cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

BPE TV #Bible Prophecy Embassy International Church®

+251960362569 / @Las_Vegas_Neveda Show #Jesus Holy Spirit is Our True Leader CBE (Commerical Bank of Ethiopia)1000556934219 - Amanuel Wondimu ኦሮሚያ ህብረት ባንክ  1000031784739 - Amanuel Wondimu

Show more
Advertising posts
2 716
Subscribers
-224 hours
+27 days
-4030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

❤️ለእየሱስ እውቅና ስሰጡ በጉባያችሁ /ባለችሁበት ቦታ በሀይል መገኘት ይጀምራል 📌ስለዝህ #እውቅና መስጠት ለእግዚአብሔር ክብር መገለጥ Key/ቁልፋ ነው ❤️ ✍Major Prophet Amo++ Angel https://t.me/BPEmbassy https://t.me/BPEmbassy      🚨ይቀላቀሉ🚨
Show all...
🔥 4
🚨ከስጦታው ሰጭውን ❤️ከነገሩ ፍቅር አፍቃሪውን ውደዱ 📌ፈልጉ እሱን #እየሱስን ⚡️የክርስትና Main Goal ክርሰቶስን መምሰል ነው Not This World 📌So ለጥቅም ብላችሁ የሆነ ነገር አትጀምሩ ግን በመንፈስ በቅዱስ ታምናችሁ ጀምሩ ከዛ መንፈስ ቅዱስ በወሳንያችሁ ወስጥ ይረዳችሀል ➖Not things They can not save you from death or disease so ➖የውሳኔ ሰው ሁን 📌#አንዳንድ ድምፆች ቶሎ ካለወሰናችሁ ተመልሶ አይመጣም “አለም፦ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ የሚለውን ቃል አላነበባችሁምን?” — ማቴዎስ 19፥5 📌አውጃለው በስራ, በትዳር... ተከናወኑ ✍ #Major Prophet Amo++ Angel #SMPUA https://t.me/BPEmbassy https://t.me/BPEmbassy      🚨ይቀላቀሉ🚨
Show all...
🛑 በክርስትና ህይወት ውስጥ ጊዜያዊ ሙቀት የሚባል ነገር የለም፤ ምክኒያቱም እሳት ባለበት ቦታ ሁሉ ሙቀት አለ። ችግሩ ጊዜያዊ ሙቀት ውስጥ ሆነን  ሳይሆን፣ በውስጣችን የተለኮሰውን እሳት መጠበቅ አቅቶን ነው። ➡️ እሳት ከመሰዊያው ላይ ዘወትር አይጥፋ!                             🔥🔥🔥 ዘሌዋውያን 6፥12 “እሳቱም በመሠዊያው ላይ ዘወትር ይነድዳል፥ አይጠፋም፤ ካህኑም ማለዳ ማለዳ እንጨት ያቃጥልበታል፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት በዚያ ላይ ይረበርባል፤ በዚያም የደኅንነትን መሥዋዕት ስብ ያቃጥላል።” ጌታ መንፈሳዊ ግለትን ያብዛልን 🙏
Show all...
Servant Of God Natnael🔥🔥

“እርሱም፦ ነቢዩ ኢሳይያስ እንዳለ፦ የጌታን መንገድ አቅኑ ብሎ በምድረ በዳ የሚጮኽ ሰው ድምፅ እኔ ነኝ አለ።” — ዮሐንስ 1፥23 @Natnaelzewge

🔥 9👏 1
“ጴጥሮስና ዮሐንስም በግልጥ እንደ ተናገሩ ባዩ ጊዜ፥ መጽሐፍን የማያውቁና ያልተማሩ ሰዎች እንደ ሆኑ አስተውለው አደነቁ፥ ከኢየሱስም ጋር እንደ ነበሩ አወቁአቸው፤” — ሐዋርያት 4፥13
Show all...
👍 5🔥 1
Repost from N/a
📌ዘር መዝራት የምትፈልጉ 📌 ዘር መዝራት ለምፈልጉ ከ100ብር ጀምሮ  -....  መዝራት  💫CBE (Commerical Bank of Ethiopia)1000556934219 - Amanuel Wondimu (Prophet Amo++ Angel) 💫ኦሮሚያ ህብረት ባንክ  1000031784739 - Amanuel Wondimu (Prophet Amo++ Angel) 👉https://t.me/+NnZmD1XGeHI2YmRk https://t.me/+NnZmD1XGeHI2YmRk
Show all...
Bpe

Jesus

👍 5
Show all...
BPE TV #Bible Prophecy Embassy International Church®

📌 ዘር መዝራት ለምፈልጉ ከ1000ብር ጀምሮ  -.... መዝራት 💫CBE (Commerical Bank of Ethiopia)1000556934219 - Amanuel Wondimu (Prophet Amo++ Angel) 💫ኦሮሚያ ህብረት ባንክ  1000031784739 - Amanuel Wondimu (Prophet Amo++ Angel) @Las_Vegas_Neveda የዘራችሁ ፀልያለው For Finacial Breakthrough and For Miracle Money 🤑 ❤️❤️

👉የእኔ ጠላቶች ማዕበል #ሲያስነሱብኝ ሳይ እግዚአብሔር ለተናገረኝ ፍጥነት እየሆኑኝ ነው ለዛም ነው 👉 ለአንዳንድ ማዕበሎች ዝም ምለው ለፍጥነት #ስለሚጠቅመኝ ነው 👉ልክ እንደዚሁ ትላላቅ ጠላት ሲነሱባችሁ አስተውሉ ትናናሽ አላልኩም እና ደስ ይበላችሁ ሳቁ እንደእነሱ ለፍጥነት የሚረዳችሁ ሰዎች የሉም #Fast_Forward_Anoninting #Angazo #Life_is_Spiritual #I_Love_My_Enemies ✍Major Prophet Amo++ Angel ⛅️Share✈Share⛅️Share✈️ https://t.me/BPEMBASSY https://t.me/BPEMBASSY 🔥Share⚡️Share🔥Share⚡️
Show all...
ሐዋርያት 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ እግዚአብሔር ይላል፦ በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤ ¹⁸ ደግሞም በዚያች ወራት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎቼ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ ትንቢትም ይናገራሉ። ¹⁹ ድንቆችን በላይ በሰማይ፥ ምልክቶችንም በታች በምድር እሰጣለሁ፤ ደምም እሳትም የጢስ ጭጋግም ይሆናል፤ ²⁰ ታላቅ የሆነ የተሰማም የጌታ ቀን ሳይመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣሉ።
Show all...
🔥 11 1