en
Feedback
Havan COC Preparation

Havan COC Preparation

Open in Telegram

📌start your journey to pharmacy, DM, DDM, and other health science programs with us. 🎯Recieve guarentee from trusted and top ranked coc center. 🎯Leave all your coc related worries on trusted hands. 📌Register:@havancocPrep_bot For any inquire:@Drhavan

Show more
2 250
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-3430 days
Posts Archive
🥇3.87 GPA👏 አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት ካስመረቃቸው ሴት ተማሪዎች መካከል ዶ/ር ረድኤት ጌቱ ከበደ በህክምና ዶክትሬት 3.87 GPA በማስመዝገብ ተሸላሚ ሆናለች። #AAU
🥇3.87 GPA👏 አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት ካስመረቃቸው ሴት ተማሪዎች መካከል ዶ/ር ረድኤት ጌቱ ከበደ በህክምና ዶክትሬት 3.87 GPA በማስመዝገብ ተሸላሚ ሆናለች። #AAU @havanacademy

🥇3.93 GPA 👏 አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት ካስመረቃቸው የህክምና ተማሪዎች መካከል ዶ/ር ሚካኤል አዘዘ ንጉሴ በህክምና ዶክትሬት 3.93 GPA በማስመዝገብ #የወርቅ_ሜዳሊያ
+1
🥇3.93 GPA 👏 አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት ካስመረቃቸው የህክምና ተማሪዎች መካከል ዶ/ር ሚካኤል አዘዘ ንጉሴ በህክምና ዶክትሬት 3.93 GPA በማስመዝገብ #የወርቅ_ሜዳሊያ ተሸላሚ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። #AAU @havanacademy

ሁሌም ሳስበው የሚጨንቀኝ ነገር፦ "ሃኪም ባልሆን ኖሮ ምን እሆን ነበር!" ብዬ ሳስብ ነው። በእውነት! ምንም አይነት ስራ የምሰራ አይመስለኝም። አስቡት እስኪ! በጣም የተቸገረ (የታመመ) ሰው እየረዳ
ሁሌም ሳስበው የሚጨንቀኝ ነገር፦ "ሃኪም ባልሆን ኖሮ ምን እሆን ነበር!" ብዬ ሳስብ ነው። በእውነት! ምንም አይነት ስራ የምሰራ አይመስለኝም። አስቡት እስኪ! በጣም የተቸገረ (የታመመ) ሰው እየረዳህ፣ ለእርሱ ደግሞ ሲከፈልህ። ማለት ህይወትክን ሙሉ ስራዬ ብለህ ሰው ስትረዳ መኖር መታደል ነው። እኔ እግዚአብሔርን ለዚህ በጣም አመሰግነዋለሁ። የልቤን እንደሰጠኝ አምናለሁ። እናንተስ ሃኪም ባትሆኑ ምን ትሆኑ ነበር?! Dr. Surafel Ayele @havancoctutorialofficial Registration is open @havancocPrep_bot

#Havan_COC_Preparation For students aspiring to join Schools of Medicine, Pharmacy and other Health programs. Registration is open⤵️ @havanacademy_bot ( COC and freshman or @havancocPrep_bot ( COC only Trusted and Top Ranked COC Preparation Center.

ሜድስን ለመማር ከፈለጋችሁ ግዴታ ይሄን ቪድዮ ማየት አለባችሁ ! https://www.youtube.com/watch?v=1Hq8k5NoXOU&t=1025s

Are You student Aspiring to join ✅Doctor of Medicine ✅ Doctor of Dental Medicine ✅ Bachelor Science in Pharmacy ✅ Other Healt
Are You student Aspiring to join ✅Doctor of Medicine ✅ Doctor of Dental Medicine ✅ Bachelor Science in Pharmacy ✅ Other Health Science Programs Get Havan COC Preparation Center's Promise to Join your dream Department. Trusted and Top Ranked COC Preparation Center. Registration is open @havancocpPrep_bot

🔴 ትልቅ ቦታ ይደርሳል ተብሎ የተጠበቀ አንድ ሩቅ ዓላሚ ትንታግ ወጣት መልካሙን ሁላ ለመቃረም፣ በዕውቀትና በክህሎት በልጽጎ ለመገኘት ከገባበት ከዕውቀት ማዕከል ፥ ይዞ የገባውን ወኔና በውስጡ ስን
🔴 ትልቅ ቦታ ይደርሳል ተብሎ የተጠበቀ አንድ ሩቅ ዓላሚ ትንታግ ወጣት መልካሙን ሁላ ለመቃረም፣ በዕውቀትና በክህሎት በልጽጎ ለመገኘት ከገባበት ከዕውቀት ማዕከል ፥ ይዞ የገባውን ወኔና በውስጡ ስንተከተክ የነበረውን እምቁን ኃይል ተነጥቆ፣ ትጥቁ ተፈቶ፣ የህልም ሩጫው ተገቶ፣ ተስፋው ተመንምኖና መንገዱ ጠፍቶበት ከአዋቂው በታች ካላዋቂው በላይ መሀል ላይ ስንከላወስ መመልከት ምንኛ ከባድ እንደሆነ ማሰብ ቀላል ሂሳብ ነው። 🔴 በ2016 ዓ.ም በተለያዩ የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች ሜድስን፣ ዴንታል ሜድስን፣ ፋርማሲ እና ሌሎችን የጤና ሳይንስ ዲፓርትሜንቶችን ለመማር የሚትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ coc ፈተና እንደምጠብቃችሁ አስባችሁበት ታውቅላችሁ? ✅ የዶክተሮች እና የህክምና ተማሪዎች ስብስብ ዛሬውኑ በመቀላቀል ዶ/ር የመሆን ህልማችሁን እውን ለማድረግ ዋስትና አግኙ። ✅ በዓመታት የሥራ ልምድ እጥፍ ድርብ ተራምደናል። በርካታ ተማሪዎች የልጅነታቸውን ህልም እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ መልካም አሻራችን አስቀምጠናል። ✅ማዕከላችን እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆነ የ coc ቱቶሪያል ፕሮግራም በመቅረጽ የህክምና ት/ት ቤት መግቢያ በር፣ የሃኪሞች መገኛ ቦታ እንዲሁም ለነገ ሀኪሞች የመንደርደሪያ ሜዳ ሆኖ ጉዞውን ቀጥሏል። ✅ ተሞክሮ ያካበቱ መምህራኖቻችን በ COC ፈተና ላይ ስኬታማ እንድትሆኑ ለመርዳት ከፍተኛ ዕውቀት እና ፍላጎት ያላቸው ከመሆኑም በላይ እያንዳንዱን እርምጃ ይመሯችኋል። 📌Meet a Team of Talented DOCTORS AND MEDICAL STUDENTS. Registration👇 @havancocPrep_bot ለCOC ትቶርያል ብቻ @havanacademy_bot ለፍሬሽማን እና ለ coc ትቶርያል ✅For AAU students, ጥቁር አንበሳ

Become Healer. Jan 15 The Future of medicos starts here! YouTube: https://www.youtube.com/watch?v=8meFv0XbRAE
Become Healer. Jan 15 The Future of medicos starts here! YouTube: https://www.youtube.com/watch?v=8meFv0XbRAE

ጥረት በጠቢብ እጅ ስደገፍ ለስኬት ይቃኛል። የሚሳኩ የማይመስሉ የብዙዎችን ህልም ታድገን ለስኬት አብቅተናል። የህክምና ተማሪ እንዲሆን አስችለናል። ዛሬም የብዙ ተማሪዎች በር ማንኳኳት ቀጥለናል። ስራዎቻችን በቅጡ የተረዱ ብልሆች ደሞ ፈጣን ምላሽ በመጠት የስኬት ጎዳናቸውን ቀይሰዋሉ። ለዘመናት በካበተ ልምዱ ፣ በታማኝነት እና በታላቅ ትህትና ተማሪዎችን እያስተናገደ ይገኛል። ህልማችሁን እውን እናድርግ! ኑና ተቀላቀሉን። ✅ ሜድስን፣ ዴንታል ሜድስን፣ ፋርማሲ እና የተለያዩ የጤና ሳይንስ እንዲሁም ሌሎችን ዲፓርትሜንቶችን ለመቀላቀል የCOC ፈተና ዝግጅት የምንሰጥ ይሆናል። ለምዝገባ @havancocPrep_bot join and share @havancoctutorialofficial

Join me as I share my personal journey of successfully gaining admission to the prestigious medical school at Addis Ababa Uni
Join me as I share my personal journey of successfully gaining admission to the prestigious medical school at Addis Ababa University. on YouTube after few Minutes