላህ ፡ ሐሮዲ ፡ ሊዶስ ፡ ቃሎስ ፡ ከናዴማሴን ፡ ከኮስሜድ ፡ አድድ ፡ አስተዋድድ ፡ አስተዋድደኒ ፡ አስተፋቅር ፡ አስተፋቅረኒ ፡ ምስለ ፡ ሰብእ ፡ ዘአርእዩኒ ፡ ገፅየ ፡ ወለሰምሁ ፡ ድምጽየ ፡ በቅድመ ፡ ነገስታት ፡ ወመኳንንት ፡ በቅድመ ፡ ብእሲ ፡ ወብእሲት ፡ በቅድመ ፡ አእሩግ ፡ ወህጻናት ፡ ሀበኒ ፡ ግርማ ፡ ሞገስ ፡ ወፍቅር ፡ ሊተ ፡ ለገብርከ ፡ እገሌ.....
‼️‼️‼️#ገቢሩ
በስመ ፡ አብ ፡ ወወልድ ፡ ወመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ጸሎት ፡ በእንተ ፡ ነገረ ፡ ምስጢር ፡ ወጥበብ ፡ ሩህ ፡ ሰዓራህ ፡ አናን ፡ ጋዶሌሽ ፡ ኖጃ ፡ መቶሐ ፡ ሐሽመል ፡ አዳም ፡ አርባፋኒም ፡ አርባ ፡ ከናፊም ፡ ወረጀሌሄም ፡ ረጀል ፡ ያሸራህ ፡ ከሐፍረጀል ፡ ኤጀል ፡ ነሆሸጥ ፡ ቃላል ፡ እዳዳም ፡ ፈናዳም ፡ ፈናሬይ ፡ ፈንሾር ፡ ፈንሽር ፡ ከጀሐሌሽ ፡ ቧሮጥ ፡ ኖጃላኤሽ ፡ ባራቅ ፡ ባዛቅ ፡ ተርሺሽ ፡ ሐውፈን ፡ በጦሀውፈን ፡ ጀበህም ፡ ወጆባላህም ፡ ወይራ ፡ ቆልማየም ፡ ረቢም ፡ ቆልሻዳይ ፡ ቆልመሐን ፡ ዕብን ፡ ሰንፔር ፡ ደሙጥኪስ ፡ አዳም ፡ ሐሽመሌሽ ፡ ኤሽኖጃ ፡ ቀሽታሸር ይህበዓናን ፡ በዮም ፡ ቃለ ፡ መድብር ፡ ማሀዞሀ ፡ ረዝዱባር ፡
ሆማዱባር ፡ ቃሀዱባር ፡ ንገር ፡ ንገር ፡ ንገረኒ ፡ ወአርእየኒ ፡ ኲሎሙ ፡ምስጢር ፡ ወጥበብ ፡ ሊተ ፡ ለገብርከ (ለዓመትከ) እገሌ፡ .............
በእሳት ፡ሰረገላ ፡ይመጣሉ ፡ አትፍራ ፡ መላእክት ፡ ናቸው ፡ ደግ ፡ ነገረን ፡ ሁሉ ፡ ይነግሩሀል ፡ ያሳዩሀል ፡ ከሄዱ ፡ በኋላ ፡ ውሀውን ፡ በንጹህ ፡ ቦታ ፡ አፍስሰው፡፡
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
