cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Aki Graphic Designer

We design you're dream 🎨

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
199Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

" በሰላም ገብተዋል " በዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮናው ከዓለም 2ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ዛሬ ምሽት በሰላም አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑካን ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት አቀባበል አድርገዋል። ነገ በተመረጡ የመዲናችን አካባቢዎች ህዝቡ በዓለም መድረክ ኢትዮጵያ ከፍ ላደረገው የአትሌቲክስ ቡድን አድናቆት በመግለፅ አቀባበል ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። #ENA ለበለጠ መረጃና ጥቆማ በዚህ ላኩልን፡፡ @ethio27info_bot @ethio27info
Show all...
Aki Graphic Designer & Printing አስደሳች ዜና ውድ ደንበኞቻችን እናንተን ለማገልገል አዲሰ በገባነው የቴሌ ብር ውክልና መሰረት ማንኛውንም የቴሌ ብር ሰርቪሶች እኛ ዘንድ የምታገኙ መሆናችንን በደስታ እንገልጻለን፡፡ አገልግሎቶቻችንም ፡- • ገንዘብ ወደ ቴሌ ብር መሙላት • ገንዘብ መላክ • ሲም ካርድ ማውጣት • ቴሌ ብር ደንበኝነት መመዝገብ • የደንበኛ ደረጃን ማሳደግ • የአየር ሰአት መሙላት • ጥቅል አገልግሎት መሙላት • ቢል መክፈል ክፍያ የሚፈፀመውም 1ኛ ቢሮአችን በአካል በመምጣት 2ኛ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (ሞባይል ባንኪግ) ለበለጠ መረጃ 0920341433 / 0942180270 ይደውሉልን **** We Design You’re Dream ****
Show all...
አስደሳች ዜና ውድ ደንበኞቻችን ፓስፖርት በ ኦንላይን ቀጠሮ መያዝ ለምትፈልጉ ሁሉ ባሉበት ሁነዉ የፖስፖርትዎን ቀጠሮ እኛዉ እናስጨርስልዎ እርስዎ የትም ሳይሄዱ እኛው ጋር ይደውሉልን የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ በተጨማሪም እድሳት፣የጠፋ፣ የተቀደደ እንዲሁም መረጃ እርማት በ 1 ወር ውስጥ እናስጨርሳለን * ክፍያ የሚፈፀመው በባንክ (የኢትዮጶያ ንግድ ባንክ CBE በአካል በመሄድ ) በሞባይል ባንኪግ ወይም CBE BIRR birr ነው ለ በለጠ መረጃ 0920341433 / 0942180270 ይደውሉልን እናመሰግናለን ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፨፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው. ለዚህ አገልግሎት ሁሉንም አስፈላጊ ሰነዶች ያዘጋጁ. *ትክክለኛ የቀበሌ መታወቂያ እና የተረጋገጠ የልደት የምስክር ወረቀት። ለአዲስ ፓስፖርት የአገልግሎት ክፍያን 64 ገጽ ፓስፖርት 2186 32 ገጽ ፓስፖርት 600 ክፍያው በባንኮች በኩል የማመልከቻ ቅጹ ከገባ በኋላ የክፍያ ኮድ በመጠቀም ይሆናል።

0920341433 0942180270 Or @Akiiii20
Show all...