en
Feedback
Havan COC Preparation

Havan COC Preparation

Open in Telegram

📌start your journey to pharmacy, DM, DDM, and other health science programs with us. 🎯Recieve guarentee from trusted and top ranked coc center. 🎯Leave all your coc related worries on trusted hands. 📌Register:@havancocPrep_bot For any inquire:@Drhavan

Show more
2 250
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-3430 days
Posts Archive
If you are interested in joining Medical school, 👇👇👇 https://vm.tiktok.com/ZMh6aYpJg/

#COC_Tutorial ከዓመታት በፍት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የህክምና ት/ት ቤት መግቢያ ፈተና (የcoc ፈተና) ሲጀመሩ አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ለዓመታት ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣
#COC_Tutorial ከዓመታት በፍት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የህክምና ት/ት ቤት መግቢያ ፈተና (የcoc ፈተና) ሲጀመሩ አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ለዓመታት ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች የልጅነታቸውን ህልም እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል። ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 97% ከ መቶ በማሳለፍ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል። የፈተና ይዘት፣ ስለ ፈተናው ትክክለኛ መረጃ ፥ አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ቲቶርያል ቪድዎች እንዲሁም በ 4 ተከታታይ ዓመታት የወጡ የ COC ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር አቅርበንላችኋል። ኑና ህልማችሁን እውን በማድረግ የምትወዱትን ዲፓርትመንት ተማሩ! ለራሳችሁ፣ ለቤተሰብ፣ ለመጣችሁበት አካባቢ፣ ለሃገራችሁ ብሎም ለዓለም ሁሉ የኩራት እና የስኬት ምክንያት ሁኑ። ሜድስን፣ ዴንታል ሜድስን ፣ ፋርማሲ እና የተለያዩ የጤና ፕሮግራሞችን ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በርግጠኝነት #ሃቫን ትክክለኛ ምርጫችሁ እንደሆነ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን። St.Paul : COC info Trusted and Top Ranked COC Preparation Center! YouTube | Telegram | Website @havanacademy

click on this link to apply for St.Paul https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement

Get Havan COC preparation centre's promise to become a Medical Doctor.👨🏻‍⚕️🩺 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 Register at ✅ @havancocprep_bot Ask: @Drhavan

🗣💊💉🩺Are you aspiring to become a doctor🩺💊? Join us for a FREE live stream 🗓Friday sep 27 🕙@2LT night  🔬Learn everything you need to know about he medical field and St. Paul Medical School. 💯In this one-hour session, we'll cover 📢An overview of medical school: What to expect, the curriculum, and the challenges you'll face. 📢The pros and cons of medicine: A balanced view of the rewards and drawbacks of a medical career. 📢The COC exam: A detailed explanation of the St. Paul Medical School entrance exam. 📢St. Paul Medical School and College: Learn about the school's history, faculty, facilities, and student life. 📢Don't miss this opportunity to get all your questions answered and gain valuable insights into the world of medicine. There will be a fun game and award🥇🏆 for a winner 🔔Join us on Telegram: 👉 @havancocTutorialOfficial                                                  👉 @havancocTutorialOfficial                                                    👉 @havancocTutorialOfficial  #StPaulMedicalSchool #MedicalSchool #PreMed #COCExam #CareerAdvice

Lecture 1 ✅Tomorrows Class on Introduction to Situational Judgement Test. ✨Understanding what situational judgment test is an
Lecture 1 ✅Tomorrows Class on Introduction to Situational Judgement Test. ✨Understanding what situational judgment test is and why it is important. ✨Knowing the focus areas of situational Judgment test ✨Understanding the standards we use to deal with the problems/ scenarios. ✨Developing the skill necessary to make professional decisions while encountering dilemmas. 📌with previous year coc questions in our TT program. 📌Summery Notes. ✅For registered students only. ✅video Lecture. ✅will be presented by Havan coc preparation centre. ⏰Duration 14:26 Min 👩‍🏫Instructor=Dr. Havel ⏰at 2:00 in the evening. Never Miss it! Get Havan COC preparation centre's promise to become a Medical Doctor.👨🏻‍⚕️🩺 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 Register at ✅ @havancocprep_bot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Join our channel for more information⬇️ ✅ @havancoctutorialofficial

All Registered students will get link today. share and join @havancoctutorialofficial Tutorial registration @havancocPrep_bot

ማስታወቂያ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌንየም ህክምና ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ህክምና /Medicine/ ትምህርት ለመማር ማመልከት ለምትፈልጉና ከዚህ በታች የሚስፈልጉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የኮሌጁን በይነመረብ ላይ በቅርቡ በሚገለጸው ማስፈንጠሪያ ገብታችሁ ማመልከት ትችላላሁ፡፡ ለማመልከት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፤ 1.  በ2016 ዓ.ም በመደበኛ ትምህርት ፕሮግራም 12ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች 2.  በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና፤ከ600 የተፈተኑ •  ከስር ከተዘረዘሩት ክልልና ዞኖች ውጪ ያሉ ሁሉም ክልሎች -   ለወንድ 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው   ለሴት 475 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት ከ700 የተፈተኑ   ለወንድ 580 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው   ለሴት 555 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት •  ለአፋር ክልል፣ለቦረና ዞን (ኦሮሚያ ክልል)፣ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ለጋምቤላ ክልል፣ለሱማሌ ክልል፣ ለደቡብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል)፣ለዋግህምራ ዞን (አማራ ክልል) እና ለምእራብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል)   ለወንድ 450 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው   ለሴት 425  እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት 3.  ከ9ኛ-12ኛ ክፍል አማካይ የትራንስክሪፕት ውጤት 80% እና ከዚያ በላይ የሆነ ማሳሰቢያ 1.  ማመልከት የሚቻለው Online ብቻ ነው 2.  የማመልከቻ ጊዜ ከመስከረም 11-18፣ 2017  ዓ.ም 11ሰዓት ድረስ ብቻ ነው 3.  ለተጨማሪ ዝርዝር መረጃ የኮሌጁን በይነመረብ www.sphmmc.edu.et/ ወይም በማህበራዊ ሚዲያ Facebook፡SPHMMC / Telegram page/ https://t.me/SPMMC / ይጎብኙ ወይንም የኮሌጁን ሬጅስትራር ቢሮ ይደውሉ፡፡ •  ስልክ፡- 251 118 96 5125 share and join @havancoctutorialofficial Tutorial registration @havancocPrep_bot

✨✨ በ2017 ዓ.ም በቅዱስ ጳውሎስ ለመወዳደር ለምፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ። ✅ በ2017 ዓ.ም በቅዱስ ጳውሎስ ሚልኒየም ሜድካል ኮሌጅ የህክምና ትምህርት ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ COC ፈተና
✨✨ በ2017 ዓ.ም በቅዱስ ጳውሎስ ለመወዳደር ለምፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ። ✅ በ2017 ዓ.ም በቅዱስ ጳውሎስ ሚልኒየም ሜድካል ኮሌጅ የህክምና ትምህርት ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ COC ፈተና እንደምጠብቃችሁ አስባችሁበት ታውቅላችሁ? ✅ የዶክተሮች እና የህክምና ተማሪዎች ስብስብ ዛሬውኑ በመቀላቀል ዶ/ር የመሆን ህልማችሁን እውን ለማድረግ ዋስትና ያግኙ። ✅ በዓመታት የሥራ ልምድ እጥፍ ድርብ ተራምደናል። በርካታ ተማሪዎች የልጅነታቸውን ህልም እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ መልካም አሻራችን አስቀምጠናል። ✅ማዕከላችን እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆነ የ coc ቱቶሪያል ፕሮግራም በመቅረጽ የህክምና ት/ት ቤት መግቢያ በር፣ የሃኪሞች መገኛ ቦታ እንዲሁም ለነገ ሀኪሞች የመንደርደሪያ ሜዳ ሆኖ ጉዞውን ቀጥሏል። ✅ ተሞክሮ ያካበቱ መምህራኖቻችን በ COC ፈተና ላይ ስኬታማ እንድትሆኑ ለመርዳት ከፍተኛ ዕውቀት እና ፍላጎት ያላቸው ከመሆኑም በላይ እያንዳንዱን እርምጃ ይመሯችኋል። #StPaulCOC #ቅዱስጳውሎስ #Medicine ይቀላቀሉን👇 @havancocTutorialOfficial ለምዝገባ 👇 @havancocPrep_bot ☎️ 09 07 66 77 55 ጥያቄ: @Drhavan

Happy New Year, Future healers✨! As we ring in the new year, I want to take a moment to acknowledge the incredible journey we're on. We've chosen a path that is challenging, rewarding, and filled with purpose. We are medical students, the future of healthcare, and that I think is a truly remarkable thing🙌🏽. This past year has likely been a whirlwind of intense studying, every early morning lecture, late nights and countless hours spent mastering complex conceps from the nerves of brachial plexus to the complement cascades and kreb's cycle🙄. we all have faced moments of doubt, moments of exhaustion, and perhaps even moments of wanting to throw our notebooks out the window. But we persevered, We pushed through....and that dedication, that commitment to learning is what makes us special🙂. Let's be honest. The road ahead won't be easy. There will be challenging times, gruelling exams, and many more sleepless nights spent in the library. But amidst the difference, remember the reason why you chose this path. Remember the impact you're destined to make on countless lives. As we step into the new year, that holds the promise of new beginnings, opportunities, and also struggles that we could embrace bcs those are the ones that shape us , refine us, and make us stronger. Last but nat least i want ya'll to remember the power of connections⛓. Your fellow students, classmates, friends, and the people that you come across are your support system. Lean on them, learn from them, and grow together. Let's build a strong comminity bcs we've a long journey ahead(and also, let's be honest, our gbi is so ጠባብ and we can't keep ignoring each other 5 or 6 times a day😂). And finally, here🥂 is to the struggles that make us stronger, to the exposures that fuel our passion and to the incredible journey ahead. And again መልካም አዲስ አመት future healers✨! ጭቁኑ ህዝብ የወለደው, yours truly Pc1 meme admin (የማይነበብ ፊርማ) Credit: @Pc1memes_15 , AAU @med_school_made_me_do_it_bot Share with your friends🙏🙏 YouTube | Telegram | Telegram

✅ If you are going to apply for St.Paul You must watch these videos. ስለ ቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜድካል ኮሌጅ መግቢያ ፈተና ሙሉ መረጃ |St. Paul Mil
✅ If you are going to apply for St.Paul You must watch these videos. ስለ ቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜድካል ኮሌጅ መግቢያ ፈተና ሙሉ መረጃ |St. Paul Millenium medical college entrance exam SPHMMC⤵️ https://www.youtube.com/watch?v=MWvPeGEk-6U የቅዱስ ጳውሎስ መግቢያ ፈተና ትንተና | Comprehensive analysis of the exam format ይሄን ካያችሁ በርግጠኝነት ፈተናውን ታልፉታላችሁ⤵️ https://www.youtube.com/watch?v=i9uHDn47v1Y Share with your friends🙏🙏 YouTube | Telegram | Telegram

#COC_Tutorial ከዓመታት በፍት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የህክምና ት/ት ቤት መግቢያ ፈተና (የcoc ፈተና) ሲጀመሩ አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ለዓመታት ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣
#COC_Tutorial ከዓመታት በፍት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የህክምና ት/ት ቤት መግቢያ ፈተና (የcoc ፈተና) ሲጀመሩ አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ለዓመታት ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች የልጅነታቸውን ህልም እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል። ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 97% ከ መቶ በማሳለፍ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል። የፈተና ይዘት፣ ስለ ፈተናው ትክክለኛ መረጃ ፥ አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ቲቶርያል ቪድዎች እንዲሁም በ 4 ተከታታይ ዓመታት የወጡ የ COC ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር አቅርበንላችኋል። ኑና ህልማችሁን እውን በማድረግ የምትወዱትን ዲፓርትመንት ተማሩ! ለራሳችሁ፣ ለቤተሰብ፣ ለመጣችሁበት አካባቢ፣ ለሃገራችሁ ብሎም ለዓለም ሁሉ የኩራት እና የስኬት ምክንያት ሁኑ። ሜድስን፣ ዴንታል ሜድስን ፣ ፋርማሲ እና የተለያዩ የጤና ፕሮግራሞችን ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በርግጠኝነት #ሃቫን ትክክለኛ ምርጫችሁ እንደሆነ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን። St.Paul : COC info Trusted and Top Ranked COC Preparation Center! YouTube | Telegram | Website @havanacademy

👨‍⚕️ሜዲስን የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር  ✅Arbamich Universitiy ✅Jigjiga Universitiy ✅Adis Ababa University ✅Welikite University ✅Wolayta Sodo Universitiy ✅Wachamo Universitiy ✅Mizan Tepi Universitiy ✅Selale Universitiy ✅Arsi Universitiy ✅Wollega Universitiy ✅Jimma Universitiy ✅Hremaya Universitiy ✅Wollo University ✅Debre Tabor Universitiy ✅Bahirdar Universitiy ✅Gonder Universitiy ✅Adigrat Universitiy ✅Mekelle Universitiy ✅Ambo Universitiy ✅Debre-Birhan Universitiy ✅Debre-Markos Universitiy ✅Medda Wallabo Universitiy ✅Bulehora Universitiy ✅Hawassa Universitiy . . 💠Share for Remedial and Fresh Students https://t.me/havancoctutorialofficial https://t.me/havancoctutorialofficial 🔺🔹🔹🔺🔹🔸🔹🔺🔺🔸

There's just a few hours remaining. the deadline is today at 12 PM LT. Please complete the membership form to access numerous opportunities both before and after graduation. This message is from EHPSA, and we look forward to seeing you!