ዕፀ ደብተራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Open in Telegram
ለእያንዳዱ ችግሮቻቹ መፍትሔ የምታገኙበት የጥበብ ግሩፕ ቻናሉ 👉👉@debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
1 065
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 065
‼️‼️በውድማ እህል እንዲበረክትልህ እንዲበዛልህ ይሄን ተጠቀም።
@debtra 🇪🇹
‼️በውድማ እህል እንዲበረክት አስማቱን እና እግዚአብሔር ዘብርሃናትን ከዳዊት ዘልፈ ይጸብዑኒን ፯ ጊዜ ደግሞ የእሽኮኮ ጎመን ስር አልሞ ደቁሶ በእለት ዉሃ በጥብጦ ደግሞ አውድ ማውን መርጨት ነው።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
ዕፀ ደብተራ 🇪🇹
ድንጋይ ሰበር🌿
ይህ ዕጽ ድንጋይ ሰበር በመባል የሚታወቅ ድንቅ ዕጽ ነው።
ለብዙ ጥቅም የሚውል ዕጽ ሲሆን፣ለዓቃቤ ርእስ፣ፍሬው በወተት በማብላት ከብቶች አውሬ እንዳይበላቸው መከላከያ ይሆናል።
አባቶች ለጦርነት ሲዘምቱ ዕንጨቱ ለሚፈልጉት መሳርያ እጀታ ያደርጉት ነበር ጦራቸው እንዳይታጠፍ!
@debtra 🇪🇹
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
‼️‼️ መስተፋቅር‼️‼️
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
መስተፋቅር ስባል በብዙዎቻችን አዕምሮ የሚመጣው
ወንዶች ሴቶች እንዲወዷቸው፣ ወይም
ሴቶች ወንዶች እንዲወዷቸው የሚያደርጉት የድግምት ዓይነት እንደሆነ ነው።
♨️የመስተፋቅር ትርጉም - የሚያፋቅር የሚያዋድድ ክታብ
መድኅኒትነዉ
የመስተፋቅር ዓይነቶች፡-
♨️፩ ለጋብቻ
ትዳር ለተሰናከለ ባቸው
♨️፪ ለወሲባዊ ስሜትና የሚደረግ
ለጊዚያዊ ስሜቶች
♨️፫ ሃብት ለመውረስየሚደረግ
♨️፬ለብቀላ(ለመበቀል) የሚደረግ
በኒዴት በመነሳሳት
♨️፭ ታዋቂ ሰዎች ለዝና
ለተለያየ ጥቅም የሚጠቀሙት
ነው።
ባጠቃላይም ያሰቡትን ነገሮች ለማግኘት የከበዳቸውን ነገር በአቋራጩ ለማሳካት መስተፋቅር/መስተዋድድ/መስተፃምር/ይጠቀማሉ።
# ለመስተፋቅር የምጠቀሙባቸዉ ነገሮች እንደ ኣሰራራሳቸውና እንደባለሙያዎቹ
ይለያያል።
ለዛሬው በዚሁ ይብቃን።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
DV (ዲቪ ) 2024
‼️‼️አስደሳች ዜና ለሁላቹም‼️‼️
@debtra
https://t.me/debtra1
⭕️Dv (ዲቪ ) 2024 እንዲደርሶት ይፈልጋሉ❓
⭕️ከዚህ በፊትስ ሞልታቹ ለምን አልደረሳቹም❓
⭕️የምን ችግር ይመስላቹሀል ❓
♨️ለዚህ ችግሮ መርጌታ አይነኩሉ መፍትሔ ያገኛሉ።
‼️እኛ ጋር ገመጡ እድሎ 100% ይሳካል።
ያማክሩን ለሰዎች ሼር አድርጉላቸው
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
‼️ከማንኛውም ሀይማኖት ጋር በማይፃረር እና በማይጋጭ መልኩ ነው የምንሰራው ።
1 065
ዕፀ ደብተራ 🇪🇹
‼️ይህ ጥበብ ለእህቶች ነው።
በጥንቱ ዘመን ሴቶች የሚወዷቸውን ወንዶች ወይም ባሎች ብልታቸው ከነሱ ውጪ ሌላ ሴት ጋር እንዳይሰራ ያስገዝቱ ያስቆልፉ ነበር። ይህም ማለት ከነሱ ውጪ ሴት እስኪሞት አያይም ማለትነው።
እንዲህም አለ ለማለት ነው እውቀቱን ያካፈልኩት።
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
⭕️የሕዝብ መስተፋቅር
@debtra 🇪🇹
የሕዝብ፡መስተፋቅር፡ነው፡፡ተጠቀሙበት፡፡ሃለሃለኤል፡7 ጊዜ፡መሐስረኤል ፡7፡ ሰቀብኤል፡7፡ተሐነኤል፡7,አዘየኤል፡7፡ደጉጥኤል፡7፡ፈጥኤል፡ዘሰምአ፡ድምፅየ፡ይደንግፅ፡ ወዘርእየ፡ገጽየ፡ይስሐቅ፡ሊተ፡ለገብርከ፡፡፡፡ስምሕን፡ጨምር፡፡ከዳዊት፡አፈቅረከን፡፡ወእምብርሐነ፡ገፁ፡እስከሚለው፡ድረስ፡፡ጎስአ፡ልብየን፡ተክእወ፡ሞገሥ፡እምከናፍሪከ፡እስከሚለው፡ድረስ፡ ሁሉንም፡ከቻላችሁ፡49,ጊዜ፡መድገም፡ካልሆነ፡7፡ጊዜ፡ደግማችሁ፡በሺቶ፡ወይም፡በቅብአ፡ ቅዱስ፡ተቀብታችሁ፡ወደፈለጋችሁበት፡መሔድ፡፡፡
@debtra 🇪🇹
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
‼️ያገኝንው ሁሉ እንዲበዛልን እና እንዲበረክትልን የሚያደርግ
‼️#እክለ በረከት ምንድነው ?
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
# እክለ በረከት ማለት የሰራነውን የደከምንበትን ማንኛውንም ነገር እንዲበረክት የሚያደርግ ጥበብ ነው
#ብዙውን ጊዜ ብዙዎቻችን የሰበሰብነው ያጠራቀምነው ፍጆታ ወይም ማቴሪያል አለወቅቱ እያለቀ ብን ብን እያለ ያስቸግረናል ታዲያ ለዚህ ችግር እክለ በረከት ወሳኝ መፍትሔ ነው
‼️# መፍትሔ
፩ ,የአበዛንጣ ስሩን
፪ ,የፈረስ ዘንግ ስሩን
#አዘገጃጀት#
የሁለቱንም ሥራቸውን ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቆፍሮ ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ እኩል አድርጎ አገናኝቶ አድርቆ እየቀነሱ በንፁህ ነገር እየቋጠሩ ቢቻል በአዲሥ እራፊ ቋጥሮ
ከዱቄት ፣ ከእህል ፣ ከሊጥ ስር ማስቀመጥ መቅበርም ይቻላል ።
ይህ ወሳኝ እክለበረከት ነው ።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
ዕፀ ደብተራ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መርጌታ አይነኩሉ ‼️‼️‼️‼️‼️‼️
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
ውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
35 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
1የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ
2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን
10. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልኝ ።
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
♨️የግርማ ሞገስ እና የጠላት መጠበቅያ ገቢር!♨️♨️♨️♨️♨️♨️
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓቃቤ ርእስ ወግርማ ሞገስ ሓሩራኤል ኢያኤል ኢዩኤል ጉሐኤል ቴዳኤል ታዳኤል ጭርዋቅ የውጣ ቤጣ ድዮናጥ አልፋ ዎዖ ህርምድር ክኤል ዴግ ወቤግ ወዲድርሙኒ አስሙናኤል አላሶሙ ሽቤር ኢየሱስ ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር ሕያው ኀበኒ ክብረ ወሞገሰ ሲሳየ ወብዕለ ወዕቀበኒ እምጸላእትየ ወሰውረኒ እምአጋንንት ወአርሕቅ እምኔየ ወእምቤትየ ጸብዓ ወጽልአ ለገብርከ........እከሌ
ገቢር፦ የቀጠጥና ሥር ከ፫ ቦታ ቆርጠህ በ ቅብዓ ሜሮን አንግሰህ ( ለውሰህ) እላይ ያለው አስማት በቀይ ቀለም ጽፈህ እጽዋቷን በወረቀቱ ጠቅልለህ በቀይ ሀር ከትበህ በቦርሳህ ያዝ።
ፍቱን ነው! ሰው ሁሉ ያከብርሀል ብርም አይባክንም ገበያ ይገባልሀል ከሥራይ ይጠብቃል።
ማየት ማመን ነው!
@debtra 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
https://t.me/debtra1
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
መተት ምንድን ነው ?
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው
#ድግምት
#ውለሽ
#የሰው እጅ
#ደንቀራ
#ስልበት በመባል ይታወቃል
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት (የመናፍስት) ስራ ነው ።
ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት
#መቅትል
#መስተሐምም
#መስተአብድ
#መስተባርር
#ህልመ ደብድብ
#መድፍነ ፀር
#ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ)
#ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል
እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ።
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
#መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል
፩. በስም በማስደገምና በማስመተት
፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ
፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
#የመተት ተፅኖውና ክፋቱ
♨️ሀገር አስለቅቆ መስደድ
♨️ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ
♨️እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
♨️ሽባ ማድረግ
♨️እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል
♨️የአልጋ ቁራኛ ማድረግ
♨️ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት
♨️መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ
♨️ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት
♨️ሆድን ቀትቶ መንፋት
♨️ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ)
♨️ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ)
♨️ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ
♨️ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ
♨️ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት)
♨️ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት
♨️ስንፈተ ወሲብ ማምጣት
♨️ሰውነትን መሸምቀቅ
♨️እራብ እራብ ማለት
♨️እህል መከልከል
♨️ከመጠን ያለፈ ውፍረት
♨️በጣም መክሳት
♨️እንቅልፍ መከልከል
♨️እንቅፍ እንቅልፍ ማለት
♨️ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ
♨️ገንዘብ መበተን
♨️ስራ ጀምሮ አለመሳካት
♨️የውጭ እድል መዘጋጋት
♨️እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት
♨️ባልና ሚስት ማለያዩት
♨️መካንነት
♨️አግኝቶ ማጣት
♨️የገብያ መዘጋጋት.
👉 ታዲያ ይህ ችግር በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ?
ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን
እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው።
ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል
ፀሎቱን እንሆ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ
በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ
ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ
ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ..
አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ
በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ
ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ...
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን
#ገቢር
#የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን )
#የሎሚ ተቀፅላ
#የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን
#የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ)
#የግራዋ ቅጠል (ተቀፅላ)
#የአቱች ስሩን ቅጠሉን
#የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን
#፯ የሎሚ ፍሬ
#የታሪገም ስሩን ቅጠሉን
#የምድር እንቧይ ስሩን ቅጠሉን
#አዘገጃጀት
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው።
ማንኛውም መፍተሔ 👇👇👇👇
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@debtra 🇪🇹
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
ውስተ ልብየ ከመ እንግር ዕበየ ስብሐተ መለኮተ መንግሥትከ፡ ወከልለኒ ከመ ቀስተ ደመና ባርክ በኵሉ መዋዕለ ሕይወትየ እስከ እፌጽም እድሜየ ኀሢሦተ ነፍስየ አነ ገብ፡ ዕገ፡ ብርሃንከ ዘበአማን አብርህ እግዚኦ አዕይንተ ልብየ ወሕሊናየ ወፈኑ ዲቤየ መንፈሰከ ቅዱሰ ከመ እርአይ ስብሐተ መለኮተ መንግሥትከ፡ ወረስዮ ለልሳንየ ከመ መብረቅ ወከመ ሰይፍ ለቃልየ አልፋ ወዖ አማኑኤል ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ጸባኦት ፍጹም ምሉዕ ሰማያተ ወምድረ ቅድሳተ ሰማያቲከ ቀድስ ነፍስየ ወሥጋየ ወአንጸፍጽፍ ውስተ አፉየ ጸቃውዐ ስብሐቲከ ዘያነ ብበኒ ወዘያጽሕፈኒ ብሉየ ወሐዲስ ኄር እግዚአብሔር ዘትከ ሥት ሥውረ ውስተ ልበ ሰብእ ጊዜ ገቢር ለእግዚአብሔር ሕያው ፌ መንክር ስምከ ዘያስተናግሮ ለበሐም ወለጽሙም ወይፌውስ ሕሙመ ወያርኁ ልበ ዕብን በቃለ ሱኤል ኤሎሄ ኢላሂ ግላ ጽልመት ዘይሰድድ ወማዕፈድ ዘያርዕድ እሳተ ራትዓን ቃልከ ዘይነብር በአየር በአትረፎን ቃልከ ዘይነብር በነቢያት አለብወኒ ከማሆሙ ወክሥት ሊተ ለገ ዕገ፡ ወወደ ይከ ትፍሥሕተ ውስተ ልብየ እስመ አንተ ታበርህ ማኅ ቶተ ልብየ እግዚአብሔር አምላኪየ ያበርህ ጽልመተ ልብየ ትከሥት ከናፍርየ ወአፉየ ያየድዐ ስብሐቲከ ወእነግር አም ሳለ ዘእምትካት እዜምር ወእሌቡ ፍኖተ ንጹሐ ሰብሕዎ በመዝሙር ወበመሰንቆ ወቀርበ ልቡ ወውዱስ ስሙ ሰብ ሕዎ ለእግዚአብሔር በቅዱሳኑ ሰብሕዎ በጽንዐ ኃይሉ ሰብ ሕዎ በክሂሎቱ _ ሰብሕዎ በከመ ብዝኃ ዕበዩ ሰብሕዎ በቃለ ቀርን ሰብሕዎ በመዝሙር ወበመሰንቆ ሰብሕዎ በከበሮ ወበ ትፍሥሕት ሰብሕዎ በአውታር ወበእንዚራ ሰብሕዎ በጸና ጽል ዘሠናይ ቃሉ ሰብሕዎ በጸናጽል ወበይባቤ ኵሉ ነፍስ ይሴብሖ ለእግዚኣብሔር ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም ኢትሜንኑ እሎንተ ቃላተ ዘይትከዐዉ ውስተ አየር ወተፈነዉ ውስተ ልብየ ኦ ቅድ ስት እመ አምላክ ጸሎትኪ ወምህረቱ ለወልድኪ ምስሌኪ ይባርከኒ ወክሥቲ ሊተ ኵሎ ዘሰአልኩኪ አነ ገብርኪ ዕገሌ
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
♨️♨️ገቢሩ ‼️ነጭ ማር በብርሌ አድርገህ ፯ ቀን ደግመህ በፈላ ጊዜ በሰ ባተኛው ቀን ጠጣ፡፡ ከማሩ ያለ ውሀ በቀር ገቢር ሌላ አይገባትም ባዶ ውሃና ማር ብቻ ነው፡፡ ውሃው ወደ ምሥራቅ የሚፈስ ወፍ ያልቀ መሰው ቢሆን ይመረጣል፡ የዚህ ጸሎት አገልግሎት ፩ኛ አስማት ማንገሻ ይሆናል፡ ፪ኛ ብቻውንም ተደግሞ ልቡና ለሚያፈዝ ነገርበጣም ጠቃሚ ነው በየጊዜው ፯ ፯ ቀን ማርና ቅቤ ወደ ምሥራቅ በሚፈስ ሌሊት ውሃ በሞ ብርሌ እየበጠበጡ ፯ ጊዜ እየደገሙ ቢጠጡት ለአዕምሮ በጣም ጥሩ ነው፡፡ ዓዲ በጣዝማ ማር በሞ ብርሌ ፯ ቀን ደግመህ ጠጣ ዓዲ በሰም ጽዋ በአዲስ ጐጆ ቀጤማ ጐዝጉ ዘህ ነጭ ዕጣን አጢስ ሽንብራ ብላ ማር ጠጣ ሐዳፌ ነፍስን ኀቤ ከን ድገም ጠላ አተር ጎመን ሽንኩርት አትቅመስ ፵ ቀን ተዐቀብ
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
‼️ለትምህርት
♨️ለትምህርት አብነት የወይራ ተቀፂላ ነጭ አብሾ እንዘረዘይ አሚራ እነዚህን ደቁሰህ በእስጢፋኖስ ማር ለውሰህ ፵፱ ወይም ፯ ጊዜ መልክአ ኢዮብ ደቁሰ ብላ ።
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
‼️ለ2015 12ኛ ክፍል ፈተና በዕፀ ደብተራ አጋዥነት ለተፈተናቹ‼️
‼️ለሁላቹም እንኳን ደስ አላቹ የፈተና ገቢር ወስዳቹ በእኔ በኩል 12 ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈተናቹ አንድም ተማሪ ባለመውደቁ በመሉ ውጤታቹ በመስመሩ በመሳካቱ እጅግ ደስ ብሎኛል ወደፊት መልካሙ ሁሉ ይግጠማቹ‼️
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
‼️የሴት ቀስት ‼️/ ቀስተንቻ/ሰርቲ/
በቅንነት ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ
በምዕራቡ ዓለም ለምግብነት እና ለመድኃኒትነት/
እኛው ዘንዳ ለቤት አጥር አውለን ዝቅ ያደረግናት ድንቅ ዕጽ።
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
#የሴት ቀስት
♨️የሴት ቀስት በወይና ደጋ፤ በደጋ ፤እንዲሁም በቆላማ ፤አከባቢ በብዛት የሚገኝ ቁጥቋጦ መሳይ ቀጫጭን ቅጠል ያለው እንዲሁም በትንሹ እሾህ ያላት ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላት እጽ ናት።
♨️ለፊንጢጣ ኪንታሮት ፦
#የሴት ቀስት ሥር እና ቅጠሏ ሰብስበው በማድረቅ በብረት ምጣድ አድርገው በእሳት እስኪ ከስል ድረስ ማቆየት ከዛ በኃላ እፅዋቷ ተቃጥላ ከከሰለች በኃላ አውጥቶ በማቀዝቀዝ 25 ግራም አልያም በሾርባ ማንኪያ 4 በመለካት በፀጉር ቅቤ በደንብ አድርገው የከሰለው ዕጽ መለወስ!(በድጋሚ የተለጠፈ)
♨️ለድክመተ ወሲብ፦
#የሴት ቀስት ገና ሳያድግ ሙሽራውን በመልቀም አዘውትረው ልክ እንደ ፎሰልያ ጥብስ ቀንበጥ ቀንበጡን በወይራ ዘይት እንዲሁም ከማንኛውም የምግብ አትክልት ጋ አቀላቅለው በመጥበስ ከተማእንደምግብነት ቢጠቀሙ ፍትወት ያዘገያል እንዲሁም ያጸናል።
♨️ሀብቱ ለተልከሰከሰ፦
#የሴት ቀስት፣፩በቀል ፍየለ ፈጅ፣ሞይደር፣በወርቀ ዘቦ ሰፍተህ አስቀምጥ እንዲሁም ያዝ!
♨️ለማይድን ቁስል፦
#የሴት ቀስት ቅጠሏን አድርቀህ በቁስሉ ላይ በየቀኑ እያፀዳህ ነስንስበት ከሳልስት ጀምሮ ይደርቃል።
♨️ለማንኛውም የሆድ ህመም፦ቁርጠት/መንፋት/ተቅማጥ/ይሆናል።
#የሴት ቀስ ቅጠል ወቅጠህ በሾርባ ማንኪያ አንድ በመለካት በአንድ ሊትር ንፁህ ውኃ በጥብጠው በሻሽ በደንብ አጥለው ጧት በባዶ ሆድ አንድ ቀን ይጠጡ።ፍቱን ነው።
♨️ለዓይነ ጥላ/ለሴት ዛር መንፈስ፦
#የሴት ቀስት ሥር በንጽህና ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው ሸርከት አድርጎ በመደቆስ ማታ ማታ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለ ሰባት ቀናት ያክል ማታ ማታ መታጠን ሕልመ ለሊትም ያቆማል።
♨️ለስራ አጥ/አልያም ስራ አልሳካ ላለው፦
#የሴት ቀስት ሥር፤የሞይደር ሥር ፣ከከርቤ ዕጣን ጋር በማቀላቀል ጧት ጧት እየታጠነ ይሂድ ይሳካለታል።
♨️ለቋቁቻ/ለባርሌ/
#የሴት ቀስት፣የመቅሞቆ የሥሩ ቅርፊት በንፅህና አዘጋጅተው አንድ የሾርባ ማንኪያ የቀስተንቻ የስሩ ቅርፊት አንድ የሾርባ ማንኪያ የመቅሞቆ ሥር ለክተው በአንድ ስኒ የጸጉር ቅቤ ለውሰው ለ 3 ቀን ይቀቡ ጧት ተቀብተው ለ7 ሰዓታት ኣቆይተው ይታጠቡ ፍፁም ያድናል።ፍቱን።
♨️ለሽንት ማጥ፦
#የሴት ቀስት ሥር አሁንም በንጽህና አዘጋጅተው አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ የሴት ቀስት የተፈጨ ሥር በመለካት ለ 7 ቀናት በግማሽ በግማሽ ሊትር ውኃ በሻይ መልኩ እያፈሉ ቀዝቀዝ አድርገው ይጠጡ።ፍቱን
♨️ለሪህ በሽታ፦
#የሴት ቀስት ሥር አድርቀው ፈጭተው አንድ ኪሎ ገደማ ያዘጋጁ!ከዛ በመቀጠል ጧት ጧት አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት ከ ሴት ዕሬት ጁስ ጋር በማቀላቀል ለ 20 ቀን ያለ ስኳር ቢጠጡ እጅጉን ድንቅ ፈውስ ያገኙበታል።
ማሳሰብያ፦
#ያለ እውቀት በድፍረት እንዲሁም የእጽዋቱ ማንነት ሳይረዱ በይሆናል ማንኛውም ነገር ወደ ሆድ ውስጥ እንዳይወስዱ።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
‼️ገንዘብ ለማብዛት‼️
@debtra 🇪🇹
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
ምቃ ስንደዶ አረቄ የቀጠጥና ስር የእንቦጭ ስር 7 ቀንበጥ አዘጋጅተህ መቃውን በእንቦጭ እና በቀጠጥና ውስጡ ማሸት ከዛ በብር መጠን የተዘጋጀውን ወረቀት ቀርክሀ ውስጥ መጨመር ከዛም በሲኒ የተዘጋጀው አረቄ ውስጥ እየነከሩ ስንደዶውን ወደ ቀርክሀ ውስጥ ማስገባት 7 ጊዠየ ከዛም መቃውን ሰብሮ ንን ማውጣት ነው...............
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
https://t.me/debtra1
