NATTHY ᴘʜᴏᴛᴏɢʀᴀᴘʜʏ
የመስክ ፎቶ 📸 ለሰርግ ለልደት ለመስል ዝግጅቶች የ video📽 እና ፎቶ📸 ስራ እንሰራለን ☎️ 0964484526 መነሳት ከፈለጉ@natthygetachew ያናግሩን ውይም ከላይ ባለው ስልክ ይደውሉ
Show more294
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
ሰላም ለሁላችሁም 🙏
ህይወት እባላለው እዚጋ ምታዩት ወንድሜ ነው ሁለቱም ኩላሊቶቹ ከጥቅም ውጪ ሆነው ነበር እናም የዛኔ በተደረገለት ድጋፍ ዳይላሲስ ሲያደርግ ነበር አሁን ላይ የዳይላሲስ ወጪው በጠም ከብዶብናል እናም ለመድሀኒት በጣም ከአቅማችን በላይ ነው ምናወጣው በዚ መሀል አሁን ላይ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ንቅለ ተከላ ተጀምርዋል እናም እኔ አንዱን ኩላሊቴን ለወንድሜ ልሰጠው ነው ለዚህም ለምርመራ ብቻ ወደ 300 000 ከዛ ንቅለ ተከላው ሲከናወን የሚያስፈልግ አለ እሱንም ስንጨርስ እኔ ለተወሰነ ጊዜ እሱ ደሞ ለ 1 አመት አይወጣም ብዙ ምንወስዳቸው መድሀኒቶች አሉ በቀላሉ ራሱ አይገኙም ብቻ ብዙ ብር ያስፈልገናል እናም ሁላችሁም የአቅማችሁን እንድትረዱን በትህትና እንጠይቃለን ወንድሜም እኔም በሰላም ወተን ለማመስገን ያብቃን እናም በአካልም ልታገኙን የምትፈልጉ ደብረዘይት ቀበሌ 15 ነው አድራሻችን እናም ሁላችሁም የበኩላችሁን እንድትረዱን በጌታ ፍቅር እለምናችኋለው ይህ ብዙ ቦታ እንዲደርስ ሼር በማረግ ተባበሩኝ አመሠግናለው🙏🙏
ስልክ 0930386916
0910276419
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000375617227aynalem borshe dargie
🖤🖤🙏🙏