cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

✨የሰለፎች (ቀደምቶች)መንገድ طريقة السلف◉

✨የሰለፎች (ቀደምቶች) መንገድ ✨ طريقة السلف 🌟 ይህ ቻናል የዲን ጉዳዮችን ብቻ የምናስተላልፍበት ይሆናል ኢንሻ አላህ። ተውሂድን እና ሺርክን ሱና እና ቢድአን በአላህ ፍቃድ ግልፅ ማድረግ ዋነኛ አላማችን ነው። አላህ በጥበቡ ከሚጣሩ ባሮች ያድርገን በመጨረሻም ቻናሉ የአላህ ፊት ተፈልጎበት የሱን ዲን የበላይ ለማድረግ ታስቦ የተከፈተ እንዲያደርግልኝ አላህን እጠይቀዋለሁ !!!

Show more
Ethiopia8 910Amharic8 038The category is not specified
Advertising posts
427
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ይህን ኡስታዝ እናሳክመው‼ =================== ✍ ኡስታዝ ማሕሙድ ዩኑስ በጉበት ካንሰር በሽታ ሳቢያ በጠና ህመም ላይ ስለሆነ ከአላህ በታች እገዛችንን ይሻል። አላህ በሚያውቀው ይህን ኡስታዝ አላውቀውም ነበር። እኔ ቲቪ ብዙም ስለማልከታተል! ሰሞኑን ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የተለቀቀውን አይቼ ቪድዮን ሳይ «የልጆቼን ነገር አደራ!» የሚለው መልዕክቱ ልብ ይነካል። አነሰ በዛ ሳትሉ አላህ ከሰጣችሁ ላይ በመስጠት የልጆች አባት የሆነውን ወንድማችን ማሕሙድን ተረባርበን እናሳክመው። የቤተሰብ ሂሳብ ቁጥር፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ: 1000445523899 ሸኽ አብዱለጢፍ ሐሰን ኦሮሚያ ኀብረት: 1000052874452 Awash Bank 01425052937700 Abssynia Bank 52693438 Dashin Bank 2912730285311 የቤተሰብ ስልክ ቁጥር፡ +251911-372344 +251-922-987730
Show all...
💎 አስደሳች ዜና 💎 ➪ በጣም የሚያስቀና, ያመለጠው ሰው ደሞ የሚቆጭበት ፕሮግራም በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በሚካሄደው ታላቅ የኢጅቲማዕ እና ዳዕዋ ኮንፈረንስ ከሚጋበዙ መሻይኾችና ኡስታዞች መካከል: ከ ዉጭ ሀገር ተጋባዥ መሻይኮች -------------▪------------- 1.ሸይኽ አ/ረህማን ነዲኺ.....ከ ሳውድ አረቢያ 2.ዶ/ር ኸሊል እና ሌሎችዱዓቶች......ከ ሱዳን ከ አዲስ አ/አበባ ----------▪----------- 3.ሸይኽ ኢልያስ አህመድ 4.ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም 5.ኡስታዝ ሱልጣን ከድር 6.ኡስታዝ መሀመድ ሀሰን ማሜ 7.ኡስታዝ ሠልሰቢል ዙመካን 8.ኡስታዝ ተውፊቅ ራህመቶ 9.ዶ/ር አብዱ ከይሬ 10.ኡስታዝ አማን አቡአቡ ሙሀመድ አማን ኢብራሂምሀአቡ ሙሀመድ አማን ኢብራሂምማአቡ ሙሀመድ አማን ኢብራሂምብአቡ ሙሀመድ አማን ኢብራሂምና ሌሎች ተጋባዥ ዱዓቶች ከ ስልጤ ዞን -------------▪----------- 11.ሸይኽ ኑረዲን ኸሊል 12.ሸይኽ ነስሮ ሃሚድ 13.ሸይኽ አ/አወል ሙደስር 14.ሸይኽ አደም ሸውሞሎ 15.ሸይኽ ኢብራሂም አደም 16.ሸይኽ ኡመር አደም 17.ሸይኽ አብራር ቡሽራ 18.ሸይኽ ፈድሉ ያሲን 19.ሸይኽ አባስ አማን 20.ሸይኽ መሀመድ አለጋጀማሪ 21.ኡስታዝ ሙከሚል ከማል 22.ኡስታዝ ሀሰን አ/ሀሚድ 23.ኡስታዝ አ/ረህማን ፊጣሞ 24.ኡስታዝ ሙሁዲን ጀማል 25.ኡስታዝ ሸምሱ ጀማል 26.ኡስታዝ ኻሊድ ሙሀመድ 27.ኡስታዝ ኑረዲን ጀማል 28.ኡስታዝ ኢማዱዲን አልከሶ እና ሌሎች ተጋባዥ ዱዓቶች ይሳተፋሉ። ማስታወሻ :- ከሩቅ ለሚመጡ ሙሉ የማደሪያ እና የምግብ አገልግሎት የሚዘጋጅ ይሆናል ። 📆ቀን:- ከጁምዓ (ሐምሌ 28)- እሁድ(ሐምሌ 30) ለ3 ተከታታይ ቀናት 🕌 ቦታ :- ወራቤ ከተማ አቡበክር መስጅድ ወ ራ ቤ https://t.me/Hamdudawed
Show all...
✨የሰለፎች (ቀደምቶች)መንገድ طريقة السلف◉

✨የሰለፎች (ቀደምቶች) መንገድ ✨ طريقة السلف 🌟 ይህ ቻናል የዲን ጉዳዮችን ብቻ የምናስተላልፍበት ይሆናል ኢንሻ አላህ። ተውሂድን እና ሺርክን ሱና እና ቢድአን በአላህ ፍቃድ ግልፅ ማድረግ ዋነኛ አላማችን ነው። አላህ በጥበቡ ከሚጣሩ ባሮች ያድርገን በመጨረሻም ቻናሉ የአላህ ፊት ተፈልጎበት የሱን ዲን የበላይ ለማድረግ ታስቦ የተከፈተ እንዲያደርግልኝ አላህን እጠይቀዋለሁ !!!

💎 አስደሳች ዜና 💎 ➪ በጣም የሚያስቀና, ያመለጠው ሰው ደሞ የሚቆጭበት ፕሮግራም በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በሚካሄደው ታላቅ የኢጅቲማዕ እና ዳዕዋ ኮንፈረንስ ከሚጋበዙ መሻይኾችና ኡስታዞች መካከል: ከ ዉጭ ሀገር ተጋባዥ መሻይኮች -------------▪------------- 1.ሸይኽ አ/ረህማን ነዲኺ.....ከ ሳውድ አረቢያ 2.ዶ/ር ኸሊል እና ሌሎችዱዓቶች......ከ ሱዳን ከ አዲስ አ/አበባ ----------▪----------- 3.ሸይኽ ኢልያስ አህመድ 4.ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም 5.ኡስታዝ ሱልጣን ከድር 6.ኡስታዝ መሀመድ ሀሰን ማሜ 7.ኡስታዝ ሠልሰቢል ዙመካን 8.ኡስታዝ ተውፊቅ ራህመቶ 9.ዶ/ር አብዱ ከይሬ 10.ኡስታዝ አማን አቡአቡ ሙሀመድ አማን ኢብራሂምሀአቡ ሙሀመድ አማን ኢብራሂምማአቡ ሙሀመድ አማን ኢብራሂምብአቡ ሙሀመድ አማን ኢብራሂምና ሌሎች ተጋባዥ ዱዓቶች ከ ስልጤ ዞን -------------▪----------- 11.ሸይኽ ኑረዲን ኸሊል 12.ሸይኽ ነስሮ ሃሚድ 13.ሸይኽ አ/አወል ሙደስር 14.ሸይኽ አደም ሸውሞሎ 15.ሸይኽ ኢብራሂም አደም 16.ሸይኽ ኡመር አደም 17.ሸይኽ አብራር ቡሽራ 18.ሸይኽ ፈድሉ ያሲን 19.ሸይኽ አባስ አማን 20.ሸይኽ መሀመድ አለጋጀማሪ 21.ኡስታዝ ሙከሚል ከማል 22.ኡስታዝ ሀሰን አ/ሀሚድ 23.ኡስታዝ አ/ረህማን ፊጣሞ 24.ኡስታዝ ሙሁዲን ጀማል 25.ኡስታዝ ሸምሱ ጀማል 26.ኡስታዝ ኻሊድ ሙሀመድ 27.ኡስታዝ ኑረዲን ጀማል 28.ኡስታዝ ኢማዱዲን አልከሶ እና ሌሎች ተጋባዥ ዱዓቶች ይሳተፋሉ። ማስታወሻ :- ከሩቅ ለሚመጡ ሙሉ የማደሪያ እና የምግብ አገልግሎት የሚዘጋጅ ይሆናል ። 📆ቀን:- ከጁምዓ (ሐምሌ 28)- እሁድ(ሐምሌ 30) ለ3 ተከታታይ ቀናት 🕌 ቦታ :- ወራቤ ከተማ አቡበክር መስጅድ ወ ራ ቤ https://t.me/Hamdudawed
Show all...
ከባል ሃቆች ውስጥ ሚስት ያለ ባሏ ፍቃድ ትርፍ ፆምን ላትፆም ነው በእሱ ፍቃድ ቢሆን እንጅ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💎 የአሹራ ፆም 9 እና 10 ቀን ሀሙስ እና ጁሙዓ ስለሆነ እንዳያልፋችሁ
Show all...
05:46
Video unavailableShow in Telegram
💧 منظومة قواعد الفقهية للعلامة عبدالحمن السعدي 💎 بصوت جميل
Show all...
21.17 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁ.10 ልዩ የክረምት የኪታብ ቂራአት 📌 ከእሮብ ሐምሌ 19/2015 ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00 ለተከታታይ አራት ሳምንታት የሚቆይ መሰረታዊ የዒልም ኮርስ 1‐ «አል‐ዐቂደቱ አል‐ዋሲጢያህ» (የዐቂዳ ትምህርት) — በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 2‐ «ተስሪፍ አል‐ዒዝዚ» (የዐረብኛ ሶርፍ ትምህርት) — በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ ቦታ:– 18 አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ________ t.me/merkezuna
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.