Protestant profile picture
Open in Telegram
እንኳን ወደ protestant profile picture channel መጣቹ በዚህ ቻናል ውስጥ ⏩የተለያዮ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች ⏩ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ የ ክርስቲያን ፎቶዎች ⏩አዳዲስ መዝሙሮችን በዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ ይቀላቀሉን ቤተሰብ ይሁኑ 🙏
Show more2 380
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-3930 days
Posts Archive
እንዲህ በሕይወቴ ዘመን አመሰግንሃለሁ ፥
በአንተ ስም እጆቼን አነሳለሁ።
@protestantprofile
@protestantprofile
በእውነትም በክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔርን እየመሰሉ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ።
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3-12
@protestantprofile
@protestantprofile
"ይገባዋል"
የመዝሙር ድግስ
ከዘማሪ ዳግማዊ ጥላሁን ጋር
📆 ጥር 3, 2018
⌚️ ከ 8ሰዐት ጀምሮ
📍 በጊዮን ሆቴል
ዘማሪ አዲስአለም አሰፋ የዝማሬ አልበም ከላይ ተለቋል ተባረኩበት
@protestantprofile
@protestantprofile
