CARE ETHIOPIA 🇪🇹
You don't have to be great to get started, but you have to get started to be great.
Show more388
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-1030 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Repost from Etcare Official®️
Photo unavailable
#etcareproductstraining
ሳምንታዊው የኢቲኬር የምርቶች ገለፃ
ዛሬ ማክሰኞ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
ኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት :በያሲን በሪሁን
ኢቲኬር ጦርሐይሎች :- በ አቤል ንጉስ
ይሰጣል::
The weekly etcare product training is back
Today at etcare Head office and Torhailoch branch starting from 8:00 LT
Etcare 22 With Yasin Berihun
Etcare Torhailoch With Abel Nigus
#etcare #icare #youcare #wecare
Facebook Tiktok Youtube Instagram
600
Repost from Etcare Official®️
ኢቲኬር ፕላስ በአዲስ አዳራሽ ::
ሳምንታዊው የ ኢቲኬር ፕላስ የስልጠና መድረክ በዛሬው እለት በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል።
በዛሬው የስልጠና መድረክ የጠብታ አምቡላንስ መስራችና ባለቤት ክብረት አበበ እና የ ኢቲኬር ሊድ ቲም አባል ሪጅናል ዳይሬክተር እና ኤክስፐርት አሰልጣኝ አዲስ አለም መኩሪያ ስልጠናዎችን ሰጥተዋል።
በቅድሚያ በመድረኩ ልምዳቸውን ያካፈሉት
የጠብታ አምቡላንስ መስራችና ባለቤት ክብረት አበበ ከግል የህይወት ተሞክሮ በመነሳት ስለ ዲስፕሊን እና ድህነትን እንዴት ማሸነፍ እንችላለን በሚል ርዕስ ጥሩ ቆይታ አድርጓል። እንዴት ጠብታ አንቡላንስን መፍጠር እንደቻሉ የህይወት ጉዟቸውን አካፍለዋል።
በመቀጠል ስልጠና የሰጠው የ ኢቲኬር ሊድ ቲም አባልና ኤክስፐርት አሰልጣኝ አዲስአለም መኩሪያ Turning belief into reality በሚል ርአስ ጥሩ ቆይታን አድርገዋል።
ኢቲኬር ፕላስ በቀጣይ ሳምንት በሌሎች እንግዶች ይመለሳል
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
👍 1
1700
Repost from Etcare Official®️
የኢቲኬር ግራንድ ቢኦፒ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት እየተካሄደ ይገኛል፡፡
ሳምንታዊው የኢቲኬር ግራንድ ቢኦፒ በልዩ ሁኔታ በአዲ አዳራሽ በታላላቅ አሰልጣኞች የሚካሄድ ሲሆን የመጀመሪያው ሳምንት ስልጠና በኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝ ሪጅናል ዳይሬክተር እና የሊድ ቲም አባል ተመስገን ሐይሉ በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡
ይህ ስልጠና በየሳምንቱ ቅዳሜ ከቀኑ 5 ሰዓት ጀምሮ በዋናው አዳራሽ በታላላቅ ሰልጣኞች የሚሰጥ ይሆናል
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
1520
Photo unavailable
ከምክንያት ወደ ውጤት!
ስላላችሁበት ሁኔታ ምክንያት እየሰጣችሁ ባላችሁበት ከመርገጥ ይልቅ ለውጤት ወደመስራት አለፋችሁ እንድትሄዱ . . .
1. በዚህ አመት የሚሰራ ስራ ካጣችሁ በአንድ ዘርፍ ላይ ያተኮረን ክህሎት ያለማዳበራችሁን ጉዳይ አስቡብ፡፡ በተቃራኒው፣ መስራት የምታስቡት ነገር በዝቶባችሁ ከየትኛው እንደምትጀምሩ ግራ ከገባችሁ የትኩረት ችግር አለባችሁና እሱ ላይ ስሩ፡፡
2. በዚህ አመት ጊዜያችሁን የምታሳልፉበት ነገር ካጣችሁ ራእይና ዓላማ እንደሌላችሁ ጠቋሚ ነውና እሱ ላይ ስሩ፡፡ በተቃራኒው፣ የማሕበራዊው ግንኙነትና የስራው ብዛት ጊዜ ካሳጣችሁ ነገሮችን ቅደም-ተከተል የማስያዝ ብቃተችሁን አስቡበት፡፡
3. በዚህ አመት ጓደኛ ካጣችሁና ብቸኝነት ከተሰማችሁ የባህሪያችሁን ጉዳይ በሚገባ አስቡበት፡፡ በተቃራኒው፣ ጓደኛ በዝቶ ለራሳችሁ ጊዜ እስከማጣት ድረስ ከደረሳችሁ እንደዚህ የሚያጦዛችሁ የብቸኝነት ስሜት እንዳይሆን ሁኔታውን ለማጤን ሞክሩ፡፡
4. በዚህ አመት ገንዘብ ካጣችሁ የሰዎችን ችግር የመፍታት ብቃታችሁን አስቡበት፤ ገንዘብ የምናገኘው ለፈታነው የሰዎች ችግር ስለሆነ ማለት ነው፡፡ በተቃራኒው ገንዘብ በዝቶ በምን ላይ እንደምታውሉት አጠቃቀሙን ግራ ከገባችሁ የፈጠራ ብቃታችሁ ላይ ስሩ፡፡
ዝም ብላችሁ የመጣውን እየተቀበላችሁ፣ የሚሄደውን ደግሞ እየሸኛችሁ አትኑሩ! አስቡ! ጠይቁ! መልስ እስከምታገኙ አትረፉ! ሞክሩ! ተንቀሳቀሱ!
Dreyob
❤ 1
18130
Repost from Etcare Official®️
Photo unavailable
#etcareplus
ኢቲኬር ፕላስ በአዲስ አዳራሽ በአዲስ መንፈስ
የህይወት ክህሎቶችዎን ከፍ ለማድረግ እና አዲስ የግል እና ሙያዊ ስኬት ከፍታ ላይ ለመድረስ ዝግጁ ነዎት?
በዚህ ሳምንት በኢቲኬር ፕላስ
ክብረት አበበ
የጠብታ አምቡላንስ መስራችና ባለቤት
አዲስአለም መኩሪያ
የሊድቲም አባል እና ኤክስፐርት አሰልጣኝ
መድረክ አጋፋሪ: ይበልጣል ጌታሰው
🗓 Date: ቅዳሜ ሀምሌ 06:
⏰ Time: ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)
2720
Repost from Etcare Official®️
Photo unavailable
#etcarelifeskilltraining
ሳምንታዊው የኢቲኬር የህይወት ክህሎት ስልጠና
ሀሙስ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
ኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ :- በ ተመስገን ሀይሉ የኢቲኬር ሊድ ቲም አባልና ማስተር አሰልጣኝ
The weekly etcare Life skill training is back
Tommorow at etcare Torhailoch branch starting from 8:00 LT
With Temesgen Hailu Etcare Lead Team Member & Master Trainer
#etcare #icare #youcare #wecare
Facebook Tiktok Youtube Instagram
1910
Photo unavailable
BAላANCE YOUR LIFE ======
1.በአብዛኛው የምንፈልጋቸው ነገሮች ;
ገንዘብ:ዝና :ክብር:ስልጣን:ፕሮፌሽን:መኪና :ቤት:ቢዝነስ ወዘተ እነዚህን ሁሉ ነገሮች ማንም ጤናማ የሆነ ሠው ይፈልጋል። ነገርግን የምንፈልጋቸው እንጂ የሚያስፈልጉንን ደግሞ በየቀኑ ቦታ ልንሰጣቸው ይገባል።
2.ለጤናችን: ለቤተሠባችን: ለመንፈሳዊ ህይወታችን: ለማህበራዊ ተደራሽነት : ለ vacation /በመንፈሳዊ/በታሪካዊ ዳራዎች/በተለያዩ ቦታዎች መዘዋወርን መኮረጅን ትኩረት ማድረግ : በአላማ /ራዕይ መኖርን: በነጻነት ስሜት መኖርን/ማኖርን /መትረፍረፍን ቦታ የምንሰጥ ከሆነ የምንፈልጋቸው ሁሉ ቦታ ይኖራቸዋል ማለት ነው።
ምሳሌ ;ጫማ ከመጫማታችን በፊት ካልሲያችንን ማስቀደም እንዳለብን እንበለው።
ስለቸኮልን እና በቂ ምክንያቶች ቢኖሩን እንኳ ያለ ካልሲ ጫማ ብንጫማ ምቾት አይሰጠንም! ወይም ከጫማ በኋላ ካልሲን እንደማጥለቅ እንበለው????
መቅደም ያለበትን እናስቀድም!!
መልካም ቀን
👍 1
20310
Repost from Etcare Official®️
Photo unavailable
ማስታወቂያ
ደረሰኞቻችሁ በፋይናንስ ክፍል ለሚገኙ የምርት አስተዋዋቂዎች
ኢቲኬር የዋና መስሪያ ቤት የቦታ ለውጥ ማድረጉ ይታወቃል በዚህም መሰረት የድርጅቱ የፋይናንስ ክፍል በፊት ከነበረበት 22 ሩክ ህንፃ ወደ አዲሱ ቢሮ እየተዘዋወረ በመሆኑ ከድርጅታችን ጋር በምርት አስተዋዋቂነት እና የኮሚሽን ስራ ለመስራት የንግድ ፍቃድ አውጥታችሁ የምትሰሩ የምርት አስተዋዋቂዎች በተለያየ ጊዜ ለድርጅቱ የፋይናንስ ክፍል ያስገባችሁትን ደረሰኞች ከዛሬ ሀምሌ 02 ቀን 2016 ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት 22 ሩክ ህንጻ ከሚገኘው የፋይናንስ ክፍል እንድትወስዱ ስንል እናሳስባለን
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
2200
Repost from CARE ETHIOPIA 🇪🇹
የትኛውንም አይነት ጥያቄ ያላቹህ ሰዎች ከታች ባለው Username በውስጥ መስመር አናግሩን
👇👇
@lamesgen1 👉0928516892
4100
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.