ዕፀ ደብተራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Open in Telegram
ለእያንዳዱ ችግሮቻቹ መፍትሔ የምታገኙበት የጥበብ ግሩፕ ቻናሉ 👉👉@debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
1 065
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
‼️⭕️ለቁንጅና
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
ትላንት ስለ ቁንጅና አይተናል ዛሬ ደሞ በሌላ ገቢር እናያለን
መልክዐ ማርያምን በቀጠጥና እና በጽጌረዳ አበባ ላይ ደግመህ በቅባ ቅዱስ 7 ለውሰህ ተቀባ ሰው ሁሉ በአንተ መልክ ሲገረም እና ሲደነቅ ይውላል።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
‼️መፍትሔ ሀብት እና ስለ ግርማ ሞገስ
@debtra 🇪🇹
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
#ግርማሞገስ ምንድነው ?
‼️ግርማሞገስ ማለት አንድ ሰው በሰው ዘንድ (በማሕበረሰቡ)
♨️እንዲከበር
♨️እንዲፈራ
♨️ሲያዩት እንዲያስደነግጥ
♨️ተቀባይነት እንዲኖረው
♨️ተሰሚነት እንዲኖረው
♨️ተወዳጅነት እንዲኖረው
♨️ስኬት እንዲኖረው
♨️ሰው እንዳይደፍረው
ወዘተ የመሳሰሉት ፀጋዎች እንዲኖሩት የሚያደርግ ጥበብ ግርማ ሞገስ ይባላል ።
⭕️#አንዳንድ ሰዎች ከሰው የበለጠ መልክ ቁመና ሳይኖራቸው ወንዱ ሴቱ ጉንብስ ቀናብሎ ሲወዳቸው ሲሰግድላቸው በፍቅራቸው እንኩት ድቅቅ ሲልላቸው ሁሉ ሲፈልጋቸውና ከአላቅማቸው ከሰው የበለጠ ትዳር ይዘው ይስተዋላል ።
⭕️እንዲሁም በየሄዱቀት ስኬት ሲገጥማቸው እቅዳቸው ሲሳካ ይስተዋላል
⭕️እንዲሁም ከመሬት ተነስተው በአንዴ ሲከብሩና ሲቀየሩም ይስተዋላል።
ታድያ ይህ ሚስጥር ግርማሞገስ እና መፍትሔ ሀብትነው እየተባለሚሰራው ጥበብነው ዋና ሚስጥሩ።
⭕️#ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች ደግሞ መልክ ቁመና ፀባይ ሥራ ገንዘብ ደግነት ሳያንሳቸው በሰው ዘንድ ከበሬታ ሲያጡና ሲናቁ ሰው ዝቅአድርጎ ሲያያቸው ፍቅር ሲነፍጋቸው ይስተዋላል ።
⭕️ታዲያ ይህችግር አንዳንዴ በተፈጥሮ የፀጋ እግዚአብሔር መራቅይሆናል በሌላበኩ ደግሞ የክፉ መናፍስት የዓይነ ጥላ፣ የገርግር፣ የዛር ፣የመተት፣ የሰው እጅና የስልበት ችግር ይህን ያስከትላል
ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦
#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
#በብርቀለበት
#በሳንቲሞች
#በክታቦች
#በብር መስቀል
#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት
የተወሰደብንን ፀጋ እግዚአብሔር መመለስና
በሰውዘንድ ተወዳጅ ፣ሀብታም ፣ተፈቃሪ አይነገብ፣ አይሰልቸ ፣ተፈላጊ ፣ስመገናና መሆን እንችላለን ።
#ግርማሞገስ ፣ግርማ መደንግፅ፣ ግርማ መሐባ ፣ተፈሪነት ፣ተወዳጅነትና ተከባሪነት እንዲኖረን በማድረግ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን እንችላለን ።
#ያለስልበት የሰው ሀብት ሳንሰልብም በአጭር ጊዜ ሀብታም መሆን ይቻላል።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
‼️*ጥቁር አውጥ*እያለልዎት ለጨጓራ በሽታ ለምን ይከፍላሉ?
‼️የጨጓራ አሲድ ‼️
@debtra 🇪🇹
#ለምግብ አፈጫጨት ስርዓት የሚጠቅመው አሲድ በሰውነታችን ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች ከመጠን በላይ ሲመረት ጨጓራ ማቃጠል ይጀምራል ፡፡
#ይህም ህመም እየተባባሰ ሲመጣ የጨጓራ ቁስለትን ያመጣል፡፡
#የጨጓራ አሲድ ሲበዛ የሚያሳዩት ምልክቶች
ምግብ ከተመገቡ በኃላ ሆድ አካባቢ የህመም ስሜት
#ማቃጠል
#በተደጋጋሚ የረሀብ ስሜት መኖር
#የምግብ ፍላጎት መቀነስ
#ቃር
#ምላስ መጎምዘዝ
#ሳል እና ማስመለስ አብዛኛውን ግዜ የጨጓራ አሲድ ሲበዛ የሚያሳያቸው ምልክቶች ናቸው፡፡
#የሆድ መነፋት
#የአሲድ ወደ ላይ መመለስ
#ማቅለሽለሽ ናቸው::
‼️አውጥን ለጨጓራ በሽታ መጠቀም ብንፈልግ!
አውጥ ማለት! ሶስት ዓይነት ዝርያ ያለው ሲሆን ጥቁር ፍሬ የሚያፈራ ፣ቀይ ፍሬ የሚያፈራ፣ወርቃማ ቀለም ያለው ፍሬ ያፈራሉ።
✔️ወይና ደጋ እና ደጋ አከባቢ የሚገኝ ሲሆን ቀይ ፍሬ የሚያፈራው በብዛት ቆላማ አከባቢ ይገኛል::
✔️ሁሉንም ለምግብነትም ጭምር የሚያገለሉ ሲሆኑ ጣፋጭ ፍሬ ያላቸው ከጎንዮሽ ጉዳት ነፃ ናቸው።
♨️ለጨጓራ በሽታ ማዳኛ የምንጠቀምበት ግን ጥቁር ፍሬ ያለው ነው።
#የጥቁር አውጥ ፍሬ እና ቅጠል በንፅህና ይሰበስቡ እና!
♨️በንፅህና አድርቀው በደንብ አድርገው በወንፊት በመንፋት ሩብ ኪሎ የተነፋ ዱቄት ከ አንድ ኪሎ ንፁህ ቀይ ማር ጋር በመቀላቀል ከ ሁሉት እስከ ሶስት ወር ጧት ጧት በባዶ ሆድ አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ መብላት ፍቱን እና ዘላቂ መፍትሔ ይሰጣል።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
‼️ለመፍዘዝ
@debtra 🇪🇹
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
#ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እጸዋት ጥቅም የምናውቅው ?
♨️ቀጠጥና
♨️እፀ ንጉሥ
♨️እፀ ደብተራ
♨️እፀ እስራኤል
♨️እፀ ዳባ ይባላል
‼️#ለመፍዝዝ፦
ሰኞ ማታ የቀጠጥና ስሩን በወይራ እጀታ ቆፍሮ ከስሩ ብርቀለበት
አሳድሮ ማክሰኞ ጥዋት ሳይሸኑ ሳይኮሱ ሳይነጋገሩ ከአለችበት ሂዶ የደቂቀ አዳም
ወሔዋንን ልጆች ሀይላቸውን አብርጅልኝ መፍዝዝ ወዓቃቤርስ ሁኝኝ ጠላት እኔን በክፉ ቢአነሳ እኔን እንደ አንበሳ እሱን እንደ እንስሳ አድርጊልኝ ከጥይት ከጦር ከበትር ከድንጋይ.... ከሁሉ ነገር ጠብቂኝ ብሎ በቀንድ ካራ ስሩን ቆርጦ በትንሿ ጣት አፅቅ ከሶስት ከርክሞ ከትቦ
መያዝ ቀለበቱን መልበስ
ልብ ይበሉ እጸዋቱ ሲዘጋጅ በንጽህና ይሁን ።
♨️ ተጠቅመው እስኪጨርሱ
#አልኮል
#ተልባ
#ፆታዊ ግንኙነት ክልክል ነው።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
ዕፀ ደብተራ ‼️
‼️ለስልጣንናሚደገምለገንዘብ የሚደገም ፀሎት
@debtra
ጸሎተ ውሂብ ንዋይ ወሲመት አሽማከር አሽማኒ አአሸማኒ ፍታህ እደዊሆሙ ለነገስት ወለመኳንንት ለጳጳሳት ወለ ኤጲስ ቆጶሳት ለቀሳውስት ወለዲያቆናት ለእድ ወለአንስት ለአእሩግ ወሕፃናት ወለኩሎሙ ውሉደ አዳም ወሔዋን ከመ የሀቡኒ ወርቀ ውብሩር ልብሰ ወሲመተ ሊተ ለገብርከ..........
በስመ እሪሙኤል እዩር ሊቅ ሐልቂቅ ምልቂቅ መሐሊን እምሩክ ግብታብሽ ልትተ ወያብተ ወአብተ ወያምአል ወያሩር ወያኩህን አፍኩን ወረሐምትት አምቲት ነረ ቀረ በሀይለ ዝንቱ እመዛግብቲሆሙ ወየሀቡኒ ንዋይ ወሲመት ሊተ ለገብርከ__
‼️ (አሰራሩ)
በመንፈቀ ሌሊት ዓዲ በነግህ በሜሮን ዓዲ በቅብዐ ቅዱስ ዓዲ በዘይት ፯ ፯ ጊዜ ደግመህ ተቀባ
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
መጽሔተ መንፈስ ቅዱስ
‼️‼️
@debtra 🇪🇹
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ አሜን ጸሎት በእንተ መጽሔተ መንፈስ ቅዱስ ኆኅያተ አእምሮ በጸፍጸፈ ሰማይ ጽሑፍ ዝንቱ ፊደል ዘአለበዎ ለሄኖክ ወከ ብደ እንግድዓሁ ወልቡናሁ ወርእየ ኀዋኅወ ሰማይ ርኅወ ከማሁ አርኍ አናቅጸ ልቡናየ ሊተ ለገ፡ ዕገ፡ ወመናድልዮስ አሌፍ አልፋይእዜኒ ተወከፍ ነግሀ ወሠርከ አስማተ ዘአቅረ ብኩ ለከ አ ኡ ኢ ኣ ኤ እ ኦ:: ብርሃን ዘበአማን እግዚአብ ሑር ሃሌ ሉያ ቤት ብርሃነ ብርሃናት እግዚኣብሔር ሃሌ ሉያ በ ቡ ቢ ባ ቤ ብ ቦ ብርሃን ዘበአማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ጋሜል ግሩም እምግሩማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ገ ጉ ጊ ጋ ጌ ግ ጎ ብርሃን ዘበአማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ዳሌጥ ድድ ወመሠረት እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ደ ዱ ዲ ዳ ዴ ድ ዶ ብርሃን ዘበአማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ሄ ሕልው እምቅድመ ኵሉ መዋዕል ወአዝማን እግዚኣብሔር ሃሌ ሉያ ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ ብርሃን ዘበአማን እግዚአብ ሔር ሃሌ ሉያ ዋው ውኩይ ዘያዋኪ ብርሃነ መለኮት እግዚ. ኣብሔር ሃሌ ሉያ ወ ዉ ዊ ዋ ዌ ው ዎ ብርሃን ዘበአማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ዛይ ዝናመ ሕይወት ወጠለ መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ዘ ዙ ዚ ዛ ዜ ዝ ዞ ብርሃን ዘበአማን እግዘአብሔር ሃሌ ሉያ ሔት ሕያው ዘኢይመ ውት እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ሐ ሑ ሒ ሓ ሔ ሕ ሖ ብርሃን ዘበአማን እግዚኣብሔር ሃሌ ሉያ ጤት ጥዑም ለእለ ይጼውዕዎ በጽድቅ እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ጠ ጡ ጢ ጣ ጤ ጥ ጦ ብርሃን ዘበአማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ዮድ ይባርክ ወይሁብ ለኵሉ ፍጥረት እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ጋዴን ፫ ጊዜ አፍሐመ እሳት ዘያንበለብል ቅድመ ገጹ ለእግዚአብሔር ጋዳ ያበውኡ ሎቱ ቁርባነ እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ የ ዩ ዪ ያ ዬ ይ ዮ ብርሃን ዘበአማን እግዚአብ ሔር ሃሌ ሉያ ካፍ ክቡር እምክቡራን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ከ ኩ ኪ ካ ኬ ክ ኮ ብርሃን ዘበአማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ላሜድ ልዑል እምልዑላን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ለ ሉ ሊ ላ ሌ ል ሎ ብርሃን ዘበአማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ሜም ምዑዝ ወምሉዕ ሙሐዘ መንፈስ ቅዱስ እግዚአ ብሔር ሃሌ ሉያ መ ሙ ሚ ማ ሜ ም ሞ ብርሃን ዘበአማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ኖን ንጉሥ ዘይነግሥ ለመዛግ ብተ ብርሃን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ነ ኑ ኒ ና ኔ ን ኖ ብርሃን ዘበአማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ሳምኬት ሥግው በወለተ አዳም ወሄዋን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ሰ ሱ ሲ ሳ ሴ ስ ሶ ብርሃን ዘበአማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ዔ ዓቢይ እግዚአብሔር ወቡሩክ ወልዑል ዘያሌዕሎሙ ለትሑታን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ዓ ዑ ዒ ዓ ዔ ዕ ዖ ብርሃን ዘበአ ማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ፌ ፈልፈለ ሕይወት ወነቅዐ ትፍሥሕት እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ፈ ፉ ፊ ፋ ፌ ፍ ፎ ብርሃን ዘበአማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ጻዴ ጻድቅ ዘያጸ ድቆሙ ለንጉፋን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ጸ ጹ ጺ ጻ ጽ ጾ ብርሃን ዘበአማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ቆፍ ዘይቄድሶሙ ለቅዱሳን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ቀ ቁ ቂ ቃ ቄ ቅ ቆ ብርሃን ዘበአማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ሬስ ርእሰ ጥበብ ወአእምሮ እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ረ ሩ ሪ ራ ሬ ር ሮ ብር ሃን ዘበአማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ሳን ሰሎሞን መስተ ግልም ልዑል እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ስ ስ ሲ ሳ ሴ ስ ሶ ብርሃን ዘበአማን እግዚኣብሔር ሃሌ ሉያ ታው ታዖስ ትሑት ወየዋህ ዘያስተፌሥሖሙ ለትሑታን እግዚአብሔር ተ ቱ ቲ ታ ቴ ት ቶ ታቦራዊ በመለኮቱ ታዖስ ቤዛ ኵሉ ነፍስ ብርሃን ዘበአማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ኄር ግሩም ይፈርህዎ ለኄራን ወለርቱዓነ ልብ እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ብርሃን ዘበአማን እግዚኣብሔር ሃሌ ሉያ ጰይት ጰራቅሊጦስ ጸጋዌ ጸጋ እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ጰ ጱ ጲ ጳ ጲ ጵ ጰ ብርሃን ዘበአማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ፀ ፁ ፂ ፃ ፄ ፅ ፆ ፀሐይ ዘያበርህ ውስተ አልባቢሆሙ መደንግፅ በዕሉ አስማት አርኁ አናቅጸ ልቡናየ ሊተ ለገ፡ ዕገ ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ድድ ወመስተናግር ለበሐማን ነድ ዘያነትር ወዘያከብር በክስብኤል እግዚአብሔር አብ ዋካ ወብርሃን እግዚአብሔር ወልድ ዋካ ወብርሃን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ዋካ ወብርሃን ስምከ ስመ መሐላ ዘነገርኮ ለሚካኤል በአካዕ ስምከ በቤቃ ወበጼቃ ስምከ አርኍ አናቅጸ ልቡናየ ሊተ ለገ ዕገ፡ ፍታሕ ማዕሠረ ልሳንየ እንተ ተዓቢ ነቢበ በስምከ ዳና ከኩኖ ሽርማን ቁር ማን ቁቅናፍ ቁቅን በእሉ አስማቲከ አርኍ አናቅጸ ልቡናየ ወፍታሕ ማዕሠረ ልሳንየ ሊተ ለገ ዕገ፡ እግዚአብሔር ሕያው ወቡሩክ አምላኪየ ጸምአት ነፍስየ ኀበ አምላኪየ ሕያው እስመ ልዑል ወግሩም ቅዱስ ወግ ሩም ስመ ዚአሁ ውእቱ እግዚአብሔር አብ አክራዕ እግዚ ኣብሔር ወልድ በትራዕ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አዚዝ አርእየኒ ገጸከ ወአስምዐኒ ቃለከ እስመ አዳም ወገጽከ ላህይ እግዚአብሔር አብ ዓምደ ብርሃን እግዚአብሔር ወልድ ዓምደ ብርሃን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ዓምድ ብርሃን አብርህ ውስተ ልብየ ዓምደ ብርሃንከ ከመ እንግር ዕበየ ስብሐተ መለኮተ መንግሥትከ፡ ኣውኪ ውስተ ልብየ ዋካ ብርሃንከ ወብርሃነ ገጽከ ከመ እንግር ዕበየ ስብሐተ መለኮተ መንግሥትከ፡ እግዚአብሔር አብ ነበልባለ ብርሃን እግዚአብሔር ወልድ ነበልባለ ብርሃን እግዚአብሔር መን ፈስ ቅዱስ ነበልባለ ብርሃን አብርህ ወአንበልብል ውስተ ልብየ ነበልባለ ብርሃንከ ወብርሃነ ገጽከ ከመ እንግር ዕበየ ስብሐተ መለኮተ መንግሥትከ፡ እግዚአብሔር አብ ፀዳለ ብርሃን እግዚአብሔር ፀዳለ ብርሃን እግዚአብሔር ወልድ ፀዳለ ብርሃን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ፀዳለ ብርሃን አፅደልድል ውስተ ልብየ ፀዳለ ብርሃንከ ወብርሃነ ገጽከ ከመ እንግር ዕበየ ስብሐተ መለኮተ መንግሥትከ እግዚአብሔር አብ ነደ ብርሃን እግዚአብሔር ወልድ ነደ ብርሃን እግዚአብ ሔር መንፈስ ቅዱስ ነደ ብርሃን አብርሀ ውስተ ልብየ ነደ ብርሃንከ ወብርሃነ ገጽከ ከመ እንግር ዕበየ ስብሐተ መለኮተ መንግሥትከ፡ ቅዱስ እግዚአብሔር ብርሃን ዘበአማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ጸ ጹ ጺ ጻ ጼ ጽ ጾ ፓውስ ፓኒ አማን ጦስ መስተናግር ለመሃይምናን በውስተ ፒላስ እግዚኣብሔር ብርሃን ዘበአማን እግዚኣብሔር ሃሌ ሉያ ፐ ፑ ፒ ፓ ፔ ፕ ፖ ብርሃን ዘበአማን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ወልዱ ለቡ ሩክ ከሣቴ ብርሃን እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ኬፍዕ ለፓፔኤል መፍርህ ኢየሱስ ክርስቶስ ሃሌ ሉያ ዕብነ ሕይወት እም ጽዮን ወዕብነ ረድኤት ዘበአቤኔዜር ኢየሱስ ክርስቶስ ዕብነ እልመቅሊጦስ ወእብነ ኃይል ኢየሱስ ክርስቶስ ዕብነ ድስቡ ጣስዮስ ይንድድ ውስተ ልብየ ነደ ብርሃንከ ወብርሃነ ገጽከ ከመ እንግር ዕበየ ስብሐተ መለኮተ መንግሥትከ፡ እግዚኣብ ሔር አብ መብረቀ ብርሃን እግዚአብሔር ወልድ መብረቀ ብርሃን እግዚኣብሔር መንፈስ ቅዱስ መብረቀ ብርሃን ይብ ርቅ ውስተ ልብየ መብረቀ ብርሃንከ ወብርሃነ ገጽከ ከመ እንግር ዕበየ ስብሐተ መለኮተ መንግሥትከ፡ እግዚአብሔር ኣብ ነጐድጓደ ብርሃን እግዚአብሔር ወልድ ነጎድጓደ ብርሃን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነጐድጓደ ብርሃን ያንጐድጒድ ውስተ ልብየ ነጐድጓደ ብርሃንከ ወብርሃነ ገጽከ ከመ እንግር ዕበየ ስብሐተ መለኮተ መንግሥትከ፡ እግዚአብሔር አብ ፀሐየ ብርሃን እግዚአብሔር ወልድ ፀሐየ ብርሃን እግዚአብ ሔር መንፈስ ቅዱስ ፀሐየ ብርሃን ይብራህ ውስተ ልብየ ፀሐየ ብርሃንከ ወብርሃነ ገጽከ ከመ እንግር ዕበየ ስብሐተ መለኮተ መንግሥትከ፡ እግዚአብሔር አብ ባራኬ ኅብስት እግዚአብሔር ወልድ ባራኬ ኅብስት እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ባራኬ ኅብስት ባርክ
@ayne_kulu
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
‼️ዓይነ ጥላ በሴቶችና ማህጸን ይረገዛል እንዴት??
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
የሚረገዘው በእንቅልፍ ገሀድ በሚመስል ግንኘነት ነው።
ሴቷ በምታውቀው ፣በማታውቀው ፣በቤተሰብ ለምሳሌ አባት፣ ወንድም ፣ አጎትና የቅርብ ዘመድን እየተመሰለ በመምጣት ይገናኛታል።
ግንኙነቱ የገሀዱን ሩካቤ ሥጋን ስለሚመስል ሴቷ ልክ ከወንድ ጋር የፈጸሙ እስኪመስላቸው ይደርሳሉ ።
አንዳንድ ሴቶች ከደስታ ይልቅ ሕመምና ጭንቀት ይሰማቸዋል።
ሴቶችን ሌሊት የሚገናኛቸው በሁለት መንገድ ነው።
፩.በማስገደድ
በማስገደድ ሲሆን በማያውቁት የሚያውቁትን ሰው ተመስለው ሲሆን
፪. ፈቃደኛ በሚመስል መሸነፍ ደግሞ
የሚያውቁትን የሚወዱትን ሰው
እየመሰለ መገናኘት
በዚህ መልኩ እየመጣ የሚገናኛቸው ዓይነ ጥላ ዓይነ ጥላዊ መርዙን በሴት ልጅ ማህጸን ሲያሳድር ሴቷ በማህጸን አጋንንቱን ትሸከመዋለች ።
በዚህ መልኩ በሴቷ ያደረው የሴቷን ማህጸን እንደ ግል ይዞታ በመቁጠር ውስጥ መኖር ይጀምራል ። ፈተናውም የሚጀምረው ከዚህ በኋላ ነው። እንዲህ አይነት ሴት ወንድ አትቀርብም ። ብታገባም በተለይ በሩካቤ ወቅት ሕመም እንዲሰማት ያደርጋታል ።
ሩካቤ ያስጠላታል። እርሷ ወዳ አይደለም ያደረባት መንፈስ እንድትጠላ ስለሚያደርጋት ነው።
♨️አንዲት ሴት ዓይነ ጥላ በማህጸን ማደሩን በምን ማወቅ ትችላለች ??
እነዚህን ምልክቶች ታሳያለች
♨️ማህጸኗ ያብጣል
♨️እውነተኛ እርግዝና መስሎ ሆዷ ያብጣል
♨️ያረገዘች ይመስላታል
♨️ነፍስ ያለው የሚመስል ነገር ሲንቀሳቀስ ሲገላበጥ ይሰማታል
♨️ከፍተኛ የሆነ ቁርጠት እና ውጋት
♨️ሆዷ ይጮሃል ፣የነፍሳት ድምፅ ይሰማል
♨️ከባሏ ስታረግዝ በተደጋጋሚ ደም እየመታት ፅንሱ ይቋረጣል
♨️እርግዝና ላይፈጠርም ይችላል
ስለዚህ እጮኛና ትዳር እንዳይኖራት ፣ከያዘች እንዳታረግዝ አድርጎ ከሞቱት በላይ ከሚኖሩት በታች ሆና እንድትኖር አለማውን አሳክቶ ይኖራል ።
ከሴቷ ጋር ምስጢራዊ ጋብቻ ስለሚፈጥር ሕይወቷ ምስቅልቅል ይላል።
ልብ ይበሉ የገጻችን ቤተሰቦች ነገሩን በጣም አስቸጋሪ የሚያደርገው ሴቶች ደፍረው ችግሩን ለመናገርና ለማማከር መቸገራቸው ነው።
ሌሊት እየመጣ መገናኘቱ ፦
፩.ሩካቤ ፈጽማ የማታውቅ ሴት ሩካቤ የመፈጸም ጉጉቷ እንዲጨምር በማድረግ ዘማዊነት ካልሆነ ትዳር እንዳያስደስታት ያደርጋታል ።
ለዚህ ነው አንዳንድ ሴት አዳሪዎች ለገንዘብ ብለን ነው ብለው ከቦታ ቦታ እየዞሩ ሩካቤ በማድረግ ሲተዳደሩ ከቆዩ በኋላ ራሳቸውን ችለዋል ንስሐ ገብተው ወደ ፈጣሪ ተመልሰው ኑሮ ጀመሩ ሲባል በገንዘብ እንኳን ቢሆን ራሳቸው ከፍለው ሩካቤ የሚያደርጉት ለምድነው ሴት አዳሪ የምትሆኑት ሲባልም ወድጄ አይደለም ገንዘብ ቸግሮኝ ነው ይላሉ ግን አይደለም የተያዙበትን ስላላወቁ ነው።
፪. ሌሊት እየመጣ ህጋዊ ሩካቤ እንድትጠላ ያደርጋታ
፫. ከድርጊቱ በኋላ እንድትቆጭ እንድትፀፀት ራሷን እንድትጠላ በማድረግ ለራሷ ምንም ክብር እንዳይኖራት ከሰው በታች ሆና ከጭፈራ ቤት የወጣ ህይወት እንዳይኖራት ያደርጋል ።
ቁራኝነት ነጻ እንዲወጡ እናድርግ ።
#መፍትሔ
#እፀመናሔ የስሩን ቅርፍት
??#ጥቁር አዝሙድ
??#የጤና አዳም ፍሬ
#ነጭ ሽንኩርት
#የግራዋ ቅጠሉን
#የጭቁኝ ስሩን ቀንበጡን
#የእባጮ ስሩ ቀንበጡን
ከላይ የተዘረዘሩትን እጸዋቶች በሚገባ በማዘጋጀት ከአስር ሌትር ባልዲ ላይ በእለት ውሃ ለ አምስት ቀን ዘፍዝፎ ጠዋት ጠዋት እየፀለዩ ከ ፯- ፲፬ ቀን መጠመቅ ነው።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
💰💰‼️ብር ማውረጃ‼️‼️
@debtra
https://t.me/debtra1
ሉባን ዘከር እጣነ ዘካርያስ
ይህ እጣን በጣም እጅግ ብዙ ጥቅሞች ሲኖሩት ከጥቅሞቹ ውስጥ በጥቂቱ አስማተ ሠለሞንን ለመዋረስ ሙራድ ገንዘብ ለማውረድ ለመሠውር ሌሎችም ጥቅሞች አሉት ገንዘብ ያስወረዱ ትልልቅ ባለሀብቶች አሉ በጣም ረቂቅ ሚስጥሮች አሉት ዋነኛ ጥቅሙ ብር ለማውረድ ነው ።
አስማቱ ሲሰራ በ40 ደቂቃ ውስጥ ነው
መጠን መጠን አለው ለማውረድ በጣም ብዙ ሚሊዮን ብር የማውረድ አቅም አለው በጥቂቱ ይህን ካልን ይበቃል።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
‼️ለሀብት ‼️
⭕️ለሀብትና ለንብ
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
የሽኮኮ ጎመን ሥር ከሦስት ላይ ፫፻፩ አሳ የላሰው ጠጠር እና አስማቱን ጽፎ በአዲስ ሸክላ ከቶ ቤቱን ሦስት ጊዜ አዙሮ አርዶ መቅበር ነው።
እጅግ ግሩም ነው‼️
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
‼️ለፍጥነት
እልሙ ተአሌ ወቀብው ኩሊ ሽህያኤን ዑልው አረቲፋኑሂ (ገቢር)..በጅብ ምርኩዝ ቅጠል አፈር በራፊ ይዞ ኢያሱ 49 ጊዜ መድገም
Share አድርጉ ለጓደኞቻችሁ ግሩፑን።
@ayene_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
‼️‼️#መፍትሔ_ሀብት‼️‼️
#መፍትሔ ሀብት ማለት በእለት ተእለት እንቅስቃሴአችን ስኬት እንዲኖረን የሚያደርግ የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችን ጥበብ ነው።
የሰው ልጅ በእለት ተለት በሚያደርገው የእቅድ ማሳካትና ኑሮን የማሸነፍ ዘዴ እንቅስቃሴው ላይ የተለያዩ እክሎች ሲያጋጥሙት ይስተዋላል።
ለምሳሌ ፦
⭕️#አገኝብሎ ማጣት
⭕️#ብድር ጠይቆ አለማግኘት
⭕️#እሸጥብሎ አለመሸጥ
⭕️#እገዛብሎ አለመግዛት
⭕️#አበድሮ አለመመለስ (መከልከል)
⭕️#ይዞ በረከት ማጣት
➱#ለፍቶ ድካመ ከንቱ መሆን
➱#ሰርቶ እንዳልሰራ መሆን
➱#አስቦ መቅረት
➱#ጀምሮ አለመቋጨት
➱#ሥራ ጀምሮ ከስሮ መውጣት
➱#ከጓደኛ ጋር እኩል ተሰልፎ ወደ ኋላ መቅረት......እና የመሳሰሉት
እነዚህ ሁሉ የሰው ልጅ የኑሮ ፈተናዎች ናቸው።
ታዲያ ይህን ችግር ለመቋቋምና ለማስወገድ እንዲሁም በእንቅስቃሴአችን ሁሉ ስኬት ለማምጣት የሚደረገው መፍትሔ
#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
#በብርቀለበት
#በብር መስቀል
♨️#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
♨️#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
♨️#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
♨️#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት
እኛን ማማከር ይችላሉ በማንኛውም ሰዐት
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
ዕፀ ደብተራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሸባቢት ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
ይህ ጥበብ በተለይ በአንድ ጊዜ ከ ሁለት በላይ ሴቶችን ወይም አማሎ በፍቅር ለማቅረብ የሚጠቅም ሲሆን በአብዛኛው ጊዜ የእጅ ወርቅ ላይ ጸልየው አድርገው በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ ማንኛውም ሰው ወርቁን ሲያየው በፍቅር በደስታ የሚያነወልል ጥበብ ነው።
አንዳንድ ዘፋኞች እና ነገስቶች ባለስልጣናትም ጭምር ተጠቅመውበታል።
ለሌላም ለብዙ ነገር ይጠቀሙበታል።
👇ይቀላቀሉ👇
@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 065
⭕️ለሀብት
‼️ለከብት እርባታ ለሀብት ለማንኛውም ስራ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመለወጥ‼️
የፈልፈል አፈር የሀብታም ግቢ አፈር የሀብታም ከብት እበት ከበረት የገበያ እና የደጅ ሰላም የ፯ ቤተ ክርስቲያን አፈር የእህል አይነት ዕጣን ደቁሰህ የሞይደር የሾላ የዋርካ ስራቸውን የባህር ዛፍ ተቀፂላ የአጋም ተቀፂላ በአንድነት በቅብዓ ቅዱስ ለውሰህ የምንጭ ጭቃ ጨምረህ በሐዲስ ሸክላ ከተህ ከቤትህ መግቢያ መውጫ ብትከብረው ይበጅካል ሂወትክን በአጭር ጊዜ ውስጥ ይለውጠዋል ።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
‼️መሪጌታ አይነኩሉ🇪🇹
‼️ አሁን በሰፊው መምጣት ለማይችሉ
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል።
@debtra 🇪🇹
@debtra 🇪🇹
‼️1,በአንጀት ዉስጥ ላለ ኪንታሮት
2,መቀመጫ ላይ ላለ ኪንታሮት
3,በእግር ላይ ላለ ኪንታሮት
4,ለራስ ምታት(ህመም)
5,ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ጨማስለቀቂያ)
6,ለጆሮ ህመም
7,ለጥርስ ህመም
8,ለሆድ ህመም
9 ,ለሳል
10,ደረትህመም
11,ለጀርባ ህመም
12 ,ለአስም
13,ለዕጢ
14, ለልምጽ
15,ለአይምሮ ጭንቀት
16,ለአይነ ጥላ
17,ለልክፊት
18,ለእሪህ
19,ለወፍ(ለጉበት ህመም)
20,ለአልማዝ ባለጭራ
20, ለጨጓራ
22,ለኩላሊት
23,ለማንኛውም ቆዳ ላይ ላለ ቁስላቁስል በሽታ እና ሌሎችም 24,መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
25,ቡዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ
26,ለቁራኛ (አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ)
27,መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
28,ለጋኔን (ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ)
29,ለህመም (ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ)
30,ተኝቶ ለሚቃዥ
31,ለመድፍነ ፀር (ለጠላት)
32,ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
33,ለዘኢያገድፍ (ትምህርትን የሚገልፅ የማያስጠፋ)
34,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
35,ለመፍትሔ_ሀብት (ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
36,መስተፋቅር_1 (ሕዝብ ሀገር እንዲወደን)
37,መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር
38,ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
39,ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን)
40,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
41,አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ(
42, ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
43,መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ)
44,መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
45,ለአፍ ጠረን
46,አፉ ለሚንተባተብ (ድምፅ የሚያሳምር)
47,ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ)
48,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
49,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
50,ጸሎተ_ዕለታት (ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር)
51,ለእደ_ጥበብ (ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች)
52,ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን)
53,ለኵሉ_ግብር (ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን)
54,ለንባብ (ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ)
55,ለከበሮ (ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ)
56,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ 57,ለሙግት (በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ)
58,ለሰላቢ (ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ)
59,ለስንፈት ወሲብ
60,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
61,አስምሮ_ጥበብ (ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ)
62,ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ)
64,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
65,ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
66,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
67,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስርmeregata123
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
68,ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
69,ዕፀ_አንግሥ (ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ)
70,መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር) ከዚህ በተረፈ ለማንኛውም ለተወሳሰበ ከባድ ችግር ላለባቸው መፍትሄ እንሰጣለን ።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
‼️ ለልጅ አገረድ መፍትሔ ሀብት‼️
የቀጠጥና ስሩን ከሶስት ቦታ በወይራ አንካሴ ቆፍረህ ወፍ ባልቀመሰው ውሃ ዘፍዝፈህ እግዚኦ ሚበዝኁ ፯ ጊዜ ደግመህ ፫ ቀን የደጅ ማይ ትውጣበት ገላዋንም ትታጠብበት ግማሹን ትታጠን።
@ayne_kulu 🇪🇹
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
አብዛኞቻችሁ እጅግ ብዙ ችግር ያለባቹህ ናችሁ ከችግሮቻችሁ ውስጥ
1.የገንዘብ ችግር
2.የስራ ማጣት ችግር
3. ብር ያለመበርከት
4. የትዳር ፍቅረኛ የማጣት ችግር
5.ተስፋ የመቁረጥ
6.በግለ ወሲብ መስቃየት
7.ነገሮች ያለመሳካት ችግር
8.ትምህርት ላይ ጥሩ ያለመሆን
9.የስንፈተ ወሲብ ችግር
10.በከባድ ድህነት መማቀቅ
11.ደስታ የማጣት ችግር
12.ብትዳር ውስጥ ያለመስማማት
እነዚህ ሁሉ እያንዳዳቸውን የሚያስፈፅሙ
ክፉ መናፍስቶች አሉ በተቃራኒው ደግሞ
እነዚህንም ክፉ መናፍስቶችንም ሚቃረኑ
ጥሩ መናፍስቶች አሉ
ጠቢባን ሁኑ ወንድም እህቶቼ ከዕለት ተዕለት ኑሮ ወታችሁ ረቂቁን ዓለም ምታዩበት አዕምሮዋቹህን አሰሩት
እኔ እናተን ለመርዳት ሁሌም ዝግጁ ነኝ
ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ share አድርጉት
ከየትኛውም ዕምነት ጋር ማይፃረር ነው ማስተምረው ምሰራው ጠቢባን ሁኑ ።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayne_kulu
@ayne_kulu
1 065
Repost from መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
ዕፀ ደብተራ 🇪🇹
‼️የደብተራ ልጅ ነኝ •‼️
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
ደብተራ ማለት ፦
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
፩ ኛ. ‼️ደብተራ ብርሃን ማለት ነው ፦
እግዚአብሔር በብርሃን ድንኳን ሊቀ ነቢያት ሙሴን በአምሳለ ንጉሥ ተገልጾ በብርሃን ድንኳን በሰባት የእሳት መጋረጃ ፳፪ [22] ቱን ሥነ ፍጥረት በልቡናው ሥሎ ቃል በቃል ፭፻፸ [570] ጊዜ አነጋግሮታል። የደብተራ ልጅ ማለት የብርሃን ልጅ ማለት ነው። ወይም ሰማያዊ ወልደ ሰማያዊ ማለት ነው።
፪ ኛ. ‼️ደብተራ ኦሪት ናት ፦
ባስልኤል ፥ ኤልያብን ያህል ጠበብት ፣ ሙሴን ያህል ነቢይ ፣ አሮንን ያህል ካህን ፣ አስነሥቶ ያሳነጻት ናት። ታቦተ ሕጉ ያለባት ፣ አምልኮቱ የሚመሠከርባት ፣ ሕጉ የሚነገርባት ድንኳን ደብተራ ኦሪት ትባላለች። የደብተራ ልጅ ማለት የሕግ ልጅ የመቅደስ አገልጋይ ማለት ነው።ሕገ ኦሪትን ያወቀ እንደሙሴ እንደ አሮን ያለ ማለት ነው።
፫ ኛ. ‼️ ደብተራ ድንግል ማርያም ናት ፦
በአምሳላዊት ድንኳን በረድኤት ይገለጽ የነበረው እግዚአብሔር በንጽሕና በቅድስና በታነጸች በአማናዊት ደብተራ በእመቤታችን ማህጸን በኲነት ተገልጿልና ደብተራ ትባላለች። የደብተራ ልጅ ማለትም የድንግል ማርያም የቃል ኪዳን ልጅ ማለት ነው። እንደ ጴጥሮስ እንደ ጳውሎስ መሆን ነዋ!
፬ኛ. ‼️ደብተራ መስቀል መድኅነ ዓለም ክርስቶስ የተሰቀለበት ቅዱስ መስቀል መሠዊያ ነውና ደብተራ ተብሏል ሕያው ደመ መለኮት የነጠበበት ቅዱስ መስቀል የከበረ ደብተራ ነው። የደብተራ ልጅ ማለትም የመስቀል ልጅ ማለት ነው። ወይም መስቀለኛ መስቀላዊ ማለት ነው።
፭ኛ. ‼️ደብተራ ርዕሱ ድንኳን ይባላል። በዘር በሩካቤ ያይደለ እንበለ ዘር እንበለ ሩካቤ የተወለደ የመድኅን አካሉ ደብተራ ተብሏል። ሠዋዒ፣ ተሠዋዒ፣ ተወካፌ መሥዋዕት፣ ነውና እንደ ብሉይ ሊቀ ካህናት ከአፍአ ወደ ውስጥ ደመ በግዕን ይዞ ለሥርኤት ወደ ደብተራ ኦሪት አልገባም። ራሱን በደብተራ ርዕሱ አቀረበ እንጂ። የደብተራ ልጅ ማለትም የክርስቶስ ልጅ ማለት ነው። በክርስቶስ የሚያምን የክርስቶስ አገልጋይ ማለት ነው።
፮ ኛ. ‼️ደብተራ ቤተ ክርስቲያን ፦
ክርስቲያኖች የሚሰበሰቡባት መቅደሰ ወንጌል ደብተራ ተብላለች አገልጋዮቿም ካህናተ ደብተራ ይባላሉ። የደብተራ ልጅ ማለትም የመቅደስ አገልጋይ ቅዳሴውን የሚቀድስ፣ ቅኔውን የሚቀኝ፣ ድጓውን የሚያዜም፣ ዝማሜውን የሚዘም ብራናውን የራመመ ቀለሙን የቀመመ ማለት ነው። የረቀቀ የተራቀቀ ምጡቅ መርጌታ ማለትኮ
ነው !
‼️ይነበብ‼️ 👇
👉🔥ከደብተራ ሙያ አንዱን ሳያውቁ መንቀፍ ወፍ ነዳሽ፣ ጉም አፋሽ መሆን ነው። ለደብተራነት ማዕር መድረስ ጭንቅ ነው እንጂ ልጅ መሆንስ ቢሹትም አይገኝ።👈
👉🔥ደብተራ እያሉ መተንኮስ በይፋ ክርስትናን እና ክርስቲያኖችን በመጥላት የሚደረግ ስሑት ድንቁርና ነው። ጠንቋይን ለተከበረው ደብተራ መስጠት አይቻልም ጨለማ ከብርሃን ጋር ኅብረት የለውምና። ሀገር በቀል የዕውቀት ሐሳቦችን የደብተራ ዕውቀት ነው አንቀበልም አንሰማም ማለት ግን ኦርጂናል የጣሊያን አእምሮ ነው።👈
ደብተራ ዶክተሮች ሳይኖሩ ዶክተር ነበር። በተውሶ ጭፍን ግልበጣ የተሠራ አእምሮ እውነትን ካልጠላት የተማረ አይመስለውም ማለት ነው? ከውሸተኛ ተንኮለኛ ቁም ነገር አገኛለሁ ከማለት ዑቅያኖስ ሜዳ ሁኖ እህል ይዘራበታል ማለት ይቀላል። ወይም ሰሜን ተራራ ደልዳላ ሜዳ ይሆናል ማለት ይሻላል።
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
https://t.me/debtra1
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
