cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🕌{اقوال عــلـــمــــاء الســـلـف} የሰለፍ አሊሞች ንግግር🕌

❞التوحيد: أصــل الإيمان، وهــو الڪلام الـفارق بين أهل الجنة وأهل النار، وهو ثمن الجنة، ولا يصح إسلام أحد إلا به ـــــــــــــــــ ◆ابن تیمیة'رحمە الله' ◆الــفتاوى |235/24| عَلَيْكَ بِآثَارِ مَنْ سَلَفْ وَإنْ رَفَضَكَ النَّاسُ https://t.me/kunalbesira

Show more
Advertising posts
1 345
Subscribers
+624 hours
+207 days
+14130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔹 ዛሬ ከኢኽዋን መሪዮች አንዱ የሆነው ኢልያስ አሕመድ ሱፍዮችና ኢኽዋኖች የአንድነት ስምምነት በተፈራረሙ ጊዜ ያደረገው ረድ ። በውስጡ የተካተቱ ነጥቦች : – – ከሽርክና ቢዳዓ ማስጠንቀቅ የጭቅጭቅ ነጥብ ሆኖ አያውቅም ። – ከሆነም በሙስሊሞችና በሙሽሪኮች መካከል ነው ሊሆን የሚችለው ። – በተለያየንባቸው ነገሮች ላይ ዑዝር እንሰጣጥ ኢኽዋኖች እንደባንዲራ የሚያርገበግቡት መርሆ ነው ። – ከሙብተዲዖች ጋር እጅ ለእጅ ተጨባብጠው አንድ ላይ ሆነው ታያቸዋለህ ። – ዑዝር መሰጣጠት የሚባለው ነገር ከቁርኣን ጋር ይጋጫል ይላል ። – መጀመሪያ እንሰባሰብ በሚሉ ኢኽዋኖች ላይ አስደናቂ ረድ ያደርጋል ። – የሸይኹል ኢስላም አስደናቂ ንግግር ከኢኽዋኖች ጋር አገናኝቶ የሚገርም ምላሽ ይሰጣል ። – ከኢኽዋኖች ጋር መስማማት ነብዩና ሶሓቦች ዋጋ የከፈሉለትን ዲን ዋጋ ማሳጣት ነው: ። – እኛ በኢኽዋኖች ላይ ከመናገር ዝም የምንለው እነርሱ ዝም ሲሉ ነው ። እኛ ለኢልያስ አሕመድ ዛሬ ቃል በቃል ላንተ ይሁን እንለዋለን ። አላህ ልባችንን በሐቅ ላይ ያፅናን ። https://t.me/bahruteka
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
تزينت الجنة للخطَّاب فجدُّوا في تحصيل المهور ! "بدائع الفوائد" (531)📚
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ መፅሐፍ ▬▬▬▬▬ በአላህ ፈቃድ በቅርብ ቀን "ለሚንሃጁል ፊርቀቲን ናጂየቲ ወጥጥጧኢፈቲል መንሱረቲ" ➴➴➴➴➴ ==================== በሸይኽ ሙሐመድ ብን ጀማል ዘይኑ ረሂመሁሏህ ተዘጋጅቶ ➴➴➴➴➴ ==================== በአቡ ዓብዱልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ወደ አማረኛ የተመለሰ ➴➴➴➴➴ ==================== በዚሁ ቻናል በPDF ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን የሚተላለፍ ይሆናል ➴➴➴➴➴ ==================== የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በሰለፎች ጊዜ ... ⇉ ከእያንዳንዱ ታላቅ ወንድ ጀርባ እራሷን ምትጠብቅ (ድንቅ) ሴት አለች... ☞ አሁን ደግሞ ⇉ ከእያንዳንዷ ተገላላጭ (ሀያእ የሌላት) ሴት ጀርባ ... ደዩስ የሆነ ወንድ አለ... #ደዩስ ማለት ለቤተሰቡ ቅናት (ደንታ) የሌለው ቤተሰቡ ውስጥ አፀያፊ ነገር ቢከሰትም ።
Show all...
💯 2
Photo unavailableShow in Telegram
➡️ህብረተሰቡ ከእውነታው በራቀ ቁጥር ሀቅ ለሚናገሩ ሰዎች ያላቸው ጥላቻ እየጨመረ ይሄዳል ። 🥀🌱🫧
Show all...
💯 3🍓 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከኢማሙ አሕመድ ዱዓዎች ውስጥ አንዱ እንዲህ የሚል ነበር اللهم مَن كان مِن هذه الأمة على غير الحق وهو يظن أنه على الحق ، فرُدَّه إلى الحق ؛ ليكونَ من أهل الحق "አላህ ሆይ! ከዚህ ህዝብ ውስጥ ሐቅ ላይ እንደሆነ በማሰብ ከሐቅ ያፈነገጠን ሁሉ ከሐቅ ሰዎች ይሆን ዘንድ ወደ ሐቅ መልሰው።" [አልቢዳያ ወንኒሀያ: 10/329] [አልቢዳያህ ወኒሃያህ፡ 10/329] =
Show all...
💯 2
01:35
Video unavailableShow in Telegram
ارفقُوا بِإخوانِڪم💧 الشّيخ محمّد بن عبد الوهاب العقيل رحمه الله.
Show all...
لَيس كُل ملتحي سَلفي ولكن كُل سَلفي مُلتحي وقِسنَ ذلك على الجِلباب والنقاب ✅
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
يَجوز للمَرأة انّ تطلب مِن زوجها بيتا مُستقلا عن أهله لانه حق لها 🌸 - الشيخ صالح الفوزان -حفظه الله-
Show all...
💯 1