cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ወቅታዊና ትክክለኛ የትምህርት መረጃ መለዋወጫ

(የመርህ ሰው እንሁን) Let's be a man of principle

Show more
Advertising posts
1 253
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+1030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
HDMI ዲጂታል ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ማገናኛ ...................................................................... HDMI ከፍተኛ ፍጥነት ያላቸው ዲጂታል ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለማገናኘት የምንጠቀምበት ባለ19 ፒን ማገናኛ ሲሆን ዲዛይን የተደረገው በኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ላይ ከፍተኛ የሆነ ድምጽ እና ምስል በአንድ ጊዜ በአንድ ገመድ ለማስተላለፍ ተደርጎ ነው፡፡ ኤችዲኤም አይ በቐሚነት በቴሌቪዥኖች፣ የቲቪ ሪሲቨሮች ሳጥን፣ የብሉ ሬይ ማጫዎቻዎች፣ በጌም ካውንሱሎች፣ በቪዲ መቅጃ ካሜራዎች እንዲሁም በዲጂታል ካሜራዎች ላይ እና በኮምፒውተሮች ላይ እናገኘዋለን፡፡ ኤችዲኤምአይ/ HDMI በጣም ጥሩ ትልቅ ነገር እነዚህን ሁሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጋራ ለማስጠቀም የሚያስችል ሲሆን ንጹህና የጠራ ያልተወሳሰበ የዲጂታል ምልከታ ድምጽ ለማስተላለፍ የተሻለው አማራጭ ነው፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ኤችዲኤምአይ 1.0 ተሰርቶ ለገበያ የቀረበው ታህሳስ 2002 እ.ኤ.አ ሲሆን በየጊዜው የተለያዩ አዳዲስ ቴክኖሎጂ እቃዎች እየተሰሩ ሲመጡ እና ሲሻሻሉ በነሱ ላይ እንዲሰራ ራሱን ላይ መጠነኛ ለውጦች እያሳደገ መቱዋል (ቨርዥን 1.0፣ 1.1፣ 1.2፣ 1.2ኤ፣ 1.3፣ 1.3ኤ፣ 1.3ቢ፣1.3ቢ1፣1.3ሲ፣ 1.4፣ 1.4ኤ፣ 1.4ቢ፣ 2.0) ፡፡ ጥር 2017 ጀምሮ ኤችዲኤምአይ 2.1ን አቅርባል ይሄም ቨርዥን የቅርብ ግዜ ከፍተኛ የምስል ጥራት፣ ከፍተኛ ብርሃን፣ ኮንትራስት፣ብዙ ቀለማት ያለው፣ 3ዲ ግራፊክስ እቃዎች ላይ የሚሰራ ሲሆን ከቀድሞዎቹ ስሪቶች ጋር ወደ ኋላ ይሰራል፡፡ ኤችዲኤምአይ በሶስት አይነት ይከፈላል ። የኤችዲኤምአይ መሳሪያዎች በሚገዙበት ጊዜ የትኞቹን ባህሪያት ለእርስዎ በጣም አስፈላጊ እንደሆኑ ለማስተዋል ሁኔታዎች ዙሪያ ይህ ጽሑፍ ይረዳዎታል፡፡ ምንጭ፡-ኢንፎቶፒያዝ ቴክኖሎጂ
Show all...
👍 9 1
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ የስራ ባልደረባ መምህር አንድ ነገር እንደታዘብኩት የተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች የምናደርገው እንቅስቃሴ እጅግ ለትንሽ ጥቅም መሆን የለበትም። ቴሌግራም ሆነ በሌላ አማራጭ በመጠቀም ዝውውር ለማግኘት ወይም የራሳችንን ጥቅም ብቻ  ለማስከበር ከሆነ መቸም አይሳካም ። ሰሆነም ሀሳብ አምጡ መተቸት ያለበት ካለ መተቸት አለበት ,ሀሰት ከሆነ ወደ እውነት እናምጣ https://t.me/Tadte
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ የስራ ባልደረባ መምህር አንድ ነገር እንደታዘብኩት የተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች የምናደርገው እንቅስቃሴ እጅግ ለትንሽ ጥቅም መሆን የለበትም። ቴሌግራም ሆነ በሌላ አማራጭ በመጠቀም ዝውውር ለማግኘት ወይም የራሳችንን ጥቅም ብቻ  ለማስከበር ከሆነ መቸም አይሳካም ። ሰሆነም ሀሳብ አምጡ መተቸት ያለበት ካለ መተቸት አለበት ,ሀሰት ከሆነ ወደ እውነት እናምጣ https://t.me/Tadte
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በኦሮሚያ ክልል ከ4,500 በላይ የመምህራን መኖሪያ ቤቶች ይገነባሉ። በ2016 ዓ.ም ከ4,500 በላይ የመምህራን መኖሪያ ቤቶች ለመገንባት መታቀዱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል፡፡ በክልሉ ለሚገኙ ከ4,500 በላይ መምህራን የመኖሪያ ቤቶች ለመገንባት ሥራ መጀመሩን በቢሮው የዕቅድና በጀት ዝግጅት ዳይሬክተር ሐሰን እንድሪስ ለኤፍቢሲ ተናግረዋል። @tikvahuniversity
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ እንኳን ለ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ቀን በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል። የ2016 ት/ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ በሁሉም የመንግሥት ት/ቤቶች ከነሐሴ 15--ጳጉሜ 6/2015 ብቻ የሚቆይ ስለሆነ ሁሉም ተማሪዎች በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ እንዲመዘገቡ በማድረግ ጉዳዩ የሚመለከታችሁ አካላት መልካም ትብብራችሁን እንዲታደርጉ እናሳስባለን ። ጥራት ያለዉን ትምህርት ለትዉልድ! የክልሉ ት/ቢሮ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
👆👆👆👆👆 በዘንድሮው ዓመት ከክልል ወደ አዲስ አበባ  ከ6ኛ ወደ 7ኛ ክፍል ተዛውረው የሚመጡ ተማሪዎች 7ኛ ክፍል መቀጠል የሚችሉት በማዕከል ደረጃ ፈተና ተፈትነው ፈተናውን የማለፊያ ነጥብ ካመጡ ብቻ ነው።
Show all...
የዝውውር ማስታወቂያ የት/ዓይነት....ስነ ዜጋ የት/ደረጃ......ዲግሪ የደረጃ እርከን..... መምህር የምሰራው ....አዲስ ከተማ መዘዋወር የምፈልገው ...የካ ወይም ለሚ ኩራ Notice of transfer Kind of subject .... Civics qualification level .....Degree... Level /Growth ladder/.. Teacher I work Now city .....addis ketema sub city I want to move ... to yeka or lemi Kura sub city
Show all...
የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራር ሙያዊ የስነ ምግባር  እና የዲሲፒሊን  አፈጻጸምና  ቅሬታ አቀራረብ  መመሪያ ረቂቅ            ነሀሴ  2015 አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ
Show all...
የመምህራንና_የትምህርት_ቤት_አመራር_ሙያዊ_የሥነ_ምግባር_፤_የዲሲፕሊን_አፈጻጸምና_ቅሬታ_አቀራረብ_መመሪያ.pdf6.75 MB
ሴት ተማሪዎች ከዚህ በፊት የአዳሪ ትምህርት ቤት የመወዳደሪያ average ከ85 ወደ 80 ዝቅ የተደረገ ስለሆነ ተወዳደሩ የምዝገባው እስከ ነሀሴ 21/12/2015
Show all...