cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

A⁺ Students Note

◉ WELCOME TO A⁺ Students ◉ This channel is created to help freshman and Remedial students! 📚Short text notes in English with short Amharic explanation 📚Hand writing notes by photo 📚 Voice explanations 📚 Campus life 😚🤔🥰

Show more
Advertising posts
16 854
Subscribers
-224 hours
-387 days
-1130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📚 Jimma University 📚 global trend mid exam.  💠Share for Remedial and Fresh Students https://t.me/Zcampus_Life https://t.me/Zcampus_Life 🔺🔹🔹🔺🔹🔸🔹🔺🔺🔸
Show all...
👍 1 1
Inclusiveness Final Exam Assosa University 2016 E.C. 💠Share for Remedial and Fresh Students https://t.me/Zcampus_Life https://t.me/Zcampus_Life 🔺🔹🔹🔺🔹🔸🔹🔺🔺🔸
Show all...
Arsi university Psychology mid exam 2016 💠Share for Remedial and Fresh Students https://t.me/Zcampus_Life https://t.me/Zcampus_Life 🔺🔹🔹🔺🔹🔸🔹🔺🔺🔸
Show all...
📚 Jimma University 📚 Anthropology mid exam. 💠Share for Remedial and Fresh Students https://t.me/Zcampus_Life https://t.me/Zcampus_Life 🔺🔹🔹🔺🔹🔸🔹🔺🔺🔸
Show all...
✅Remedial‼️ ❇️English Exam 💠Share for Remedial and Fresh Students https://t.me/Zcampus_Life https://t.me/Zcampus_Life 🔺🔹🔹🔺🔹🔸🔹🔺🔺🔸
Show all...
👍 6
🔥 3🥰 3👍 1
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 🇺🇸💳 ዲቪ 2025 ቪዛ ሎተሪ ውጤት ነገ ይለቀቃል⭕️ ➡️ 2025 Entrant Status Check 💳DV-2025 Entrants may enter their confirmation information through the link below starting at noon (EDT) on May 4, 2024. 📌DV-2025 Entrants should keep their confirmation number until at least September 30, 2025. ⚡️Link: https://dvprogram.state.gov/ 🎁የሞላችሁ መልካም ዕድል ❕❕ ➡️ትምህርት ሚኒስቴር ➡️@Ethiopian_Minister_Of_Education➡️ ➡️@Ethiopian_Minister_Of_Education➡️
Show all...
👍 7🔥 1
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና መቼ ይሰጣል ? እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ፤ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል። ፈተናው ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ ነው። ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ይሰጣል ተብሏል። ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች #ብቻ ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራበት ነው። ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ለኢፕድ ከሰጠው መረጃ ተመልክተናል። በሌላ በኩል ፤ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ የሬሜዲያ ተማሪዎች ከታህሳስ ወር ጀምሮ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ቢሆንም በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተመደቡ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም። ⭐ትምህርት ሚኒስቴር ⭐@Ethiopian_Minister_Of_Education💠 ✅@Ethiopian_Minister_Of_Education💠 🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
Show all...
3👍 1
#UpdateG12⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education
Show all...
👍 8
💬💬💬💬💬💬የ12ኛ ክፍል የ2016 የሞዴል ፈተና 💡💡💡👇👇 💠Share for Remedial and Fresh Students https://t.me/Zcampus_Life https://t.me/Zcampus_Life 🔺🔹🔹🔺🔹🔸🔹🔺🔺🔸
Show all...
👍 11 1